G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
357 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
Channel name was changed to «Tutorial classu ይመቻል 👌👌»
📚 Addis Ababa University Emerging Technology.

📚 Last year Mid Exam.

📚 Source - ATC

📌 Join and Share 👇👇👇

@kegebregar
Global trends ቀለሜ.pdf
1.1 MB
🌀Global trends የትም ማይገኙ Mid እና final exams ስብስብ።

♻️Share and Support Us.
═══════════════════
Join us 👇👇
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬
𝐘𝐞𝐝𝐢𝐫𝐞 𝐦𝐢𝐝 𝐞𝐱𝐚𝐦 𝐛𝐥𝐚𝐜𝐡𝐢𝐡𝐮 𝐥𝐞𝐭𝐞𝐲𝐞𝐤𝐚𝐜𝐡𝐢𝐡𝐮𝐠𝐧 𝐭𝐞𝐦𝐚𝐫𝐢𝐰𝐞𝐜𝐡 𝐥𝐞𝐠𝐳𝐞𝐰 𝐲𝐜𝐡 𝐞𝐲𝐮𝐚𝐭🤔🤔🤔🤔🤔🤔🕶️👓📖📖
📚 Organic Chemistry.

📚 Chapter Three.

📚 Stereochemistry.

🙌 ሰላም የተከበራችሁ የ A+ Tutorial Class ቤተሰቦች😊❗️የ ዛሬው ትምህርታችን Organic Chemistry ነው። ፈተና ላይ ብዙ ጥያቄ ስለሚወጣበት ከ Chaptter 3 እንጀምራለን። መልካም ቆይታ ተወዳጆች ሆይ🙌::

📚 Stereochemistry, a subdiscipline of chemistry, involves the study of the relative spatial arrangement of atoms that form the structure of molecules and their manipulation. 

🎯 Stereochemistry ማለት የ Chemistry ክፍል ሲሆን በዋናነት የሚያጠናው የ molecule ሎችን three dimensional አቀማመጥ ነው። ማለትም molecule ሎች በ x , በ y እና በ z አቅጣጫ የሚኖራቸውን አቀማመጥ ወይም መዋቅር የሚያጠና የ Chemistry ክፍል ነው።

🌹 Stereoisomerism

📚 ታዲያ Stereochemistry ስለ ሞሎኪዩሎች 3D አቀማመጥ በሚያጠናበት ጊዜ በዋናነት የሚያጠናው ስለ stereoisomerism ነው። ታዲያ ለመሆኑ stereoisomerism ምንድን ነው🤔

📚 Stereoisomers are isomers which have the same molecular formula and sequence of bonded atoms (constitution), but differ in the three-dimensional orientations of their atoms in space.

🎯 Stereoisomers ማለት ሁለት molecule ሎች ተመሳሳይ የሆነ molecular formula ኑሯቸው ነገር ግን በእነዚህ ሁለት molecule ሎች ውስጥ የሚገኙት atom ሞች በ x በ y እና በ z አቅጣጫ የተለያየ አቀማመጥ ሲኖራቸው stereoisomers ይባላሉ። ስለዚህ ሶስት ሀሳቦችን እንረዳ😎

🔰 ሀሳብ 1 - ሁለት molecule ሎች አሉን።

🔰 ሀሳብ 2 - ታዲያ ሁለቱም molecule ሎች ተመሳሳይ Molecular Formula አላቸው። ሁለቱም molecule ሎች ተመሳሳይ molecular formula አላቸው ማለት ደግሞ በ ሁሉቱም molecule ሎች ውስጥ የሚገኙት atom ሞች ተመሳሳይ ናቸው እንዲሁም እኩል የ atom መጠንም(ብዛት) አላቸው። ለምሳሌ

🔷 Molecule 1 - CHBrCl
🔷 Molecule 2 - CHBrCl

👆 ሁለቱም molecule ሎች ተመሳሳይ የሆነ molecular formula ነው ያላቸው። ተመሳሳይ Atom እንዲሁም እኩል የ Atom ብዛት ነው ያላቸው።

🔰 ሀሳብ 3 - ታዲያ እነዚህ ተመሳሳይ molecular formula ያላቸው ሁለቱ molecules የተለያየ 3D አቀማመጥ ነው ያላቸው። ማለትም በ ሁለቱ molecule ሎቹ ውስጥ የሚገኙት atom ሞች በ x በ y እና በ z direction የተለያየ አቀማመጥ ነው ያላቸው።

📚 ስለዚህ ከላይ የተዘረዘሩትን ሶስቱን ሀሳቦች መሟላት የሚችሉ ሁለት molecule ሎች Stereoisomers ይባላሉ። ስለ እነሱ የሚያጠናው ሳይንስ ደግሞ Stereoisomerism ይባላል😊

🙌 ምሳሌዎችን ብንመለከት አሪፍ ነበር። ግን በዚህ መፃፍ አስቸጋሪ ነው። ግን እስኪ በቃል ልንገራችሁ። ከላይ ያሉትን molecues(CHBrCl) እንመልከት። ምሳሌ ነው የምናየው stereoisomers ምን እንደሆኑ

🔷 Molecule 1

👉 Carbon ከመሀል ይቀመጣል።
👉 Hydrogen በ x direction ይቀመጣል።
👉 Bromine በ y direction ይቀመጣል።
👉 Chrlorine በ z direction ይቀመጣል።

🔷 Molecule 2

ሁለቱ molecule ሞች stereoisomers ለመባል በ Molecule 2 ውስጥ ያሉት atom የ 3D አቀመማጠቸው ከ molecule 1 ጋ መለያየት አለበት። ምሳሌ

👉Carbon ከመሀል ይቀመጣል።
👉 Hydrogen በ y direction ይቀመጣል።
👉 Bromine በ x direction ይቀመጣል።
👉 Chrlorine በ z direction ይቀመጣል።

አያችሁት አይደል የ Molecule 1 እና Molecule 2 ልዩነት🙌። ምን ይባላሉ stereoisomers ይባላሉ።

📚 ታዲያ የ atom ሞቹን 3D አቀማመጥ መሰረት በማድረግ stereoisomers በሁለት ይከፈላሉ። እነርሱም👇

🎯 Enantiomers(Optical isomers).
🎯 Diastereomers.

🙌 ለዛሬ በዚህ ይብቃን። ግን ለመፃፍ ያስቸግራል😞። Chapter 3 ን ጠቅለል አድርጎ የሚያሳይ Diagram ከታች ለቅቄላችሗለሁ።
📚 CommuniCative English Skill II

📚 Chapter Two.

📚 Speculation the Future of Science.

🙌 በባለፈው ትምህርታችን ስለ Future tense ተምረናል። በተለይም ደግሞ ስለ

👉Present Continuous Tense
👉 Simple Future Tense
👉 Going to Vs Will

ተምረናል። ዛሬ ደግሞ ስለ Simple Present Tense እንማራለን። ብዙዎቻችን የ simple present tense ን ጥቅም እናቀዋለን። በመደበኛነት እኛ ከምናውቀው ባሻገር ሌላ የተለየ ጥቅም አለው። እሱን ነው ዛሬ የምናየው።

📚 Simple Prezent Tense is Used to express time tables and schedules.

📚 Time table and schedule ማለት ከላይ በፎቶ የምታዩት ማለት ነው። አንድን ነገር ወደፊት ለማከናወን ጊዜ ሰሌዳ ካወጣን ያነን ወደፊት የሚከናወነውን ድርጊት በ simple present tense እንገልፀዋለን ማለትነው።

📚 ለምሳሌ Mid Exam ሰኞ ከሆነ የምትጀምሩት። ማለትም ሐሙስ ይጀመራል የሚል የጊዜ ሰሌዳ ስለወጣለት በ simple present tense ይገለፃል ማለት ነው። so

📌 Mid Exam starts on Monday.

📚 ሌላ ምሳሌ ቅዳሜ አያቶቼን እያለሁ ብለህ/ብለሽ እቅድ ካወጣችሁ በ simple present ትገልፁታላችሁ ማለት ነው። ስለዚህ

📌 I visit my grandparents on Saturday.

ስለዚህ ስለ Future Tense ይህን ካየን በቂ ነው። Teacher guide ዱ ስላላችሁ Activity 2.11 ንን check እያደረጋችሁ ስሩት።

📚 ነገር ግን ስለ Future tense ጥያቄ አዘጋጅቼ እለቃለሁ።
mixed future tenses exercise.pdf
67.9 KB
📚 Communicative English Skill II.

📚 Worksheeet I - Future Tense.

📚 በጣም አሪፍ አሪፍ ጥያቄዎችን የያዘ ፋይል ነው። ምንአልባት አንዳንድ ጥያቄዎች እናንተን የማይመለከቱ ሊኖሩ ይችላሉ። እነሱን አለመስራት ትችላላችሁ።

©
ft.pdf
211.7 KB
📚 Communicative English Skill II.

📚 Worksheeet II - Future Tense.

📚 በጣም አሪፍ አሪፍ ጥያቄዎችን የያዘ ፋይል ነው። ምንአልባት አንዳንድ ጥያቄዎች እናንተን የማይመለከቱ ሊኖሩ ይችላሉ። እነሱን አለመስራት ትችላላችሁ
t-019-future-tenses.pdf
37.8 KB
📚 Communicative English Skill II.

📚 Worksheeet III - Future Tense.

📚 በጣም አሪፍ አሪፍ ጥያቄዎችን የያዘ ፋይል ነው። የ ሞጁሉ ጥያቄዎች ራሱ የቸዘጋጁት ከዚህ web ነው😊
𝐇𝐞𝐥𝐥𝐨 𝐞𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐨𝐧𝐞!
𝐰𝐞 𝐡𝐚𝐯𝐞 𝐚 𝐠𝐫𝐞𝐚𝐭 𝐧𝐞𝐰𝐬 𝐟𝐨𝐫 𝐲𝐨𝐮,
𝒂𝒓𝒆 𝒚𝒐𝒖 𝒓𝒆𝒂𝒅𝒚 𝒕𝒐 𝒓𝒆𝒂𝒅 𝒇𝒂𝒏𝒕𝒂𝒔𝒕𝒊𝒄 𝒉𝒊𝒔𝒕𝒐𝒓𝒚 .
𝒐𝒌 𝒈𝒐𝒐𝒅, 𝒘𝒆 𝒘𝒊𝒍𝒍 𝒔𝒕𝒂𝒓𝒕 𝒑𝒐𝒔𝒕 𝒊𝒕 𝒑𝒂𝒓𝒕 𝒐𝒏𝒆 𝒖𝒑𝒕𝒐 𝒕𝒉𝒆 𝒆𝒏𝒅👍👍👍👍👍👍📖📖📖📖📖📖📖👓👓📖📖
#በእውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ_ለይ_የተመሰረተ

✍️ ተስፋ ያጣች ሴት 💖

🟣 ክፍል አንድ 🟣

...ሃና ትባላለች ተወልዳ ያደገችው እዚው ከተማችን አዲስ አበባ ልዩ ስሙ መገናኛ አካባቢ ነው። የምትኖረው ከእናቷና ከእንጀራ አባቷ ጋር ሲሆን ለእናቷ የመጀመሪያ ልጅ ነች ታድያ የሃና ውስብስብና አሳዛኝ ታሪኮች የጀመሩት ገና በለጋ እድሜዋ ነው ሃና ከእናቷ ከአፀደ ጋር እስከ ስምንት አመቷ ድረስ የኖረች ሲሆን ከዛ ቡሃላ ነበር እናቷ ቴድሮስን አግብታ መኖር የጀመሩት በእርግጥ የሀና እናት ልጇ ሃናን የወለደቻት ከአንድ ባለፀጋ ቢሆንም ሰውየውን ግን ለሀና ሳታስተዋውቃት ይኸው ሀና የ10 አመት ልጅ ሆናለች... አፀደም ልጇ ሃናን በጣም ተቸግራ ልብስ አጥባ ቀን ስራ ሰርታ ልጇን ግን እጅግ አሳምራ ነበር ያሳደገቻት ...የሀና እናት አፀደ ከሀና አባት ጋር የተዋወቀችው እሷ ሰው ቤት በምትሰራበት ወቅት ነበር ይሁንና ገና የ15 አመት ታዳጊ ስለነበረች ምንም አይነት ፆታዊ ግንኙነትን አታውቅም ለዚም ነበር አፀደ በሀና አባት ተደፍራ ሀናን ለመውለድ የተገደደችው ይሁና ግን አፀደ ልጇ ሀናን ከማንም እና ከምንም በላይ እጅግ በጣም ትወዳታለች እናት ልጇን ባትጠላም የነሱ ፍቅር ግን እጅግ በጣም ያስቀና ነበር ለዚም ነው አፀደ የኔ የምትለው ዘመድ ስለሌላትና ሀናም እድሜዋ ከፍ ሲል "አባቴ ማነው?" አያለች ስታስቸግራት የቀድሞ ወዳጅዋን ቴድሮስን አግብታ ለመውለድ የወሰነችው ...ታድያ ሀና ቴዎድሮስን እንደ አባቷ ስለምታየው በጣም ትወደው ነበር ይህ በንዲህ እንዳለ አፀደ አረገዘች ሀናም ይሄን ስታይ እጅግ በጣም ነበር የተደሰተችው እህት ሊወለድልኝ ነው ብላ ለክፍል ጓደኞቿና ለመንደሩ ልጆች ሳይቀር በየግዜው ትነግራቸዋለች ...ቀናት በሳምንታት ሳምንታት በወራት ተተካክተው ዘጠኝ ወር ሞልቷት ለአፀደ ሁለተኛ ወንድ ልጇን ለሀና ደግሞ ወንድም ተወለደላት ...ሀና አሁን ደስተኛ ናት ወንድም አላት አባትም እንዲው ...ታድያ አፀደ አራስ በመሆኗ ምክንያት ሀናና የእንጀራ አባቷ ቴዲ መሬት ላይ ፍራሽ አንጥፈው መተኛት ጀመሩ በዚ ጊዜ ነበር የሀና ፈተና ሀ ብሎ የጀመረው ሀና ገና የ3ኛ ክፍል ተማሪ ናት እድሜዋም ገና 10 ነው ይሁን እንጂ ቴድሮስ አብራው ስትተኛ ስሜቱ ይፈታተነው ጀመር ይህችን ህፃን ሀናም በእንቅልፍ ልቧ ስስ የለሊት ሱሪዋን በማውለቅ አይታው ቀርቶ ሲያወሩ ሰምታው የማታውቀውን ድርጊት ይፈፅምባት ጀመር ...በርግጥ ሀይል ተጠቅሞ ትክክለኛ ወሲብ የሚባለውን አልፈፀመባትም ምክንያቱም ህፃን ስለሆነች ብትጮህስ ብሎ ይፈራ ነበር ቢሆንም ግን በየእለቱ ይህን አስነዋሪ ድርጊት ቀጠለ ሀናም ይሄን እንግዳ ድርጊት ለማንም ትንፍሽ ሳትል 1 አመት ሞላት ከቀን ወደቀን ተጫዋችና ፍልቅልቋ ሀና እናቱ እንደሞተበት ህፃን ትካዜ አበዛች ...አፀደም ባልዋና ልጇ ሀና እንደ አባትና ልጅ እንዲተያዩላት ስለምትፈልግ ብዙ ግዜ አብረው ሲተኙ ደስተኛ ትሆን ነበር ቴድሮስም አልጋ ላይ ከመተኛት ይልቅ ከሀና ጋር መሬት መተኛት እንደሚመቸው በመናገር በድርጊቱ ፀና ...ሀና የ14 አመት ልጅና የ8ኛ ክፍል ተማሪ ሆነች ይሄኔ የእንጀራ አባቷ የሚያደርጋት ነገር አይምሮዋን ይበጠብጣት ጀመር ይህን ነገር ለእናቷ ብትነግራት እናቷ ባልዋን ከመፍታትም አልፋ እንደምትታመምባት ማሰብ ጀመረች ስለዚህ የሚሻለው ዝምታ ነበርና ሀና የእንጀራ አባቷንና የተወለደውን ህፃን አልፎም ወንድ የሚባል ፍጡር ጠላች በትምህርቷም እጅግ በጣም በመቀዝቀዝ ከዱርዬ ሴት ጓደኞቿ ጋር ከትምህርት በመፎረፍ አጓጉል ቦታ መዋል ጀመረች...

#ይቀጥላል.........
ቶሎ ቶሎ ላይክ አርጉ ፤ ለጓደኞቻችሁም አጋሮአቸው🙏

❤️readingforknown😍
💖⚘➣ @readingforknown♥️💍
══•ೋ•✧🌹🌸🌹ೋ✧•══
▫️🍃ሼር🕊SHARE🍃▫️
📝Anthropology Mid-Exam
[prep. by Tutorial Class ይመቻል]

I. Say True if the statement is Correct and False if Incorrect.

1. Anthropology is the Science of humanity, which Originated in Greece.

2. Structural Linguistics examines the relationship between language and culture.

3. Non-material Culture is man-made objects such as tools, implements, furniture, automobiles, buildings, dams, roads, bridges.

4. Cultural relativism suspends judgment and views about the behavior of people from the perspective of their own culture.

5. Bergamann's Rule indicates that in colder regions, warm-blooded animals will have stockier bodies than their counterparts from warmer regions.

II. Choose the best Answer from the given alternatives

6. Which of the following is one of the Character of Ethnology?

A. Usually Synthetic
B. Requires field work to collect data
C. It is not Comparative.
D. It is Descriptive

7. Which of the following is Correct about Anthropology?

A. Anthropology is Only the Study of Primitive Society.
B. Anthropology studies not only about rural areas and peoples But also about Urban areas
C. Anthropolog is solely about the Origin of Modern Human being.
D. All are Correct

8. _______is specifically defined as the process by which an individual learns the rules and values of One's Culture.
A. Culture
B. Enculturation
C. Morality
D. Acculturation

9. All of the Following are Artefacts Except:
A. Ornaments
B. Tools
C. Animal bones
D. Coins

10. The compensation given upon marriage by the family of the groom to the family of the bride is called:
A. Bride Service
B. Dowry
C. Bride Wealth
D. Family Price

11. The Married couple forms an independent place of residence away from the relatives of either spouse. Which post-marital residence rule does this Imply?

A. Neolocal Residence
B. Matrilocal Residence
C. Anvuvulocal Residence
D. Patrilocal Residence

12. Which of the following is not included under the Cumulative Effects of Theory of Evolution
A. Replication
B. Variation
C. Selection
D. Similarity

13. The features listed below are the Characteristics of Culture Except:
A. Culture is Symbolic
B. Culture is Shared
C. Culture Can't be Genetically Transmitted
D. Culture is Static

14. Norms guiding ordinary usages and conventions of everyday life are known as:

A. Folkways
B. Beliefs
C. Mores
D. Rule of Law

15. _______is a branch of anthropology and the systematic study of individual cultures
A. Ethnography
B. Ethnology
C. Linguistic Anthropology
D. Systematic Anthropology

16._____________study how culture and environment have influenced these two areas of biological evolution and contemporary variations.
A. Physical Anthropologists
B. Comparative Biologists
C. Cultural Anthropologists
D. Environmetal Anthropologists

17. When the descent is traced solely through the female line, It is called:
A. Matrilineal Descent
B. Patrilineal Descent
C. Cognatic Descent
D. Kinship Descent

III. Give Short Answer

18. Mention the four Countries in which Anthropology were Originated.

19. Write at least two examples of Non-material Culture [by yourself-Not from the Module]

20. What is the Incest Taboo?

Send your Answer @comment

©Tutorial class ይመቻል
Adama science and technology university
C++ Mid exam


♻️Share and Support Us.
═══════════════════
Join us 👇👇
📌
@readingforknown
📌ለ አስተያየት እና ጥያቄ 👇
@comment
@readingforknown_2013Discussion