Best talented students with the highest votes:
ከፍተኛ ድምፅ ያገኙ ምርጥ ባለተሰጥኦ ተማሪዎች:
1st.Nathan Zemenu
Grade:7A
Campus:Bole 24
Total votes:580
2nd.Yohana Aderajew
Grade:1B
Campus:Lafto
Total Votes:515
3.Amen Mewail
Grade:4E
Campus:CMC
Total votes:485
Congratulations!!!!!👏👏👏
https://t.me/GSSTS
ከፍተኛ ድምፅ ያገኙ ምርጥ ባለተሰጥኦ ተማሪዎች:
1st.Nathan Zemenu
Grade:7A
Campus:Bole 24
Total votes:580
2nd.Yohana Aderajew
Grade:1B
Campus:Lafto
Total Votes:515
3.Amen Mewail
Grade:4E
Campus:CMC
Total votes:485
Congratulations!!!!!👏👏👏
https://t.me/GSSTS
We are so proud of our talented students. We will continue our efforts so that they can develop their talents.
Gibson School Sytems
Social Media Division
በባለተሰጥዖ ተማሪዎቻችን በእጅጉ እንኮራለን።ተሰጥዎቻቸውንም እንዲያሳድጉ ጥረታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን።
የጊበሰን ት/ቤቶች ሥርዓት
የማህበራዊ ሚዲያ ክፍል
https://t.me/GSSTS
Gibson School Sytems
Social Media Division
በባለተሰጥዖ ተማሪዎቻችን በእጅጉ እንኮራለን።ተሰጥዎቻቸውንም እንዲያሳድጉ ጥረታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን።
የጊበሰን ት/ቤቶች ሥርዓት
የማህበራዊ ሚዲያ ክፍል
https://t.me/GSSTS
E-Birr ኢ-ብር
Service that meet customer's financial needs
* Cash-in/cash-out
*Bank transfers
*Airtime payments
*Merchant payment
*bill payment
*salary payment
*school payment
Contact 6836
https://t.me/ebirrtradingplc

Friday, July 16, 2021
Dear Respected Parents,
Please note that :
1. There will be no school beginning from Monday, July 19 up to Wednesday, July 21, 2021 due to Id Al Adeha (Arefa) Holiday.
2.Final Exam Returning days
A. Pre KG-Grade 6
Thursday, July 22 and Friday,July 23,2021.
Please be reminded that there will no be shift change. This means during revision week those who were coming on Tuesday, Thursday and Saturday shall come on Thursday, July 22, 2021. Those who were coming on Monday, Wednesday & Friday shall come on Friday, July 23, 2021.
B) Grades 7-11
Grade 9 and 10-Thursday, July 22, 2021
Grade 7 and 11-Friday, July 23, 2021
N.B
Exam returning days will be half day until 1:00 p.m.
With Regards,
Gibson School Systems
ዓርብ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 ዓ.ም
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
1. በኢድ አል አደሃ(አረፋ) በዓል ምክንያት ከሰኞ፣ ሐምሌ 12-ረቡዕ ፣ ሐምሌ 14፣ 2013 ዓ.ም ት/ቤት ዝግ ነው።
2.የፈተና ወረቀት የሚሰጥባቸው ቀናት
ሀ. ከአፀደ ህፃናት- 6ኛ ክፍል
ሐሙስ፣ ሐምሌ 15-ዓርብ ፣ ሐምሌ 16፣ 2013 ዓ.ም
እባክዎ የፈረቃ ለውጥ እንደሌለ ያስታውሱ።ይህ ማለት በማጠቃላያ ፈተና የክለሳ ሳምንት ማክሰኞ፣ሐሙስና ቅዳሜ ሲመጡ የነበሩ ተማሪዎች ሐሙስ፣ሐምሌ 15፣2013 ዓ.ም ይመጣሉ።ሰኞ፣ረቡዕ እና ዓርብ ሲመጡ የነበሩት ደግሞ ዓርብ፣ሐምሌ 16፣2013 ዓ.ም መምጣት ይኖርባቸዋል።
ለ. ከ7-11ኛ ክፍል
9ኛ-10ኛ ክፍል - ሐሙስ፣ ሐምሌ 15፣ 2013 ዓ.ም
7ኛ እና 11ኛ ክፍል - ዓርብ፣ሐምሌ 16፣ 2013 ዓ.ም
ማስታወሻ:
ፈተናው በሚወስዱባቸው ቀናት በት/ቤት የሚቆዩት ለግማሽ ቀን እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት ብቻ ይሆናል።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
የጊብሰን ት/ቤቶች ስርዓት

Forwarded from E-Birr ኢ-ብር (E-Birr ኢ-ብር ✅)
#ዋይ_ፋይ_ክፍያ_በኢብር ?
#አዎ!
የኢትዮ-ቴሌኮም የዋይ ፋይ ክፍያ በኢ-ብር
*********************
በኢ-ብርዎት በቀላሉ የዋይ ፋይ ክፍያዎትን በመክፈል ውድ ጊዜዎትን ያድኑ፡፡
አሁኑኑ *841# በመደወል የኢ-ብር ቤተሰብ በመሆን በቀላሉ ይክፈሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ #በ6836 ላይ ይደውሉ!

IMPORTANT REMINDER /ጠቃሚ ማስታወሻ
Tomorrow is the deadline to complete all 4th quarter worksheets, weekly review sheets and tests.
የ4ኛውን ሩብ ዓመት ወርክሽቶችን፣ ሳምንታዊ የመለማመጃ ወርክሽቶችን እና ሙከራዎችን (Tests) መስሪያ ቀነ ገደቡ ነገ ይጠናቀቃል።
........................................
Sunday, July 11, 2021
Dear Grade 1-12 Respected Parents,
All the 4th quarter worksheets, weekly review sheets and tests are open for those who didn’t get the chance to do them due to various reasons. Students who got zero for any reason and also those who received the remark “never submitted” will be treated similarly. You can access the documents beginning from Monday, July 12, 2021 at 8:00 AM and they will remain open all the way to Wednesday, July 21, 2021at 11:00 PM. Please make sure your child completes all of the given assignments during that time.
With Regards,
Gibson School Systems
................
እሁድ፣ ሐምሌ 4 ቀን፣ 2013 ዓ.ም
ውድ የተከበራችሁ ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች፣
በተለያዩ ምክንያቶች የ4ኛውን ሩብ ዓመት ወርክሽቶችን፣ሳምንታዊ የመለማመጃ ወርክሽቶችን እና ሙከራዎችን(Tests) ላልሰሩ ተማሪዎች ክፍት አድርገናል፡፡ በተለያየ ምክንያት ዜሮ ያገኙ እንዲሁም “Never Submitted” ለሆነባቸው ተማሪዎች ጥያቄዎችን እንዲሰሩ በድጋሚ ዕድሉን ሰጥተናል፡፡ ልጅዎ ሁሉንም ጥያቄዎች ከሰኞ ፣ ሐምሌ 5 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን እስከ ረቡዕ ፣ሐምሌ 14 ቀን ከምሽቱ 5:00 ሰዓት ድረስም ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ እባክሆን ከተሰጠው የቀን ገደብ በፊት ሁሉንም ጥያቄዎች ልጅዎ መስራቱን/ትዋን ያረጋግጡ፡፡
ከሰላምታ ጋር፣
የጊብሰን ትምህርት ቤቶች ስርዓት

Dear Parents,
Please note that due to closed roads/traffic jam, school will be closed tomorrow Thursday, July 22, 2021. Hence, Thursday's shift will come on Friday, July 23 morning before 8:00 am and Friday's shift will come on Firday, July 23 afternoon before 1:00 pm.
We will not accept any student out of the above program.
With Regards,
Gibson School Systems
ውድ ወላጆች
በነገው ዕለተ በሚፈጠረው የመንገድ መዘጋት ምክንያት ነገ ሐሙስ ፣ ሐምሌ 15፣ 2013 ዓ.ም ት/ቤት ዝግ ይሆናል ። በዚህ መሠረት የነገ ሐሙስ ፈረቃዎች አርብ ሐምሌ 16 ጠዋት ከ2 ሰዓት በፊት የሚመጡ ሲሆን የአርብ ፈረቃዎች አርብ ከሰአት ከቀኑ 7 ሰዓት በፊት ት/ቤት ይገኛሉ።
ከዚህ ፕሮግራም ውጭ የሚመጡትን የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

Final Exam Paper Returning Schedule
Dear Respected Parents,
Please be reminded that there will not be shift change. This means during revision week those who were coming on Tuesday, Thursday and Saturday shall come on Friday, July 23, 2021 in the morning before 8:00 am. Those who were coming on Monday, Wednesday and Friday shall come on Friday, July 23, 2021 in the afternoon before 1 pm.
N.B
👉🏽 Going home time for morning shift will be 11:30 am and afternoon shift will go home at 4:00 pm.
👉🏽 We will not accept any student out of the above schedule.
With Regards,
Gibson School Systems
.......................................................................
የፈተና ወረቀት የሚሰጥበት ፕሮግራም
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
እባክዎ የፈረቃ ለውጥ እንደሌለ ያስተውሉ። ይህ ማለት በማጠቃላያ ፈተና የክለሳ ሳምንት ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ሲመጡ የነበሩ ተማሪዎች ዓርብ፣ ሐምሌ 16፣ 2013 ዓ.ም ጠዋት ከ2 ሰዓት በፊት ይመጣሉ። ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ሲመጡ የነበሩት ደግሞ ዓርብ፣ ሐምሌ 16፣ 2013 ዓ.ም ከሰዓት ከቀኑ 7 ሰዓት በፊት መምጣት ይኖርባቸዋል።
ማስታወሻ:
👉🏽ወደ ቤት የመሄጃ ሰዓት እንደሚከተለው ነው። የጠዋት ፈረቃዎች ከረፋዱ 5:30 ላይ ወደ ቤት ይሄዳሉ። የከሰዓት ፈረቃዎች ደግሞ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ወደ ቤታቸው የሚሄዱ ይሆናል።
👉🏽ከዚህ ፕሮግራም ውጭ ማንኛውንም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

Dear GSS Respected Parents/ Guardians,
This is to notify we are finalizing collecting information regarding siblings of current students that wish to enter Pre-KG for the 2021/22 academic year. We do this to give registration priority for biological siblings of the current student’s before admitting new students.
So, we request you kindly to fill the form using the link below to give full information about the siblings of current students.
👉🏽Please feel free to contact campus administrators to fill the registration form on a paper in case you couldn't be able to fill the online form.
With Regards,
Gibson School Systems
ውድ የጊብሰን ትምህርት ቤቶች ሥርዓት ወላጆች/አሳዳጊዎች፣
ይህንን ማስታወሻ የጻፍንልዎ በ2014 የትምህርት ዓመት ፕሪኬጂ(Pre-KG) ለመግባት ለሚፈልጉ በዚህ ዓመት እየተማሩ ላሉ ተማሪዎች ወንድም/እህት ለሆኑ ተማሪዎች ቅበላ ቅድሚያ መረጃ መሰብሰብ በማጠናቀቅ ላይ መሆናችን ለማሳወቅ ነው፡፡ ይህንን የምናደርገው አሁን እየተማሩ ላሉ የጊብሰን ተማሪዎች ሥነ-ሕይወታዊ(Biological) በሆነ፣ ከአንድ አባት/እናት ለተወለዱ እህቶችና ወንድሞች ቅበላ ሌሎች አዲስ ተማሪዎችን ከመመዝገባችን በፊት ቅድሚያ ለመስጠት ነው፡፡
በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም በአሁን ሰዓት እየተማሩ ላሉ ልጆችዎ እውነተኛ ወንድምና እህት ስለሆኑት ልጆችዎ ለፕሪኬጂ ቅድሚያ ምዝገባ እንዲያገለግል ለቅድሚያ ምዝገባ የተሟላ መረጃ እንድትሰጡ በትህትና እናሳውቃን፡፡
👉🏽 የኦንላይ ቅፁን ያልሞሉ የካምፖስ አስተዳደሮችን በማግኝት የወረቀት ቅፁን መሙላት ይችላሉ።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣
የጊብሰን ትምህርት ቤቶች ስርአት
https://docs.google.com/forms/d/1fyFkbe1J2lRPKhIiSGUs121HLIFSAS_WPGXjQDL9XPM/viewform?edit_requested=true

Google Docs
SIBLING STUDENTS’ INFORMATION FOR 2021/2022 ACADEMIC YEAR (እየተማሩ ያሉ ተማሪዎች እህት ወይም ወንድም (siblings) የሆኑ በ2014 የትምህርት…
Dear Respected GSS Parents/Guardians,
We kindly request you to fill the form below to give us information about any siblings of current students that wish to join Pre-KG for the 2021/2022 academic year. Please fill the current student's full information.…

Forwarded from GSS KG Division (Gibson School Systems)
Dear Respected Parents,
As you all know, our department conducted the GSS Talent Show competition for the first time in the history of the school and we have announced the winners from each category.
We have a plan to conduct the award ceremony at our central office on Wednesday, July 28, 2021 at 10:00 a.m.
Here is the name list of the winners invited to the ceremony:
MEKENISSA CAMPUS
1.Nathaniya Solomon(G.6D)
2.Hassen Mohammed(G.7E)
3.Bitaniya Lealem(G.5C)
4.Jud Yassin(G.6F)
BOLE CAMPUS
1.Maraki Stefano(G.4C)
2.Eldana Temesgen(G.4B)
3.Fiker Ashenafi(G.3A)
CMC CAMPUS:
1.Amen Mewail G.4E
2.Nathan Yonas G.5D
BOLE 24 CAMPUS:
1.Nathan Zemenu(G.7A)
2.Mariyamawit Bayu(G.4C)
3.Elda Abiy(G.4A)
LAFTO CAMPUS:
1.Yohana Aderajew(G.1B)
SARBET CAMPUS:
1.Loza Yitbarek(G.4E)
KOLFE CAMPUS:
1.Menal Abdulfetah(G.5B)
N.B :
1.The students must wear the GSS uniform to attend the program.
GSS Social Media Division
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
እንደሚታወቀው የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የማህበራዊ ሚዲያ ክፍል በት/ቤቱ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነ የተሰጥዖ ወድድር ማካሄዳችንና አሸናፊዎችን ይፋ ማድረጋችን ይታወሳል።
የፊታችን ረቡዕ፣ሐምሌ 21፣2013 ዓ.ም ረፋድ 4:00 ሰዓት ላይ በማዕከላዊ ቢሯችን የሽልማት አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ለማካሄድ አቅደናል።
በመሆኑም ስማቸው ከዚህ በላይ የተዘረዘረ አሸናፊ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በማዕከላዊ ቢሮ ተገኝተው የሥነ ሥርዓቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።
ማስታወሻ:ተማሪዎቹ ፕሮግራሙን ለመካፈል የት/ቤቱን የደንብ ልብስ ለብሰው መምጣት ይጠበቅባቸዋል።
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት

IMPORTANT UP COMING EVENTS
1.The final 2020/2021 hard copy Student's report card will be given for all GSS Parents from August 25-31/2021 in their respective Campuses.
2.Prep and Grade 8 virtual graduation will be conducted on Sunday,August 22,2021.
3-Grade 12 virtual graduation will be conducted after they take the national exam. The exact date will be announced after the official announcement of dates for the national exam.
Thank you!
Gibson School Systems
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ጠቃሚ ክንውኖች
1.የ2013 ዓ.ም የተማሪዎች ሰርተፊኬት ከረቡዕ ነሐሴ 19-ማክሰኞ፣ነሐሴ 25፣2013 ዓ.ም ተማሪዎቹ በሚማሩበት ቅርንጫፍ ይሰጣል።
2.የቅድመ መደበኛ(Prep) እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የኦንላይን ምረቃ እሑድ፣ነሐሴ 16፣2013 ዓ.ም ይከናወናል።
3.የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የኦንላይን ምረቃ ተማሪዎቹ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ በኋላ የሚደረግ ይሆናል።ትክክለኛ ቀኑንም ብሔራዊ ፈተና የሚፈተኑበት ቀን በይፋ ከተገለፀ በኋላ የምናሳውቅ ይሆናል።
እናመሰግናለን !

Dear parents,
To watch GSS Talent Show Award Ceremony, please subscribe to GSS Official YouTube Channel through the following link :
https://youtube.com/c/gibsonschoolsystems

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Let us fight together against COVID-19.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The Power and Importance of Reading
Dear respected Parents,
This is to inform you that,the last deadline for soft copy report card correction will be Monday,August 16,2021.
With Regards,
Gibson School Systems
፨፨፨፨፨፨፨፧፧፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ውድ ወላጆች፣
በሶፍት ኮፒ የተላከው የተማሪዎች ውጤት የመጨረሻ የማስተካከያ ቀን ሰኞ፣ነሐሴ 10፣2013 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን።
ከሰላምታ ጋር

Dear Respected Parents;
Registration for returning students and pre-kindergarten students of returning families will be from August 9-22, 2021 including Saturdays and Sundays from 7:00 am -6:00 pm.
The 2021/2022 registration of students is late due to various reasons. Hence, new students who applied to join GSS have taken entrance exam and are waiting for response. Acceptance of new students will be carried out after the registration of the returning students of GSS. Parents are kindly reminded again to register their children according to the given deadline to manage the space GSS will have and to give chance to the new students.
Please pay through E-birr to use your time effectively.
✔️ We have sent detail information through students' e-mail account.
✔️ Please feel free to contact us at the Central Office anytime at 011-662-8312 for more information about the registration process.
With Regards,
Gibson School Systems
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
ለነባር ተማሪዎችና ለነባር ቅድመ አጸደ ሕጻናት ተማሪዎች ምዝገባ ከሰኞ፣ ነሐሴ 03፣ 2013 ዓ.ም እስከ እሁድ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 ዓ.ም ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት - 12 ሰዓት ይካሄዳል።
የ2014 የተማሪዎች ምዝገባ በተለያዩ ምክንያቶች ዘግይቷል፡፡ በመሆኑም በጊብሰን ትምህርት ቤቶች ሥርዓት ትምህርታቸውን ለመከታተል ያመለከቱ አዲስ ተማሪዎች ፈተና ወስደው መልስ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ ስለዚህ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ከተጠናቀቀ በኋላ ባለን ክፍት ቦታ ለአዲስ ተማሪዎች እድል ለመስጠት ምዝገባ እናካሂዳለን፡፡ ወላጆች ነባር ተማሪዎችን በሰዓቱ እንዲያስመዘግቡ በትህትና እናስታውሳለን፡፡
እባክዎ ክፍያውን በኢ-ብር(E-Birr) በመፈጸም ጊዜዎን ይቆጥቡ፡፡
✔️ምዝገባው በተመለከተ ዝርዝር መረጃ በተማሪዎች ኢሜል አካውንት ልከናል።
✔️የምዝገባ ሂደትን (registration process) በተመለከተ መረጃ የሚያስፈልግዎት ቢሆን በማንኛውም ጊዜ በማእከላዊ ቢሮ ስልክ በሥራ ሰዓት በ0116628312 ደውለው ያግኙን፡፡