Forwarded from GSS KG Division (Gibson School Systems)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
2021/2022 A.Y GSS Online Registration Steps
የ2014 ዓ.ም ት/ዘመን የጊ. ት. ስ. የኦንላይን ምዝገባ ቅደም ተከተል

Forwarded from E-Birr ኢ-ብር (E-Birr ኢ-ብር ✅)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኢ-ብር
በጥራቱ ፣በምቾቱ ፣በመስተንግዶ ወደር የማይገኝለት አየር መንገዳችን፤ በክፍያ አማራጭ ከ ኢ- ብር ጋር አብሮ ይሰራል ፡፡ ኢ- ብር ለቴክኖለጂ ሽግግር የጀርባ አጥንት የሆነው ፤የዲጂታል ሲስተም ቀዳሚ የክፍያ አማራጭ ነው፡፡ በፈለጉት ጊዜ 24/7 ወዲያውኑ የአየር ቲኬትዎን በኢ-ብር መግዛት ይችላሉ ፡፡
ኢ-ብር ፈጣንና አና አስተማማኝ የክፍያ አማራጭ!
በጥራቱ ፣በምቾቱ ፣በመስተንግዶ ወደር የማይገኝለት አየር መንገዳችን፤ በክፍያ አማራጭ ከ ኢ- ብር ጋር አብሮ ይሰራል ፡፡ ኢ- ብር ለቴክኖለጂ ሽግግር የጀርባ አጥንት የሆነው ፤የዲጂታል ሲስተም ቀዳሚ የክፍያ አማራጭ ነው፡፡ በፈለጉት ጊዜ 24/7 ወዲያውኑ የአየር ቲኬትዎን በኢ-ብር መግዛት ይችላሉ ፡፡
ኢ-ብር ፈጣንና አና አስተማማኝ የክፍያ አማራጭ!
Forwarded from GSS KG Division (Gibson School Systems)
Forwarded from E-Birr ኢ-ብር (E-Birr ኢ-ብር ✅)
በኢ-ብር ይክፈሉ እራስዎን ያዘምኑ!
በፈረስ ተጉዘው ሲጨርሱ ክፍያዎንት በቀላሉ በኢ-ብር መክፈል ይችላሉ::
ፈረስ ያደርሳል!
#feres #ebirr #paywithebirr #onlinepayment
በፈረስ ተጉዘው ሲጨርሱ ክፍያዎንት በቀላሉ በኢ-ብር መክፈል ይችላሉ::
ፈረስ ያደርሳል!
#feres #ebirr #paywithebirr #onlinepayment
Forwarded from GSS KG Division (Gibson School Systems)
Forwarded from GSS KG Division (Gibson School Systems)
Dear Respected Parents,
This year's registration started late due to various reasons. New students are waiting to be registered after taking entrance exam. After August 22 we will start registering new students according to the space we have. Hence, returning students including Pre-KG siblings of returning students have to finish registration with the next few days.
With Regards
Gibson School Systems
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
የዘንድሮ ምዝገባ በተለያዩ ምክንያቶች ዘግይቶ ተጀመሯል። በመሆኑም አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ወስደው ለመመዝገብ በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ከነሐሴ 16 በኋላ ባሉን ቀሪ ቦታዎች አዲስ ተማሪዎች ተቀብለን መመዝገብ ስለምንጀምር ነባር ተማሪዎች እንዲሁም የነባር ተማሪዎች ወንድም/እህት የሆኑ የቅድመ አፀደ ህፃናት በቀሩት ጥቂት ቀናት መመዝገብ ይኖርባቸዋል።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
የጊብሰን ት/ቤቶች ስርዓት

How to pay school fee using ebirr
የት/ቤት ክፍያን እንዴት በኢ-ብር መክፈል ይቻላል ?
የት/ቤት ክፍያን እንዴት በኢ-ብር መክፈል ይቻላል ?
Dear Respected Parents,
Please fulfill the following documents when you come to school to register Pre-KG sibling student:
1. Birth certificate (from Kebele -Original with 1 photocopy)
2. Vaccination card (original with 1 photocopy)
3. ID card of the parent (original with 1 photocopy)
4. One (1) photograph
5. E-mail address
6. The student ID-card of their brother/sister who is currently learning in GSS.
With Regards,
Gibson School Systems
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች:
በትምህርት ቤታችን ወንድም/እህት ያላቸውን ጀማሪ ተማሪዎች ለማስመዝገብ ሲመጡ እባክዎ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ያሟሉ:
1.የልደት የምስክር ወረቀት (ከቀበሌ-ዋናውን ከፎቶ ኮፒ ጋር)
2.የክትባት ካርድ (ዋናውን ከፎቶ ኮፒ ጋር)
3.የወላጅ መታወቂያ ካርድ (ዋናውን ከፎቶ ኮፒ ጋር)
4.አንድ ፎቶግራፍ
5.የኢ-ሜል አድራሻ
6.በጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የሚማረው ወንድም/የምትማረው እህት የመታወቂያ ካርድ
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት

Dear Parents,
We would like to inform you that Central Office working time until August 31, 2021 will be from 7:30 am - 3:30 pm.
With Regards,
Gibson School Systems
ውድ ወላጆች ፣
እስከ ነሐሴ 25፣ 2013 ዓ.ም ድረስ የማዕከላዊ ቢሮ የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 1:30 እስከ 9:30 መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
የጊብሰን ት/ቤቶች ስርዓት
We would like to inform you that Central Office working time until August 31, 2021 will be from 7:30 am - 3:30 pm.
With Regards,
Gibson School Systems
ውድ ወላጆች ፣
እስከ ነሐሴ 25፣ 2013 ዓ.ም ድረስ የማዕከላዊ ቢሮ የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 1:30 እስከ 9:30 መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
የጊብሰን ት/ቤቶች ስርዓት
Forwarded from GSS KG Division (Gibson School Systems)
Dear Respected Parents,
The GSS French Department is glad to announce that the French classes will start from the outset of the next academic year.
Therefore, If you are interested to enroll your child in to French classes :
1. Pay the French Language school fee
2. Send us the picture of the receipt on Telegram (0986886491).
Then ,we will issue the card which enable you to buy the French books (teaching method) from Alliance Française.
With Regards,
Gibson School Systems
French Language Department
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች
በጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የፈረንሳይኛ ቋንቋ ትምህረት ክፍል የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንደተጀመረ የፈረንሳይኛ ትምህርት እንደሚጀምር ስንገለፅ በደስታ ነው።
ስለዚህ ልጅዎ የፈረንሳይኛ ቋንቋ ትምህረት እንዲማር/እንድትማር የሚፈልጉ ከሆነ:
1. የፈረንሳይኛ ትምህርት ክፍያ አስቀድመው እንዲከፍሉ
2. ክፍያ የፈፀሙበትን ደረሰኝ ፎቶ በማንሳት በቴሌግራም ቁጥር 0986886491 እንዲልኩልን እንጠይቃለን።
ከዚያ በኋላ ከአሊያንስ ፍራንሲስ የፈረንሳይኛ መጽሐፎችን(የማስተማሪያ ዘዴ) የምትገዙበትን ካርድ የምንሰጣችሁ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት
የፈረንሳይኛ ቋንቋ ት/ት ክፍል