Dear Respected Parents,
This is to inform you that today is the deadline to send talent videos.
Thank you!
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
ዛሬ የተሰጥዖ ውድድር ቪዲዮዎችን ለመላክ የመጨረሻው ቀን መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
እናመሰግናለን!
https://t.me/GSSTS
This is to inform you that today is the deadline to send talent videos.
Thank you!
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
ዛሬ የተሰጥዖ ውድድር ቪዲዮዎችን ለመላክ የመጨረሻው ቀን መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
እናመሰግናለን!
https://t.me/GSSTS
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Code L8:Meklit Yakob G.2C Lafto Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
Dear Respected Parents,
We received a number of videos for the talent show competition. We appreciate the way you supported your child to show his/her talents.
Our team will evaluate all the talent videos based on criteria and announce students who will pass to the next round.
With Regards,
Gibson School Systems
Social Media Department
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
በርካታ የተሰጥዖ ውድድር ቪዲዮዎችን ተቀብለናል።ልጅዎ ተሰጥኦውን/ዋን እንዲያሳይ/እንድታሳይ ያደረጉትን ድጋፍ ለማድነቅ እንወዳለን።
ቡድናችን የተሰጥዖ ቪዲዮዎቹን በተቀመጠው መስፈርት መሠረት በመገምገም ወደ ቀጣይ ዙር ያለፉትን ተማሪዎች ይፋ የሚያደርግ መሆኑን በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት
የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ

👍18❤2
Dear Respected Parents,
We will officially announce students who are qualified for the second round of GSS Talent Show competition by today.
Thank you!
Gibson School Systems
Social Media Department
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
በጊብሰን የተሰጥዖ ውድድር ወደ ሁለተኛው ዙር ያለፉትን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ይፋ እንደምናደርግ ለመግለፅ እንወዳለን።

👍6
Dear Respected Parents,
We would like to appreciate all of our students who are participating in GSS Talent Show competition. We are done with the first round and here is the name list of talented students who are qualified for the next round:
N.B Please help your child to prepare nice videos for the second round competition on the coming first semester break days.
With Regards,
Gibson School Systems
Social Media Department
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች:
በጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር እየተወዳደሩ ያሉ ተማሪዎቻችንን ለማድነቅ እንወዳለን።
ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፉ ባለተሰጥዖ ተማሪዎቻችን ተከታዮቹ ናቸው።
ማስታወሻ:በመጪዎቹ የአንደኛ ሴምሴተር የእረፍት ቀናት ልጅዎ ለሁለተኛ ዙር ውድድራችን የተሻለ የመወዳደሪያ ቪዲዮ እንዲሰራ/እንድትሰራ ያግዙት/ያግዟት።

The second round of the GSS Talent Show Competition will start next week based on the following schedule:
1.Bole Campus=Monday, February 21, 2022
2.Bole24 Campus=Tuesday, February 22, 2022
3.CMC Campus=Wednesday, February 23, 2022
4.Kolfe Campus=Thursday, February 24, 2022
5.Lafto Campus=Friday, February 25, 2022
6.Mekanessa Campus=Saturday, February 26, 2022
7.Sarbet Campus=Sunday,February 27, 2022
With Regards,
Gibson School Systems
Social Media Department
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
ሁለተኛው ዙር የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር በተከታዩ መርሐግብር መሠረት በሚቀጥለው ሳምንት ይጀምራል።
1.ቦሌ ካምፓስ=ሰኞ፣ የካቲት 14፣ 2014 ዓ.ም
2.ቦሌ ሃያ አራት ካምፓስ=ማክሰኞ፣ የካቲት 15፣2014 ዓ.ም
3.ሲኤምሲ ካምፓስ=ረቡዕ፣ የካቲት 16፣2014 ዓ.ም
4.ኮልፌ ካምፓስ=ሐሙስ፣ የካቲት 17፣ 2014 ዓ.ም
5.ላፍቶ ካምፓስ=ዓርብ፣ የካቲት 18፣2014 ዓ.ም
6.መካኒሳ ካምፓስ=ቅዳሜ፣ የካቲት 19፣2014 ዓ.ም
7.ሳርቤት ካምፓስ=እሑድ፣ የካቲት 20፣2014 ዓ.ም

👍2
2nd Round GSS Talent Show Competition will start tomorrow.
Bole Campus contestants get ready to send your videos.
GSS Social Media Department
ሁለተኛው ዙር የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል።
የቦሌ ካምፓስ ተወዳዳሪዎች ቪዲዮዎቻችሁን ለመላክ ተዘጋጁ።
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት
የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ
https://t.me/GSSTS
Bole Campus contestants get ready to send your videos.
GSS Social Media Department
ሁለተኛው ዙር የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል።
የቦሌ ካምፓስ ተወዳዳሪዎች ቪዲዮዎቻችሁን ለመላክ ተዘጋጁ።
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት
የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ
https://t.me/GSSTS
👍2
SECOND ROUND GSS TALENT SHOW COMPETITION
DAY 1
BOLE CAMPUS
ሁለተኛው ዙር የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር
ቀን 1
ቦሌ ካምፓስ
https://t.me/GSSTS
DAY 1
BOLE CAMPUS
ሁለተኛው ዙር የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር
ቀን 1
ቦሌ ካምፓስ
https://t.me/GSSTS
👍2
CODE B1:ELROE BERHANU G.4B BOLE CAMPUS
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
👍2
2ND ROUND BOLE CAMPUS REPRESENTATIVES:
1.ELROE BERHANU
2.NAYELA ARON
3.EMANDA DAWIT
4.BEMNET EYASU
የ2ኛው ዙር የቦሌ ካምፓስ ተወካዮች:
1.ኤልሮዒ ብርሃኑ
2.ናይላ አሮን
3.ኤማንዳ ዳዊት
4.በእምነት ኢያሱ
https://t.me/GSSTS
1.ELROE BERHANU
2.NAYELA ARON
3.EMANDA DAWIT
4.BEMNET EYASU
የ2ኛው ዙር የቦሌ ካምፓስ ተወካዮች:
1.ኤልሮዒ ብርሃኑ
2.ናይላ አሮን
3.ኤማንዳ ዳዊት
4.በእምነት ኢያሱ
https://t.me/GSSTS
👍2
SECOND ROUND GSS TALENT SHOW COMPETITION
DAY 2
BOLE24 CAMPUS
ሁለተኛው ዙር የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር
ቀን 2
ቦሌ24 ካምፓስ
https://t.me/GSSTS
DAY 2
BOLE24 CAMPUS
ሁለተኛው ዙር የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር
ቀን 2
ቦሌ24 ካምፓስ
https://t.me/GSSTS
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
CODE B2:BEMNET EYASU G.3C BOLE CAMPUS
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS