2020/2021 GSS Talent Show 3rd Place winner of Acting and Sport category
Bitaniya Lealem(Grade 6 Mekenessa Campus)

Dear Respected Parents,
We are so happy to announce that as 2021/2022 GSS Talent Show Competition will start very soon. We prepared an online registration platform which is going to be filled by students. So, help your child to identify talents from the list and register according to his/her talent. The registration will remain open until Thursday, December 23, 2021.Kindly use the link below for registration:
https://forms.gle/FPsTesEN1XdJATBX6
With regards,
GSS Social Media
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
የ2014 ዓ.ም የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር በቅርብ ቀን እንደሚጀምር ስንገልፅ በደስታ ነው።በተማሪዎች የሚሞላ የኦንላይን የመመዝገቢያ ፕላትፎርም አዘጋጅተናል።ስለዚህ ልጅዎ ተሰጥዖን/ዋን እንዲለይ/እንድትለይ በማድረግ ባለው/ላት ተሰጥዖ መሰረት እንዲመዘገብ/እንድትመዘገብ ይርዱት/ይርዷት።ምዝገባው እስከ ሐሙስ፣ታህሳስ 14፣ 2014 ዓ.ም ክፍት ሆኖ ይቆያል።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት ማህበራዊ ሚዲያ

Google Docs
2021/2022 GSS Talent Show Competition
This is a talent competition prepared for Gibson School Systems KG-12 students. Students will compete by choosing one category according to their choice.
REGISTRATION IS OPEN UNTIL THURSDAY, DECEMBER 23, 2021.

👍1
Online registration is going on.Use the following link to register:
https://forms.gle/FPsTesEN1XdJATBX6
https://forms.gle/FPsTesEN1XdJATBX6
Dear Respected parents,
We have officially closed GSS Talent Show registration. We are pleased to inform you that more than 500 students registered to compete. This shows how interested our students are in developing their talents. Details about the competition will be released very soon. We will appreciate your patience.
With Regards,
GSS Social Media
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር ምዝገባን በይፋ አጠናቀናል።ለውድድሩም ከ500 በላይ ተማሪዎች በመመዝገባቸው ደስ ብሎናል።ይህ ተማሪዎቻችን ተሰጥዖቻቸውን ለማሳደግ ያላቸውን ፍላጎት ያሳያል።ስለውድድሩ ዝርዝር ጉዳዮችን በቅርብ ቀን የምናሳውቅ ይሆናል። ስለትዕግስታችሁ እናደንቃለን።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የማህበራዊ ሚዲያ

Great News
Dear Respected Parents/Legal Guardians,
As you all know, we have been registering talented students who want to compete in the GSS talent show. Many students registered from different campuses and now it is a good time to start the program.
Based on the following schedule, the competitors will prepare themselves and send videos of their talents.
1.BOLE KG-4 = Thursday, January 20, 2022
2.BOLE24 KG-12 = Friday, January 21, 2022
3.CMC KG-12 = Saturday, January 22, 2022
4.KOLFE KG-12 = Sunday, January 23, 2022
5. LAFTO KG-12 = Monday, January 24, 2022
6. MEKANESSA 1-12 = Tuesday, January 25, 2022
7. SARBET KG-4 = Wednesday, January 26, 2022
CRITERIA OF THE COMPETITION
Here are the main criteria of the competition:
1. Parents will record a video of their child’s performance at home and send it through our telegram number 0915581717.
2. Recommended length is 3 minutes; acts must be no more than 5 minutes.
3. The talent should be free from any political or religious issues.
4. The parents should consider the background, quality, and sound of the videos. Use landscape mode when you record the videos.
5. For any recorded video, the students must wear a proper GSS uniform.
6. The video has to be very clear and audible.
7. Costumes must be appropriate for all age groups. This is a school event.
8.Based on the evaluation criteria, the video will be evaluated by our department and only videos that adhere to the requirements will be chosen and presented for voting.
9. There will be prizes given for 1st, 2nd, and 3rd places in each category. Unique acts are always appreciated!!!
10. Only those students who have registered before will compete.
11. The better prepared they are, the better their chances of making it into the final talent show!!
12.The competition will have three rounds and the final show will be in fourth quarter.
With Regards,
GSS Social Media Division
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
መልካም ዜና
ውድ የተከበራችሁ የት/ቤታችን ወላጆች/አሳዳጊዎች
ት/ቤታችን በተለያዩ ዘርፎች ተሰጥዖ ያላቸውን ተማሪዎች ለማወዳደር በየቅርንጫፎቹ ምዘገባ ሲያካሂድ መቆየቱ አይዘነጋም።
ተሰጥዖና ፍላጎት ያላቸው በርካታ ተማሪዎችም ለወድድሩ ተመዝግበዋል።
እናም አሁን ይሄን የተሰጥዖ ውድድር የምንጀምርበት ሰዓት ላይ እንገኛለን።
ከዚህ በታች በወጣው መርሐግብርም ተወዳዳሪዎች ራሳቸውን በማዘጋጀት የሚወዳደሩበትን ሥራ ይልካሉ።
1.ቦሌ ከአፀደ ህፃናት-4ኛ ክፍል =ሐሙስ፣ጥር 12፣2014 ዓ.ም
2.ቦሌ24 ከአፀደ ህፃናት-12ኛ ክፍል =ዓርብ፣ጥር 13 ፣2014 ዓ.ም
3.ሲ ኤም ሲ ከአጸደ ህፃናት-12ኛ ክፍል=ቅዳሜ፣ጥር 14፣2014 ዓ.ም
4.ኮልፌ ከአጸደ ህፃናት -12ኛ ክፍል=እሑድ፣ ጥር 15፣ 2014 ዓ.ም
5.ላፍቶ ከአጸደ ህፃናት-12ኛ ክፍል =ሰኞ፣ጥር 16፣2014 ዓ.ም
6.መካኒሳ ከ1-12ኛ ክፍል= ማክሰኞ፣ጥር 17፣2014 ዓ.ም
7.ሳርቤት ከአጸደ ህፃናት-4ኛ ክፍል ረቡዕ፣ ጥር 18፣2014 ዓ.ም
የውድድሩ መስፈርቶች:
1ኛ.የተወዳዳሪ ተማሪዎች ወላጆች የልጃቸውን ተሰጥዖ በቪዲዮ በመቅረፅ በቴሌግራም ቁጥራችን 0915581717 በኩል ይልካሉ።
2ኛ.ተቀርፆ የሚላከው ቪዲዮ ከ3-5 ደቂቃ መብለጥ የለበትም።
3ኛ.የሚቀርበው ሥራ ከፖለቲካና ከየትኛውም ሃይማኖታዊ ጉዳዮች የፀዳ መሆን ይኖርበታል።
4ኛ.ወላጆች ቪዲዮውን በሚቀርፁበት ሰዓት የቦታ፣የምስልና የድምፅ ጥራት ላይ ትኩረት መስጠት ይኖርባቸዋል።የካሜራ አቀራረፁም በጎን መሆን አለበት።
5ኛ.ተወዳዳሪዎች ሥራዎቻቸውን ሲያቀርቡ የት/ቤቱን የደምብ ልብስ መልበስ ይጠበቅባቸዋል።
6ኛ.ቪዲዮዎቹ ግልፅና በደምብ የሚሰሙ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
7ኛ.የሚቀርቡ ሥራዎች ለየትኛውም የዕድሜ ክልል የሚመጥኑ መሆን አለባቸው።ይህ የት/ቤት ዝግጅት ነው።
8ኛ.ባስቀመጥናቸው የመገምገሚያ ነጥቦች የተላኩት ቪዲዮዎች ከተገመገሙ በኋላ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሥራዎች ብቻ ለውድድር ይቀርባሉ።
9ኛ.መስፈርቱን ያሟሉ ቪዲዮዎች በቴሌግራም ቻናሎቻችንና የፌስቡክ ገፃችን ለዕይታ በመቅረብ ወላጆች ድምፅ እንዲሰጡበት ይደረጋሉ።
10ኛ.ከዚህ ቀደም ለመወዳደር የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ይወዳደራሉ።
11ኛ.ተወዳዳሪዎች በተሻለ መልኩ ሲዘጋጁ ለፍፃሜው ዝግጅት የመድረስ ዕድል አላቸው።
12ኛ.ውድድሩ ሶስት ዙሮች ያሉት ሲሆን የመጨረሻው ውድድር በአራተኛው ሩብ ዓመት የሚደረግ ይሆናል።
13ኛ.ከየዘርፎቹ ከ1-3ኛ ደረጃ ይዘው ለሚያጠናቅቁ አሸናፊ ተማሪዎች ልዩ ሽልማት የሚበረከትላቸው ይሆናል።
ከሰላምታ ጋር
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት
የማህበራዊ ሚዲያ ክፍል
https://t.me/GSSTS

👍3
GSS Talent Show Competition will officially start tomorrow Thursday, January 20, 2022 and it is Bole KG-4 student's schedule.You can send your videos through our telegram number(0915581717).Thanks!
GSS Social Media Division
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥኦ ወድድር ነገ ሐሙስ፣ጥር 13፣2014 ዓ.ም በይፋ የሚጀመር ሲሆን ቦሌ ከአጸደ ህፃናት-4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች መርሐግብርም ነው።ቪዲዮዎቻችሁን በ
0915581717 የቴሌግራም ቁጥራችን መላክ ትችላላችሁ።
እናመሰግናለን!
የጊብሰን ማህበራዊ ሚዲያ ክፍል

❤6👍3
Thursday, January 20, 2022
GSS Talent Show Competition
Day 1
Bole Campus
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሐሙስ፣ ጥር 13፣ 2014 ዓ.ም
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር
ቀን 1
ቦሌ ካምፓስ
https://t.me/GSSTS
GSS Talent Show Competition
Day 1
Bole Campus
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሐሙስ፣ ጥር 13፣ 2014 ዓ.ም
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር
ቀን 1
ቦሌ ካምፓስ
https://t.me/GSSTS
👍1
Code B1:Elroe Berhanu G.4B Bole Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
❤4👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Code B2:Bemnet Eyasu G.3C Bole Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Code B3:Nayla Aron KG C Bole Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
👍7❤5
GSS TALENT SHOW pinned «Thursday, January 20, 2022 GSS Talent Show Competition Day 1 Bole Campus ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ሐሙስ፣ ጥር 13፣ 2014 ዓ.ም የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር ቀን 1 ቦሌ ካምፓስ https://t.me/GSSTS»
Friday, January 21, 2022
GSS Talent Show Competition
Day 2
Bole24 Campus
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ዓርብ፣ ጥር 14፣ 2014 ዓ.ም
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር
ቀን 2
ቦሌ24 ካምፓስ
https://t.me/GSSTS
GSS Talent Show Competition
Day 2
Bole24 Campus
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ዓርብ፣ ጥር 14፣ 2014 ዓ.ም
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር
ቀን 2
ቦሌ24 ካምፓስ
https://t.me/GSSTS
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Code B24 1:Milky Girma G.8A Bole24 Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
👍9❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Code B24 3:Haleluya Fikremariam G.2A B24 Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
👍4❤2
GSS TALENT SHOW pinned «Friday, January 21, 2022 GSS Talent Show Competition Day 2 Bole24 Campus ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ዓርብ፣ ጥር 14፣ 2014 ዓ.ም የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር ቀን 2 ቦሌ24 ካምፓስ https://t.me/GSSTS»