Dear Respected Parents/Legal Guardians,
As we have already informed you earlier, GSS Talent Show will start on Monday,June 28,2021.
We have created telegram group which is going to be used for this purpose.Please Join the group and send us your kids talent based on the schedule we have announced before.
N.B:Please do not forget to mention the student name,Grade and Campus when you send video.
https://t.me/GSSTS
With Regards,
Gibson School Systems
Social Media Division
የተከበራችሁ የት/ቤታችን ወላጆች/አሳዳጊዎች
ቀደም ሲል እንዳሳወቅናችሁ የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተማሪዎች የተሰጥዖ ውድድር የፊታችን ሰኞ፣ሰኔ 21፣2013 ዓ.ም ይጀምራል።
ለዚሁ ዓላማ የሚውል የቴሌግራም ገፅ ከፍተናል።ስለዚህ እናንተም ከዚህ በታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት የልጅዎትን ተሰጥዖ በቪዲዮ ቀርፀው በተገለፀው ፕሮግራም መሠረት እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
ማስታወሻ: ቪዲዮውን ሲልኩ እባክዎ የልጅዎን ሙሉ ስም፣ክፍልና የሚማሩበትን ቅርንጫፍ ስም መጥቀስ እንዳይረሱ።
https://t.me/GSSTS
ከሰላምታ ጋር
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት
የማህበራዊ ሚዲያ ክፍል

Great News
Dear Respected Parents/Legal Guardians,
As you all know, we have been registering talented students who want to compete in the GSS talent show. Many students registered from different campuses and now it is a good time to start the program.
Based on the following schedule, the competitors will prepare themselves and send videos of their talents.
1. Sarbet 1-4 = Monday, June 28, 2021
2. CMC 1-4 = Tuesday, June 29, 2021
3. Mek 2-8 = Wednesday, June 30, 2021
4. Bole 1-4 = Thursday, July 1, 2021
5. Bole 24 1-4 = Friday, July 2, 2021
6. Kolfe 5-12 = Saturday, July 3, 2021
7. Mek 9-12 = Saturday, July 3, 2021
8. Kolfe 1-4= Sunday, July 4, 2021
9. Bole 24 5-8= Sunday, July 4, 2021
N.B The sequence of the above schedule is based on the number of students registered for the show.
What are the criteria?
1. Parents will record a video of their child’s performance at home and send it through our telegram channel.
2. The video should not exceed 3 minutes.
3. The talent should be free from any political or religious issues.
4. The parents should consider the background, quality and sound of the videos.
5. For any recorded video, the students must wear the GSS uniform.
6. Based on the evaluation criteria, the video will be evaluated by our department and only videos that adhere to the requirements will be chosen and presented for voting.
7. After screening out each video, we will release the videos on our telegram channels and facebook page and parents will vote for the most talented students.
8. After the voting is completed, we will identify the top 10 talented students and special awards will be given.
A school is a center where students should develop their talents so we will encourage our talented students.
GSS Social Media Department
መልካም ዜና
የተከበራችሁ የት/ቤታችን ወላጆች/አሳዳጊዎች
ት/ቤታችን በተለያዩ ዘርፎች ተሰጥዖ ያላቸውን ተማሪዎች ለማወዳደር በየቅርንጫፎቹ ምዘገባ ሲያካሂድ መቆየቱ አይዘነጋም።
ተሰጥዖና ፍላጎት ያላቸው በርካታ ተማሪዎችም ለወድድሩ ተመዝግበዋል።
እናም አሁን ይሄን የተሰጥዖ ውድድር የምንጀምርበት ሰዓት ላይ እንገኛለን።
ከዚህ በታች በወጣው መርሐግብርም ተወዳዳሪዎች ራሳቸውን በማዘጋጀት የሚወዳደሩበትን ሥራ ይልካሉ።
1.ሳርቤት 1-4 ቅርንጫፍ=ሰኞ፣ሰኔ 21፣2013 ዓ.ም
2.ሲ ኤም ሲ 1-4 ቅርንጫፍ=ማክሰኞ፣ሰኔ 22፣2013 ዓ.ም
3.መካኒሳ 2-8 ቅርንጫፍ=ረቡዕ፣ሰኔ 23፣2013 ዓ.ም
4.ቦሌ 1-4 ቅርንጫፍ=ሐሙስ፣ሰኔ 24፣2013 ዓ.ም
5.ቦሌ ሃያ አራት 1-4 ቅርንጫፍ=ዓርብ፣ሰኔ 25፣2013 ዓ.ም
6.ኮልፌ 5-8 ቅርንጫፍ ቅዳሜ፣ሰኔ 26፣2013 ዓ.ም
7.መካኒሳ 9-12 ቅርንጫፍ ቅዳሜ፣ሰኔ 27፣2013 ዓ.ም
8.ኮልፌ 1-4 ቅርንጫፍ እሑድ፣ሰኔ 28፣2013 ዓ.ም
9.ቦሌ ሃያ አራት 5-8 ቅርንጫፍ ፣እሑድ ሰኔ 28፣2013 ዓ.ም
ማስታወሻ:ከላይ የቀረበው ድልድል ቅርጫፎቹ ባስመዘገቡት ተወዳዳሪ ብዛት ነው።
የውድድሩ መስፈርቶች:
1ኛ.የተወዳዳሪ ወላጆች የልጃቸውን ተሰጥዖ በቪዲዮ በመቅረፅ በቴሌግራም ቁጥራችን 0915581717 በኩል ይልካሉ።
2ኛ.ተቀርፆ የሚላከው ቪዲዮ ከሶስት(3) ደቂቃ መብለጥ የለበትም።
3ኛ.የሚቀርበው ሥራ ከፖለቲካና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች የፀዳ መሆን ይኖርበታል።
4ኛ.ወላጆች ቪዲዮውን በሚቀርፁበት ሰዓት የቦታ፣የምስልና የድምፅ ጥራት ላይ ትኩረት መስጠት ይኖርባቸዋል።
5ኛ.ተወዳዳሪዎች ሥራዎቻቸውን ሲያቀርቡ የት/ቤቱን የደምብ ልብስ መልበስ ይጠበቅባቸዋል።
6ኛ.ባስቀመጥናቸው የመገምገሚያ ነጥቦች የተላኩት ቪዲዮዎች ከታዩ በኋላ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሥራዎች ብቻ ለውድድር ይቀርባሉ።
7ኛ.መስፈርቱን ያሟሉ ቪዲዮዎች በቴሌግራም ቻናሎቻችንና የፌስቡክ ገፃችን ለዕይታ በመቅረብ ወላጆች ድምፅ እንዲሰጡበት ይደረጋሉ።
8ኛ.ድምፅ የመስጠቱ ሂደት ከተጠናቀቀ በኋላ ከ1ኛ-10ኛ ደረጃን ይዘው ለሚያጠናቅቁ ተወዳዳሪዎች ለየት ያሉ ሽልማቶች ይበረከታሉ።
ውድ ወላጆች፣
ታድያ እርሶም ልጅዎ ለዚህ ውድድር ተመዝግቦ/ባ ከሆነ ከላይ በዘረዘርናቸው መንገዶች ድጋፍ እንዲያደርጉላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን።
ት/ቤት የተማሪዎችን ተሰጥዖ ማጎልበቻ ማዕከል ነውና ባለተሰጥዖዎችን እናበረታታለን!

❤1
GSS Talent Show will start tomorrow.Are you ready?
Thank You!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል።ዝግጁ ኖት?
እናመሰግናለን!
@GSSTS

Talent Competition Day 1
Sarbet 1-4 Campus
Send your talents through telegram number 0915581717.
Thank you!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የተሰጥዖ ውድድር ቀን 1
ሳርቤት 1-4 ቅርንጫፍ
ተሰጥዎቻችሁን በ0915581717 የቴሌግራም ቁጥራችን ይላኩልን።

We will release videos sent from Sarbet 1-4 campus students from now on.
Stay Connected!
ከዕለቱ አቅራቢዎች ሳርቤት ቅርንጫፍ 1-4 ተማሪዎች የተላኩልንን ቪዲዮዎች ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ማቅረብ እንጀምራለን።
አብራችሁን ሁኑ!

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Code S1: Darik Biruk G.4E Sarbet Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Code S2: Hermon Ayal G.4E Sarbet Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Code S3 : Nathan Simachew G.4D Sarbet Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Code S4: Rahaf Alemu G.4E Sarbet Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Code S6:Nahil Umer G. 4E Sarbet campus
CMC 1-8 students will present their talents tomorrow(Tuesday,June 29,2021).
We really appreciate sarbet 1-4 students and respected parents for their nice participation.
CMC get ready!
በነገው ዕለት ማለትም ማክሰኞ፣ሰኔ 22፣2013ዓ.ም ከ1-8 ያሉ የሲ ኤም ሲ ቅርንጫፍ ተማሪዎች የመወዳደሪያ ተሰጥዖቻውን ያቀርባሉ።
የሳርቤት ከ 1-4 ቅርንጫፍ ተማሪዎችንና ውድ ወላጆችን ስለተሳትፏቸው ለማድነቅ እንወዳለን።
ሲ ኤም ሲ ተዘጋጁ።
https://t.me/GSSTS
We really appreciate sarbet 1-4 students and respected parents for their nice participation.
CMC get ready!
በነገው ዕለት ማለትም ማክሰኞ፣ሰኔ 22፣2013ዓ.ም ከ1-8 ያሉ የሲ ኤም ሲ ቅርንጫፍ ተማሪዎች የመወዳደሪያ ተሰጥዖቻውን ያቀርባሉ።
የሳርቤት ከ 1-4 ቅርንጫፍ ተማሪዎችንና ውድ ወላጆችን ስለተሳትፏቸው ለማድነቅ እንወዳለን።
ሲ ኤም ሲ ተዘጋጁ።
https://t.me/GSSTS
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Code S8: Salem Woynu G.1B Sarbet campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Code S9: Eisten Mesfin G.4B Sarbet Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
N.B When You send the videos,please do not forget to write the student's name,Grade and campus name.
Thank you!
ማስታወሻ:ቪዲዮዎቹን ስትልኩ እባክዎ የተማሪዎቹን ስም፣ክፍልና የሚማሩበትን ቅርንጫፍ መፃፍ እንዳትረሱ።
እናመሰግናለን!
https://t.me/GSSTS
Thank you!
ማስታወሻ:ቪዲዮዎቹን ስትልኩ እባክዎ የተማሪዎቹን ስም፣ክፍልና የሚማሩበትን ቅርንጫፍ መፃፍ እንዳትረሱ።
እናመሰግናለን!
https://t.me/GSSTS
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Code C1: Heran Gizachew G.2E CMC Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Code C2: Inaya Abubeker G.2A CMC Campus
https://t.me/GSSTS
https://t.me/GSSTS