Forwarded from Deleted Account
ባሳለፍነው ቅዳሜ በብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ ለመጀመሪያ ግዜ በታላቅ ድምቀት የተከፈተው የሳጥናኤል አበሳ አዲስ ቲያትር በድጋሚ የፊታችን ቅዳሜ ነሃሴ 25 ከቀኑ 7 ጀምሮ በድጋሚ ለይታ ይበቃል በርካታ የቲያትር አፍቃሪያንን ፣ የሙያው ባለቤቶችን እንዲሁም የሀገራችን ሚዲያዎችን እያስገረመ እና እያነጋገረ የሚገኝው ይህ ሽሙጣዊ ኮሜዲ ቲያትር እዳያመልጦ ይምጡና እርሶም በቲያትሩ ይደመሙ
ስለ አዲስ አመት ታዎቂ የባህር ማዶ ሰዎች ምን አሉ ?
የአዲስ አመት እለት የሁሉም ሰው የልደት ቀን ነው
(ቻርልስ ላምብ)
ያለፈው ዘመን ለዛሬው ቀን ዝግጁ አድርጎናል
( ላይላህ ጊፍቲ አኪታ)
ከአዲስ ቀን ጋር አዲስ ብርታትና አዲስ ሀሳቦች ይመጣሉ
(ኢሌኖር ሩስቬልት)
አዲስ አመት ላንተ ይዞልህ የሚመጣው ነገር አንተ ለአዲስ አመት ይዘህ በመጣኸው ነገር ይወሰናል
(ቨርን ማክሌላን )
እኛም ለውድ ቤተሰቦቻችን
የ13 ወራት ስኬት
የ 52 ሳምንታት ሳቅ
የ 365 ቀናት ጥጋብ
የ8760 ሰአት ተዝናኖት
የ 525600 ደቂቃዎች መልካምነትን
የ31536000 ሰኮንዶች ጥልቅ ደስታን እንመኝላችኋለን !!!!
መልካም 🌼አዲስ አመት 🌼!!
@greatafrica
የአዲስ አመት እለት የሁሉም ሰው የልደት ቀን ነው
(ቻርልስ ላምብ)
ያለፈው ዘመን ለዛሬው ቀን ዝግጁ አድርጎናል
( ላይላህ ጊፍቲ አኪታ)
ከአዲስ ቀን ጋር አዲስ ብርታትና አዲስ ሀሳቦች ይመጣሉ
(ኢሌኖር ሩስቬልት)
አዲስ አመት ላንተ ይዞልህ የሚመጣው ነገር አንተ ለአዲስ አመት ይዘህ በመጣኸው ነገር ይወሰናል
(ቨርን ማክሌላን )
እኛም ለውድ ቤተሰቦቻችን
የ13 ወራት ስኬት
የ 52 ሳምንታት ሳቅ
የ 365 ቀናት ጥጋብ
የ8760 ሰአት ተዝናኖት
የ 525600 ደቂቃዎች መልካምነትን
የ31536000 ሰኮንዶች ጥልቅ ደስታን እንመኝላችኋለን !!!!
መልካም 🌼አዲስ አመት 🌼!!
@greatafrica
Forwarded from ግጥም ብቻ 📘 (👋ገብርዬ)
✍እኔና አንቺ!✍
( በረከት በላይነህ).
በጥምር ነፍሳችን ፣ አረፍ ስንልበት ጨለማው ወገገ፤
ፈጣሪ ተገርሞ ለደስታ ፍቺ አዲስ ቃል ፈለገ።
እኔና አንቺን እኮ!
አበቦቹ ያጅቡናል፣
ፍራፍሬው ይከበናል፤
ሕይወት ጉንጯ ሲንቆረቆር ይሰማናል።
ወፎቹ!
እኔና አንቺን አይተው ተቃቅፈው በረሩ፤
ከጨረቃ ታርቀው በምሽት በረሩ።
ኮከቦቹ!
" ጨረቃ ወለደች! " እየተባባሉ፤
ከእኛ ተጠግተው ብርሀን ተሞሉ።
በቀቀኖች እንኳን!
ከፃድቃን ቃል ውጭ መድገም የማይችሉ፤
ከእኛ ሳቅ በሁዋላ " ድምፅ ሰማን! " አሉ።
‘ ባክሽ እንዳይገርምሽ!
በእኛ ሲከፋፈት ~ የምድር የሰማይ በር፣
እንዲህ ቀልቡን ሲሰጥ ~ የአዕዋፍ የአራዊተ ዘር ፣
ሁሉን ይሸምታል ~ ፍቅር ሲዘረዘር።
@getem
@getem
@getem
( በረከት በላይነህ).
በጥምር ነፍሳችን ፣ አረፍ ስንልበት ጨለማው ወገገ፤
ፈጣሪ ተገርሞ ለደስታ ፍቺ አዲስ ቃል ፈለገ።
እኔና አንቺን እኮ!
አበቦቹ ያጅቡናል፣
ፍራፍሬው ይከበናል፤
ሕይወት ጉንጯ ሲንቆረቆር ይሰማናል።
ወፎቹ!
እኔና አንቺን አይተው ተቃቅፈው በረሩ፤
ከጨረቃ ታርቀው በምሽት በረሩ።
ኮከቦቹ!
" ጨረቃ ወለደች! " እየተባባሉ፤
ከእኛ ተጠግተው ብርሀን ተሞሉ።
በቀቀኖች እንኳን!
ከፃድቃን ቃል ውጭ መድገም የማይችሉ፤
ከእኛ ሳቅ በሁዋላ " ድምፅ ሰማን! " አሉ።
‘ ባክሽ እንዳይገርምሽ!
በእኛ ሲከፋፈት ~ የምድር የሰማይ በር፣
እንዲህ ቀልቡን ሲሰጥ ~ የአዕዋፍ የአራዊተ ዘር ፣
ሁሉን ይሸምታል ~ ፍቅር ሲዘረዘር።
@getem
@getem
@getem
Forwarded from ሀሁ የኪነ -ጥበባት ምሽት
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ !!
የሀሁ የኪነ ጥበባት ማሽት ቤተሰቦች ጥቂት ስለ ቻናሉ ላውራ አመሰግናለሁ
#በኤር ኦር የቴአትር ፕሮዳክሽን በየወሩ የሚዘጋጅ በአይነቱ ልዮ የሆነ የኪነ ጥበባት ምሽት ነው በመዲናችን ከሚዘጋጁት የስነ ጹህፍ ምሽቶች እጅጉን ይለያል ይህን ፕሮግራም ለማዘጋጀት ከአንድ አመት በላይ በፕሮግራሞች ዙሪያ ጥናት ተደርጓል ፤
ከፕሮግራም ይዘትና አቀራረብ
ከስያሜ አወጣጥ
ለትውልዱ ምን ፋይዳ ይኖረዋል
ኪነ ጥበብን በመግለጽ ምን ረብ አለው
በሚሉ መሰል ሁኔታዎችን በሰከነ ሁኔታ በመመርመር እነሆ ዛሬ መስከረም 2/2012 ቻናሉ ተከፍቷል !
ሁላችንም ከናታችን ማህጸን ወጥተን በልጅነት እድሜአችን፡ቦርቀን ልሳናችን ቃላትን ማውጣት ሲጀምር ሁላችንም
በየኔታዎችን መሪ ነት
#ሀሁን ቆጥረናል ለዛ ነው የሁላችን የአንደበት መፍቻ በሆነው በኢትዮጵያዊ ፊደል የተሰየመው ።
በዚህ ገጽ ፍቅርና አብሮነት ብቻ ይሰበክበታል
በቅርብ ቀን
የመጀመሪያ ምሽታችን እናዘጋጃለን
አብራችሁን ስለምትኖሩ እንዴት ደስ እንደሚለን !
ሀሁ የኪነ ጥበባት ምሽት
በፍቅርና በአብሮነት የምንታደመው ልዮ የጥበብ ገጸ በረከት
መልካም አዲስ አመት
የተስፋችን ፍሬ አፍርቶ መሻታችን ፍላጎታችን የሚቀናጀበት ደግ ዘመን ይሁንልን፡
ሀሁ የኪነ ጥበባት ምሽት
በኤርኦር የቴአትር ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ የሚቀርብ
ሀሁ የልሳናችን መፍቻ
የምታተርፉበት ውብ ቻናል
ሀሁ
መልካም አዲስ አመት
🌼🌼 2012🌼🌼
የሀሁ የኪነ ጥበባት ማሽት ቤተሰቦች ጥቂት ስለ ቻናሉ ላውራ አመሰግናለሁ
#በኤር ኦር የቴአትር ፕሮዳክሽን በየወሩ የሚዘጋጅ በአይነቱ ልዮ የሆነ የኪነ ጥበባት ምሽት ነው በመዲናችን ከሚዘጋጁት የስነ ጹህፍ ምሽቶች እጅጉን ይለያል ይህን ፕሮግራም ለማዘጋጀት ከአንድ አመት በላይ በፕሮግራሞች ዙሪያ ጥናት ተደርጓል ፤
ከፕሮግራም ይዘትና አቀራረብ
ከስያሜ አወጣጥ
ለትውልዱ ምን ፋይዳ ይኖረዋል
ኪነ ጥበብን በመግለጽ ምን ረብ አለው
በሚሉ መሰል ሁኔታዎችን በሰከነ ሁኔታ በመመርመር እነሆ ዛሬ መስከረም 2/2012 ቻናሉ ተከፍቷል !
ሁላችንም ከናታችን ማህጸን ወጥተን በልጅነት እድሜአችን፡ቦርቀን ልሳናችን ቃላትን ማውጣት ሲጀምር ሁላችንም
በየኔታዎችን መሪ ነት
#ሀሁን ቆጥረናል ለዛ ነው የሁላችን የአንደበት መፍቻ በሆነው በኢትዮጵያዊ ፊደል የተሰየመው ።
በዚህ ገጽ ፍቅርና አብሮነት ብቻ ይሰበክበታል
በቅርብ ቀን
የመጀመሪያ ምሽታችን እናዘጋጃለን
አብራችሁን ስለምትኖሩ እንዴት ደስ እንደሚለን !
ሀሁ የኪነ ጥበባት ምሽት
በፍቅርና በአብሮነት የምንታደመው ልዮ የጥበብ ገጸ በረከት
መልካም አዲስ አመት
የተስፋችን ፍሬ አፍርቶ መሻታችን ፍላጎታችን የሚቀናጀበት ደግ ዘመን ይሁንልን፡
ሀሁ የኪነ ጥበባት ምሽት
በኤርኦር የቴአትር ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ የሚቀርብ
ሀሁ የልሳናችን መፍቻ
የምታተርፉበት ውብ ቻናል
ሀሁ
መልካም አዲስ አመት
🌼🌼 2012🌼🌼
‼️‼️መረጃ‼️‼️
በስራ ለተወጠረ😨፣ ጭንቀትና🥺 ድብርት😞 ያዛለውን አእምሮ ምርጡን
ቴአትር
💀የሳጥናኤል አበሳን💀
ይጋብዙት👌👌
ይፍለቀለቁበታል🤣🤣🤣🤣🤣
የሳጥናኤል አበሳ አዝናኝ ቴኣትር ዛሬ ማክሰኞ 02/03/2012 በ11:30
በ ብሔራዊ ቴአትር።
መግለጫ ‼️‼️
ቦታ እንዳይሞላብዎ የዜግነት ኀላፊነትዎን ይወጡ።
በስራ ለተወጠረ😨፣ ጭንቀትና🥺 ድብርት😞 ያዛለውን አእምሮ ምርጡን
ቴአትር
💀የሳጥናኤል አበሳን💀
ይጋብዙት👌👌
ይፍለቀለቁበታል🤣🤣🤣🤣🤣
የሳጥናኤል አበሳ አዝናኝ ቴኣትር ዛሬ ማክሰኞ 02/03/2012 በ11:30
በ ብሔራዊ ቴአትር።
መግለጫ ‼️‼️
ቦታ እንዳይሞላብዎ የዜግነት ኀላፊነትዎን ይወጡ።
1*ቅፅል ስምህ/ሽ
2* ተማሪ
3* ሰራተኛ
4* ጨለማ/ብርሀን
5* በጋ/ክረምት
6*የወደድከው/ሽው መፅሀፍ
7*የምትወደው/ጂው ስፖርት
8*የምትወደው/ጂው የትምህርት አይነት
9*የምትጠላው/ዪው የትምህርት አይነት
10*ብዙ ግዚ የምትሳደበው ምን እያልክ/ሽ ነው
11*የማታደርገው ግን ሁሌም ማድረግ የምትመኘው/ኚው
12*የምታደንቀው/ቂው ሰው ለምን?
13*ከኔ የሚደብርህ/ሽ ባህሪ
14*የምትወደው/ጂው ተዋናይ አክተር
15*ምኔ ይማርክሀል/ሻል
16*ከፍተኛ ስልጣን ቢኖርህ ምን ታደርጋለህ/ያለሽ
17*የምታደንቀው/ቂው ደራሲ
18*የምትወደው/ጂው ግጥም/ገጣሚ
19*የሚ ያስደስትህ/ሽ ነገር
20*ምቾት የሚነሳህ/ሽ ነገር
21*ስትናደድ ምን ታደርጋለህ/ሽ
22*ተደባድበህ ታቃለህ/ሽ
23*ተደባድበህ ተቀጥቅጠህ ታቃለህ/ሽ?
24*ለሴት ብለህ ተደባድበህ ታቃለህ?
25*ለ ወንድ ብለሽ ተደባድበሽ ታቂያለሽ?
26*ምን አይነት ፍቅረኛ ትፈልጊያለህ?
27*የምትፈራው ነገር?
28* አስቂኝ አጋጣሚ አለህ?
29*አሳዛኝ አጋጣሚ አለህ?
30*በጣም ስትደሰት ምን ማድረግ ትፈልጋለህ?
31*የ ወደድከው ፊልም?
32*የወደድከው ተከታታይ ፊልም?
33*የት ሰፈር ነክ?
34*ድንግል ነክ/ሽ?
35*የምትወደው አገር?
36*ከ ኢትዮጲያ ውስጥ ብትሄድበት 37*የምትፈልገው ከተማ?
38*ጫማ ቁጥሬን ገምት?
39*የምትወደው ዘፉኝ 3?
40*አንደኛ ዘፈን ላንተ)
41*መፅሀፍ ጋብዘኝ ብልህ ምን ትጋብዘኛለህ?
42*ምንህን ስትሳም ደስ ይልሀል?
43*ዝምተኛ ነህ ተጫዋች?
44*ስለምን ማውራት ያስደስትሀል?
45*ከቤተሰብ ጋር ነው ብቻህን የምትኖረው?
46*ቤተሰብ ከሚነግሩህ አባባል ውስጥ?
46*የምትወደው አባባል?
48*የማትወደው አባባል?
49*ሰርግህ ቢደገስ ትፈልጋለህ?
50*ፍቅር ላንተ ምንድን ነው?
51*የወደድከው ቴአትር?
52*የምትወደው ምግብ?
53*የምትወደው ትኩስ መጠጥ?
54*የምትወደው የ ቲቪ ሾው?
55*በህይወትህ የምትጠላው ነገር
56*ለሀገርህ የምትመኘው ነገር?
57*ሀገርህ ላይ ዋና ችግር ነው የምትለው ነገር?
58*ዘፈን ዝፈንልኝ
59*እየሳክ ቮይስ ላክልኝ
60*ፎቶህን ላክልኝ
61*እያለቀስክ ቮይስ ላክልኝ
62*በ ማይገባ እንግሊዘኛ ግጥም ቮይስ ላክልኝ
63*እንደጋዜጠኛ በማውራት ቮይስ ላክልኝ
64*የልጅነት ፎቶህን ላክልኝ
65*ከ ሰው የሚደበርህ ባህሪ
66*ቻት ስታደርግ የሚያስጠላህ ነገር
67*ከሴቶች የሚያስቅህ ነገር
68*ከ ወንዶች የሚያስቅሽ ነገር
69*ከሞቱት የማን አድናቂ ነህ 1 ዘፈን 70*ለትውስታ ዝፈን?
71*ቀልድ ንገረኝ
72*ራሴን አቃለው ብለህ ታምናለህ)
73*ታለንት አለህ?
74*ፈረስ ጋልበህ ታቃለህ?
75*ዋና ትችላለህ?
76*ሞተር ትችላለህ?
77*መኪና ትችላለህ?
78*ጠላ፣ጠጅ፣አረቄ
79*የምትወደው አለባበስ
80*ሁሌ ብታደርገው ደስ የሚልህ
81*ኤለመንተሪ የሚቀጠቅጣቹ መምህር
82*ኤለመንተሪ የምትወደው መምህር
83*የምትወደው ፍራፍሬ
84*የምትወደው ብራንድ
85*የምትወደው ወጥ
86*የሚመችህ ቲቪ ቻናል?
87*አንድ ቀን ስራው ብትባል መስራት የምትፈልገው ሙያ?
88*ከ ኢትዮጲያ ጀግኖች 3
89*ጠዋት ጠዋት በሳምንት ስንቴ ትሮጣለህ?
90*በወር ምን ያህል መፅሀፍ ታነባለህ?
91*ሰው ትፈራለህ?
92*ማግኘት የምትፈልገው ታዋቂ ሰው?
93*ስብእናህን እንዴት ትገልፀዋለህ?
94ከእግር ጉዞ እና ከ መኪና ጉዞ የሚያስደስትሽ?
95*Iphone,samsung,huawie?
96*የምትወደው የቤት እንስሳ?
97*የዱር እንስሳ?
98*ታከለ ፣እስክንድር
99*ሜሲ፣ሮናልዶ
ይዝናኑ ይተዋወቁ
በ ሀሁ አፍሪካ ብቻ🖐
Only @ hahu africa
Join join join our channel
share share share
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇
@greatafrica
@greatafrica
@greatafrica
@greatafrica
@greatafrica
2* ተማሪ
3* ሰራተኛ
4* ጨለማ/ብርሀን
5* በጋ/ክረምት
6*የወደድከው/ሽው መፅሀፍ
7*የምትወደው/ጂው ስፖርት
8*የምትወደው/ጂው የትምህርት አይነት
9*የምትጠላው/ዪው የትምህርት አይነት
10*ብዙ ግዚ የምትሳደበው ምን እያልክ/ሽ ነው
11*የማታደርገው ግን ሁሌም ማድረግ የምትመኘው/ኚው
12*የምታደንቀው/ቂው ሰው ለምን?
13*ከኔ የሚደብርህ/ሽ ባህሪ
14*የምትወደው/ጂው ተዋናይ አክተር
15*ምኔ ይማርክሀል/ሻል
16*ከፍተኛ ስልጣን ቢኖርህ ምን ታደርጋለህ/ያለሽ
17*የምታደንቀው/ቂው ደራሲ
18*የምትወደው/ጂው ግጥም/ገጣሚ
19*የሚ ያስደስትህ/ሽ ነገር
20*ምቾት የሚነሳህ/ሽ ነገር
21*ስትናደድ ምን ታደርጋለህ/ሽ
22*ተደባድበህ ታቃለህ/ሽ
23*ተደባድበህ ተቀጥቅጠህ ታቃለህ/ሽ?
24*ለሴት ብለህ ተደባድበህ ታቃለህ?
25*ለ ወንድ ብለሽ ተደባድበሽ ታቂያለሽ?
26*ምን አይነት ፍቅረኛ ትፈልጊያለህ?
27*የምትፈራው ነገር?
28* አስቂኝ አጋጣሚ አለህ?
29*አሳዛኝ አጋጣሚ አለህ?
30*በጣም ስትደሰት ምን ማድረግ ትፈልጋለህ?
31*የ ወደድከው ፊልም?
32*የወደድከው ተከታታይ ፊልም?
33*የት ሰፈር ነክ?
34*ድንግል ነክ/ሽ?
35*የምትወደው አገር?
36*ከ ኢትዮጲያ ውስጥ ብትሄድበት 37*የምትፈልገው ከተማ?
38*ጫማ ቁጥሬን ገምት?
39*የምትወደው ዘፉኝ 3?
40*አንደኛ ዘፈን ላንተ)
41*መፅሀፍ ጋብዘኝ ብልህ ምን ትጋብዘኛለህ?
42*ምንህን ስትሳም ደስ ይልሀል?
43*ዝምተኛ ነህ ተጫዋች?
44*ስለምን ማውራት ያስደስትሀል?
45*ከቤተሰብ ጋር ነው ብቻህን የምትኖረው?
46*ቤተሰብ ከሚነግሩህ አባባል ውስጥ?
46*የምትወደው አባባል?
48*የማትወደው አባባል?
49*ሰርግህ ቢደገስ ትፈልጋለህ?
50*ፍቅር ላንተ ምንድን ነው?
51*የወደድከው ቴአትር?
52*የምትወደው ምግብ?
53*የምትወደው ትኩስ መጠጥ?
54*የምትወደው የ ቲቪ ሾው?
55*በህይወትህ የምትጠላው ነገር
56*ለሀገርህ የምትመኘው ነገር?
57*ሀገርህ ላይ ዋና ችግር ነው የምትለው ነገር?
58*ዘፈን ዝፈንልኝ
59*እየሳክ ቮይስ ላክልኝ
60*ፎቶህን ላክልኝ
61*እያለቀስክ ቮይስ ላክልኝ
62*በ ማይገባ እንግሊዘኛ ግጥም ቮይስ ላክልኝ
63*እንደጋዜጠኛ በማውራት ቮይስ ላክልኝ
64*የልጅነት ፎቶህን ላክልኝ
65*ከ ሰው የሚደበርህ ባህሪ
66*ቻት ስታደርግ የሚያስጠላህ ነገር
67*ከሴቶች የሚያስቅህ ነገር
68*ከ ወንዶች የሚያስቅሽ ነገር
69*ከሞቱት የማን አድናቂ ነህ 1 ዘፈን 70*ለትውስታ ዝፈን?
71*ቀልድ ንገረኝ
72*ራሴን አቃለው ብለህ ታምናለህ)
73*ታለንት አለህ?
74*ፈረስ ጋልበህ ታቃለህ?
75*ዋና ትችላለህ?
76*ሞተር ትችላለህ?
77*መኪና ትችላለህ?
78*ጠላ፣ጠጅ፣አረቄ
79*የምትወደው አለባበስ
80*ሁሌ ብታደርገው ደስ የሚልህ
81*ኤለመንተሪ የሚቀጠቅጣቹ መምህር
82*ኤለመንተሪ የምትወደው መምህር
83*የምትወደው ፍራፍሬ
84*የምትወደው ብራንድ
85*የምትወደው ወጥ
86*የሚመችህ ቲቪ ቻናል?
87*አንድ ቀን ስራው ብትባል መስራት የምትፈልገው ሙያ?
88*ከ ኢትዮጲያ ጀግኖች 3
89*ጠዋት ጠዋት በሳምንት ስንቴ ትሮጣለህ?
90*በወር ምን ያህል መፅሀፍ ታነባለህ?
91*ሰው ትፈራለህ?
92*ማግኘት የምትፈልገው ታዋቂ ሰው?
93*ስብእናህን እንዴት ትገልፀዋለህ?
94ከእግር ጉዞ እና ከ መኪና ጉዞ የሚያስደስትሽ?
95*Iphone,samsung,huawie?
96*የምትወደው የቤት እንስሳ?
97*የዱር እንስሳ?
98*ታከለ ፣እስክንድር
99*ሜሲ፣ሮናልዶ
ይዝናኑ ይተዋወቁ
በ ሀሁ አፍሪካ ብቻ🖐
Only @ hahu africa
Join join join our channel
share share share
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇
@greatafrica
@greatafrica
@greatafrica
@greatafrica
@greatafrica
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.