1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5፥12
ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።

Awooo bamigabawu enemi misikir ngn
ቲቶ 3፥5-7፦ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፥5፦
ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥

መዝሙረ ዳዊት 118
28፤ አንተ አምላኬ ነህ አመሰግንህማለሁ።
አንተ አምላኬ ነህ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤
ሰምተኸኛልና፥
መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።
28፤ አንተ አምላኬ ነህ አመሰግንህማለሁ።
አንተ አምላኬ ነህ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤
ሰምተኸኛልና፥
መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።
ሐዋርያት ሥራ 4፥12 ፦
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
ሐዋርያት ሥራ 2፥21፦
የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ
የሉቃስ ወንጌል 2፥10-11፦
10 መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
የዮሐንስ ወንጌል 1፥9-10
9 ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።
10 በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም።
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5 ፥1
ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል።

መልካም በዓል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!❤️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል👋🌅
#Jesus Christ the same yesterday, and to day, and for ever(ያድናል ኢየሱስ)
ቲቶ 3፥5-7፦ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።
አሜን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።እኛ በእግዚአብሔር የተወደድን ነን።ፍቅሩም ልጁን እስከመስጠት ነው(ዮሐንስ ወንጌል 3:16) እንደምለው።እኛ ከእንግዲህ ተራ ሰዎች አይደለንም፤ታላቁ በውስጣችን አለና።ያውም ብርሃን የሆነው።እኛም ይህንን ብርሃን በአለም ለማብራት በእግዚአብሔር የተመረጥን ውድ ልጆቹ ነን።ውድ የሆንነው፣ውድ ልጁ ለሞት አሳልፎ ስለሰጠው ነው።ስለዚህ እንደ ተራ ሰዎች አንመላለስ።ለዚህች ዓለም ብርሃን ሆነን ራሳችንን እንግለጥ።
በእርግጥ ቀድሞ ወገን አልነበረንም፣እንደበጎች ስንቅበዘበዝ ነበርን(ቃሉ እንደምለው 1 የጴጥሮስ መልዕክት 2:10) ከጨለማ ወደ ብርሃን አውጥቶ ወገኑ ያደረገን ኢየሱስ ነው።ለዚህ ነው ኢየሱስን የምናገንነው፣ደጋግመንም የምናወድሰው።የዳንነውም በሆነ ሰው አይደለም፤በሠራነውም መልካም ሥራችን አይደለም፤ኢየሱስ በሰራው ስራ ነው እንጂ።
ይህን ጌታ ወደ ውስጣችሁ አስገቡት።ደጉ ኢየሱስ ከኃጢአታችሁ ልያድን ዘንድ ይጠራችኋል።ኢየሱስን ተቀበሉት የህይወታችሁ ዋስ ነውና።"በልጁ የሚያምን አይፈረድበትም፤የማያምን ግን ባንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስላላመን አሁን ተፈርዶበታል።ዮሐንስ ወንጌል 3:18"
ደጉ ጌታ ያግኛችሁ።ሰላም ሁኑ!

ጠበቃም_ዳኛም....‼️
👉 አንዲት ወጣት ሴት በአንድ ወቅት አንድ ከባድ ወንጀል ፈፀመች። ይህም ወንጀል በፍርድ ፊት አቆማት። ወንጀሉ ሙሉ በሙሉ የእድሜ ልክ እስራት የሚያስፈርድ ነበር። የፍርድ ሂደቱ በሚከናወንበት ወቅት ፊቷ በእንባ እየታጠበ ለይቅርታ ብትማፀንም ሰሚ ግን አላገኘችም።
ቤተሰቦቿ እና ወዳጅ ጓደኞቿ በእንባ ከመራስ ውጭ ምንም አማራጭ አልነበራቸውም። ነገር ግን በዚህ አስጨናቂ ወቅት እንድ ሰው ምስክሮች በሚቆሙበት ሳጥን ውስጥ ገብቶ ፍርድ ቤቱን በመማፀን ፍርዱ ከመወሰኑ በፊት ስለዚች ወጣት ሴት ዳኞቹን ይለምንና ይማልድ ጀመር።
ጉዳዩ ከባድ ቢሆንም እርሱ ግን ያለ የሌለ ኃይሉን ተጠቅሞ በዚህች ሴት ምትክ ይሟገት ጀመር። ከብዙ ውጣውረድ እና ልፋት በኋላ ድካሙ ፍሬ አፍርቶ ልጅቱ በነፃ ተለቀቀች። ልጅቱም ሰውየው ባደረገላት ነገር እጅግ ተደንቃ በፊቱ ወደቀች፤ ከልቧም አመሰገነችው።
ብዙም ሳይቆይ ይቺው ወጣት በሌላ ተመሳሳይ ወንጀል ውስጥ ተገኘች። ልክ የፍርድ ቤቱን በር አልፋ አይኖቿን ወደ ዳኞቹ ስታቀና ባለፈው እርሷን ከፍርድ ለማዳን ሲማፀን እና ሲማልድ የነበረው ሰው ዳኛ ሆኖ አገኘችው። ለካስ ያኔ ጠበቃ ሆኖ ሲሟገትላት የነበረው ሰው አሁን ዳኛ ሆኗል። ወጣቷ ይህ ሰው ዳኛ ሆኖ ስላገኘችው ደስ አላት። እንደገና መጣሁ በሚል መንፈስ ይመስላል።
ሰውየው እጆቹን ወደላይ አነሳና "ይኸውልሽ ትላንት ጠበቃ ነበርኩ። ለዚህ ነው አንቺን ለማዳን የተከራከርኩልሽ አሁን ግን ዳኛ ነኝ። እንደ ዳኛነቴ ደግሞ ትክክለኛውን ፍርድ መፈፀፀም አለብኝ" አላት። ልጅቱም አይኗ በእንባ እየራሰ "ለመሆኑ አንተ ማን ነህ?" አለችው። እርሱም "የትናንቱ ጠበቃ የአሁኑ ዳኛ ነኝ" አላት።
ወዳጄ ዛሬ ላይ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጠበቃህ ነው። ለጥፋትህ ሁሉ እየማለደ ወደ ሕይወት መንገድ ትገባ ዘንድ ስለአንተ ይማልዳል። ነገር ግን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጠበቃ እንደሆነ አይቀጥልም። ዳኛ ሆኖ ለፍርድ የሚገለጥበት ወቅት ይመጣል።