🌹🌹በእሾህ ተከበሽ🌹🌹
ፅገሬዳ አበቦች በድንገት ሳያቸው
ትዝ ትዪኛለሽ
እሾህሽ ብዙ ነው የግሉ ሊያረግሽ
ከልብ ለተመኘሽ
እኔ ግን ከርታታው ጉልበተኛ ባልሆን
ገንዘብ ባይኖር ኪሴ
እውነተኛ ፍቅሬን ተጠቀምኩኝና
አረኩሽ የራሴ።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
ፅገሬዳ አበቦች በድንገት ሳያቸው
ትዝ ትዪኛለሽ
እሾህሽ ብዙ ነው የግሉ ሊያረግሽ
ከልብ ለተመኘሽ
እኔ ግን ከርታታው ጉልበተኛ ባልሆን
ገንዘብ ባይኖር ኪሴ
እውነተኛ ፍቅሬን ተጠቀምኩኝና
አረኩሽ የራሴ።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
🤔ቅኔ የሆንሽብኝ🙄
ለመጀመሪያ ቀን እንዳየሁሽ እኔ
ሁሉነገር ነበር የሆነብኝ ቅኔ።
ፊት ለፊት ያለውን ሰሙን እያየሁኝ
ሀዘን ሞላው ውስጤን መተከዝ ገባሁኝ።
ሆኖም ልቤን ስከፍት ጠፋና ሀዘኔ
ወርቅ እንዳገኘሁኝ አየሁት በአይኔ።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
ለመጀመሪያ ቀን እንዳየሁሽ እኔ
ሁሉነገር ነበር የሆነብኝ ቅኔ።
ፊት ለፊት ያለውን ሰሙን እያየሁኝ
ሀዘን ሞላው ውስጤን መተከዝ ገባሁኝ።
ሆኖም ልቤን ስከፍት ጠፋና ሀዘኔ
ወርቅ እንዳገኘሁኝ አየሁት በአይኔ።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
ወፌ
ክንፍ ልቧን ባላ ሰደው
እስካልሰጧት እንክትክቱን
ለበረረች አትረግብም
ላካለለች አድማሳቱን...
ንስር ዓይኗ የሌት ላምባ
የምድርን ጉድ ከደመና
ቢያስቀስማት እንደአበባ
በወፍ እግር መውተርተሩ
ጥሬ ልቦች ቢያስለቅማት
ያለ ወንጭፍ ያለ ባላ
ወጥመድ ብቻ እንደሚበቃት
ስላላየች...
ወፌ በርራ ላትመለስ
ሳትታነቅ ባንዱ ጥሬ
ብትበይው 'ማያልቅብሽ
አለ በሏት የሰው ፍሬ
ባልበተን እንድትለቅመኝ
በጠራራ ባልሰጣም
የሚገዛኝ መውደዴ ነው
ልብላህ ብላኝ አልታጣም
ዘማርቆስ
02/09/2016
@getem
@getem
@paappii
ክንፍ ልቧን ባላ ሰደው
እስካልሰጧት እንክትክቱን
ለበረረች አትረግብም
ላካለለች አድማሳቱን...
ንስር ዓይኗ የሌት ላምባ
የምድርን ጉድ ከደመና
ቢያስቀስማት እንደአበባ
በወፍ እግር መውተርተሩ
ጥሬ ልቦች ቢያስለቅማት
ያለ ወንጭፍ ያለ ባላ
ወጥመድ ብቻ እንደሚበቃት
ስላላየች...
ወፌ በርራ ላትመለስ
ሳትታነቅ ባንዱ ጥሬ
ብትበይው 'ማያልቅብሽ
አለ በሏት የሰው ፍሬ
ባልበተን እንድትለቅመኝ
በጠራራ ባልሰጣም
የሚገዛኝ መውደዴ ነው
ልብላህ ብላኝ አልታጣም
ዘማርቆስ
02/09/2016
@getem
@getem
@paappii
🥰በስተመጨረሻም🥰🥰
አብረን እንድንሆን ልጠይቅሽ ብዬ
ብዙ አስቤበት ብዙ አብሰልስዬ
ለረጅም ጊዜያት ዝምታን መርጬ
በድፍረት ተናገርኩ ማፍቅሬን ገለጬ
አንቺም በምላሹ በደስታ ሚያሰክር
ላፈቀረሽ ልቤ መለሽለት ፍቅር
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
አብረን እንድንሆን ልጠይቅሽ ብዬ
ብዙ አስቤበት ብዙ አብሰልስዬ
ለረጅም ጊዜያት ዝምታን መርጬ
በድፍረት ተናገርኩ ማፍቅሬን ገለጬ
አንቺም በምላሹ በደስታ ሚያሰክር
ላፈቀረሽ ልቤ መለሽለት ፍቅር
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
🥰🥰የፍቅር ኑዛዜ🥰🥰
ያኔ መጀመሪያ ባይኔ እንዳየውሽ
አውቄው ነበረ መልካም ሴት እንደሆንሽ
እናም አንቺ ቆንጆ የውቦች ውብ የሆንሽ
የድንቅነት አቻ
ፍቅሬን ገልጬልሽ የኔ አደረኩሽ
እኔም ያንቺ ብቻ።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
ያኔ መጀመሪያ ባይኔ እንዳየውሽ
አውቄው ነበረ መልካም ሴት እንደሆንሽ
እናም አንቺ ቆንጆ የውቦች ውብ የሆንሽ
የድንቅነት አቻ
ፍቅሬን ገልጬልሽ የኔ አደረኩሽ
እኔም ያንቺ ብቻ።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
◉
ይሄው መሽቷል ተኝታለች ፟
ዓይኗን ከድና....)
ልቧን ገልጣ.......
ውብ ነገዋን ታልማለች ።
ፈገግታ አለ ከንፈሯ ላይ.....
ሕልሟ ብሩህ እንደ ፀሐይ.....
(እንደ ኮከብ — የሚያበራ ፤)
ደግሞ ንጹህ ልክ እንደ ልጅ....
(የሚያሳሳ — የሚያራራ ።)
ውስጠ ምኞት ልመናዋን....
ሳትነግረኝም አውቀዋለሁ ፤
ቢሆንም ግን ልክ እንዳ`ዲስ....
ስትነግረኝ እሰማለሁ ፤
"አየሁ" ብላ ስትተርክ....
ለምለም ሕልሟን እፈታለሁ።
(ሠው ቢከባት ሠው የላትም....)
አንድ ወዳጇስ እኔ አይደለሁ?!
(ጨለማ ነው ብዬ....)
ተኝታለች ብዬ.....
መች እርቃታለሁ...!?
እስክትነቃ ድረስ....
(አልጋዋ ዳር ሆኜ...)
እጠብቃታለሁ ።
እጠብቃታለሁ...
(እከልላታለሁ....!)
ሰካራም ምላሶች....
(ምቀኛ ክፍት አፎች...)
ነቅናቂ መዳፎች....
እንቅልፍ እንዳይነሷት ፤
ህልሟን ሳትጨርስ እንዳይቀሰቅሷት ፤
እንዳይደናበር....
እንዳይደናገር....
(ስግረት እንዳያቆም )
የምኞቷ ፈረስ ፤
እጠብቃታለሁ......እስኪነጋ ድረስ ።
__
By @Bekalushumye
@getem
@getem
@paappii
ይሄው መሽቷል ተኝታለች ፟
ዓይኗን ከድና....)
ልቧን ገልጣ.......
ውብ ነገዋን ታልማለች ።
ፈገግታ አለ ከንፈሯ ላይ.....
ሕልሟ ብሩህ እንደ ፀሐይ.....
(እንደ ኮከብ — የሚያበራ ፤)
ደግሞ ንጹህ ልክ እንደ ልጅ....
(የሚያሳሳ — የሚያራራ ።)
ውስጠ ምኞት ልመናዋን....
ሳትነግረኝም አውቀዋለሁ ፤
ቢሆንም ግን ልክ እንዳ`ዲስ....
ስትነግረኝ እሰማለሁ ፤
"አየሁ" ብላ ስትተርክ....
ለምለም ሕልሟን እፈታለሁ።
(ሠው ቢከባት ሠው የላትም....)
አንድ ወዳጇስ እኔ አይደለሁ?!
(ጨለማ ነው ብዬ....)
ተኝታለች ብዬ.....
መች እርቃታለሁ...!?
እስክትነቃ ድረስ....
(አልጋዋ ዳር ሆኜ...)
እጠብቃታለሁ ።
እጠብቃታለሁ...
(እከልላታለሁ....!)
ሰካራም ምላሶች....
(ምቀኛ ክፍት አፎች...)
ነቅናቂ መዳፎች....
እንቅልፍ እንዳይነሷት ፤
ህልሟን ሳትጨርስ እንዳይቀሰቅሷት ፤
እንዳይደናበር....
እንዳይደናገር....
(ስግረት እንዳያቆም )
የምኞቷ ፈረስ ፤
እጠብቃታለሁ......እስኪነጋ ድረስ ።
__
By @Bekalushumye
@getem
@getem
@paappii
........💔💔ይበቃል💔💔..........
እውነትም ጨክነሽ ትተሽ ከሄድሽማ
ምንስ ልቤስ ቢያዝንን ከውስጤ ብደማ
ከቶ አለምንሽም
እግርሽ ስር ወድቄ እንባን እያነባው
ቅሪ አልልሽም
በቃ ከሄድሽ ሂጂ መወሰን አቅቶሽ
ብዙ አታቅማሚ
ላትመጪ እየቀረብሸ መለስ ያለ ቁስሌን
ደጋግመሽ አታድሚ።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
እውነትም ጨክነሽ ትተሽ ከሄድሽማ
ምንስ ልቤስ ቢያዝንን ከውስጤ ብደማ
ከቶ አለምንሽም
እግርሽ ስር ወድቄ እንባን እያነባው
ቅሪ አልልሽም
በቃ ከሄድሽ ሂጂ መወሰን አቅቶሽ
ብዙ አታቅማሚ
ላትመጪ እየቀረብሸ መለስ ያለ ቁስሌን
ደጋግመሽ አታድሚ።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
/በእንቅልፌ አትምጪ/
በሰመመን አሳብ በረዘመው ለሊት
በማይመች አልጋ ቅዠት በሞላበት፤
ትንቅንቁን ይዤው ስገላበጥ ካልጋው
አልገፋ ያለኝን ለሊተቱን ላነጋው፤
ቆሞ የቀረ ይመስል ቀርዝዞ ሰዓቱ
ላነጋ ይቅርና መሸብኝ ለሊቱ፤
እረፍት የነሳኝን ያጣውለት መላ
ታወቀኝ ምክንያቱ ከነጋ በኃላ፤
አልጋው አልነበረም ምቾቴን ያሳጣነኝ
ለሊቱስ መች ሆኖ ከእንቅልፌ ያወጣኝ፤
ለካስ አንቺ ነበረሽ ቀን በአሳቤ ያኖርኩሽ
ይኸው ለሊቱን በአልጋ በቅዠት ተረኩሸ፤
እናየኔዋ አሳብ አዘኔታው ኖሮሽብታዝኚልኝ
ላስቸግርሽ እስቲ አንድ ውለታ ዋዪልኝ፤
በብርሃኑ አለም ከቀን አሳብ ውጪ
እባክሽ ልተኛበት በእንልፌ አትምጪ
#መሳይ ግርማ
@getem
@getem
@getem
በሰመመን አሳብ በረዘመው ለሊት
በማይመች አልጋ ቅዠት በሞላበት፤
ትንቅንቁን ይዤው ስገላበጥ ካልጋው
አልገፋ ያለኝን ለሊተቱን ላነጋው፤
ቆሞ የቀረ ይመስል ቀርዝዞ ሰዓቱ
ላነጋ ይቅርና መሸብኝ ለሊቱ፤
እረፍት የነሳኝን ያጣውለት መላ
ታወቀኝ ምክንያቱ ከነጋ በኃላ፤
አልጋው አልነበረም ምቾቴን ያሳጣነኝ
ለሊቱስ መች ሆኖ ከእንቅልፌ ያወጣኝ፤
ለካስ አንቺ ነበረሽ ቀን በአሳቤ ያኖርኩሽ
ይኸው ለሊቱን በአልጋ በቅዠት ተረኩሸ፤
እናየኔዋ አሳብ አዘኔታው ኖሮሽብታዝኚልኝ
ላስቸግርሽ እስቲ አንድ ውለታ ዋዪልኝ፤
በብርሃኑ አለም ከቀን አሳብ ውጪ
እባክሽ ልተኛበት በእንልፌ አትምጪ
#መሳይ ግርማ
@getem
@getem
@getem
.......የአይነ ስውር መሪ........
በፊት በፊትማ አይኑ የማያይ ሰው
ሌላውን ሲመራ
መጨረሻው ገደል እንዳይሆን ነበረ
ሁሉም የሚፈራ
:
:
ዳሩ ግን እውነታው
መንገድ የሚመራው
ምንም እንኳን ቢሆን
ማየት የተሳነው
ምርኩዝ ተንተርሶ
ግራ ቀኙን ዳብሶ
በቀንም በማታ
ከታቀደው ቦታ
አንዴ በዝግታ
አንዳንዴም ሲጣደፍ
በድንጋይ እንቅፋት
ስንቴም ቢደናቀፍ
ወደ መሬት ሳይወድቅ
ከፊት አየመራ
ወስዶ አድርሶ ነበረ ከታሰበው ስፍራ
:
:
አሁን አሁንማ
የዘመኑ አይናማ
ሚመስለው ገራገር
የመምራትን ስራ
አርጎት ቀላል ነገር
ቀድሞ በመራመድ ወደፊት በቶሎ
ማየት የተሳነው ሰውን አስከትሎ
መንገዱን ቀጥሎ
በረፋዱ ሀሩር ጉዞው ሳይገታ
ድንገት ወደ ማታ
ፀሀይዋ ስትጠልቅ ጨለማን ተክታ
ነገሮች ሲጠፉ ከአይኑ እይታ
ከፊት የነበረው የአየነ ስውር መሪ
ተመርጦ የመጣው መንገድ አሻጋሪ
ሚሄድበት ጠፍቶት አዛው ሲደናበር
እንደው ግራ ገብቶት የሚያደረገው ነገር
ወደ መንገዱ ዳር
ወጥቶ ከመሀሉ
መራመድ ሲጀምር
የማያይ ሰው ሁሉ
መሪያቸውን አምነው እሱን ሲከተሉ
ሁሉም ተያይዘው ገቡ ከገደሉ::
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
በፊት በፊትማ አይኑ የማያይ ሰው
ሌላውን ሲመራ
መጨረሻው ገደል እንዳይሆን ነበረ
ሁሉም የሚፈራ
:
:
ዳሩ ግን እውነታው
መንገድ የሚመራው
ምንም እንኳን ቢሆን
ማየት የተሳነው
ምርኩዝ ተንተርሶ
ግራ ቀኙን ዳብሶ
በቀንም በማታ
ከታቀደው ቦታ
አንዴ በዝግታ
አንዳንዴም ሲጣደፍ
በድንጋይ እንቅፋት
ስንቴም ቢደናቀፍ
ወደ መሬት ሳይወድቅ
ከፊት አየመራ
ወስዶ አድርሶ ነበረ ከታሰበው ስፍራ
:
:
አሁን አሁንማ
የዘመኑ አይናማ
ሚመስለው ገራገር
የመምራትን ስራ
አርጎት ቀላል ነገር
ቀድሞ በመራመድ ወደፊት በቶሎ
ማየት የተሳነው ሰውን አስከትሎ
መንገዱን ቀጥሎ
በረፋዱ ሀሩር ጉዞው ሳይገታ
ድንገት ወደ ማታ
ፀሀይዋ ስትጠልቅ ጨለማን ተክታ
ነገሮች ሲጠፉ ከአይኑ እይታ
ከፊት የነበረው የአየነ ስውር መሪ
ተመርጦ የመጣው መንገድ አሻጋሪ
ሚሄድበት ጠፍቶት አዛው ሲደናበር
እንደው ግራ ገብቶት የሚያደረገው ነገር
ወደ መንገዱ ዳር
ወጥቶ ከመሀሉ
መራመድ ሲጀምር
የማያይ ሰው ሁሉ
መሪያቸውን አምነው እሱን ሲከተሉ
ሁሉም ተያይዘው ገቡ ከገደሉ::
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
ፋራ ነኝ
ፋራ ነሽ ይሉኛል ቀሚስ በመልበሴ፣
እኔ ግን ልክ ነኝ ከእናቴ ነው ውርሴ።
ሀጢአትን ማንገስ ዘመናዊነት ነው አሉ ፣
ህግ አፍርሶ መኖር አራዳነት ካሉ፣
አዎ እኔ ፋራ ነኝ ያሻችሁን በሉ ።
ወንድ ከሴት ጋር መለየት አቅቶን፣
#ዘመኑ #ነው #አልን #ግራ #እየተጋባን።
ዘመን ምን አደረገ ዘመን ተኮነነች፣
ሁሉም እንደልቡ ታግሳ ባኖረች።
እራሳችንን መግዛት መታዘዝ ሲያቅተን፣
እናሳብባለን ዘመን ነው እያልን።
አሁንም እላለሁ እኔ ፋራ ነኝ፣
በሱሪ ማፍርበት ቀሚስ የሚያኮራኝ፣
ዘመናዊ መሆን ከቶ የማያሻኝ፣
እውነቱን ልንገርህ አዎ እኔ ፋራ ነኝ፣
ሜካፕ የተባለው አመድ የማይነካኝ፣
የተፈጥሮ ውበቴ ፀጋዬ የበቃኝ፣
በቀሚስ ምኮራ የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ!!!!!!!
@topazionnn
@getem
@getem
ፋራ ነሽ ይሉኛል ቀሚስ በመልበሴ፣
እኔ ግን ልክ ነኝ ከእናቴ ነው ውርሴ።
ሀጢአትን ማንገስ ዘመናዊነት ነው አሉ ፣
ህግ አፍርሶ መኖር አራዳነት ካሉ፣
አዎ እኔ ፋራ ነኝ ያሻችሁን በሉ ።
ወንድ ከሴት ጋር መለየት አቅቶን፣
#ዘመኑ #ነው #አልን #ግራ #እየተጋባን።
ዘመን ምን አደረገ ዘመን ተኮነነች፣
ሁሉም እንደልቡ ታግሳ ባኖረች።
እራሳችንን መግዛት መታዘዝ ሲያቅተን፣
እናሳብባለን ዘመን ነው እያልን።
አሁንም እላለሁ እኔ ፋራ ነኝ፣
በሱሪ ማፍርበት ቀሚስ የሚያኮራኝ፣
ዘመናዊ መሆን ከቶ የማያሻኝ፣
እውነቱን ልንገርህ አዎ እኔ ፋራ ነኝ፣
ሜካፕ የተባለው አመድ የማይነካኝ፣
የተፈጥሮ ውበቴ ፀጋዬ የበቃኝ፣
በቀሚስ ምኮራ የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ!!!!!!!
@topazionnn
@getem
@getem
“ለምን ትመጫለሽ?
ወና መሆን ለምዷል
ባይተዋር ነው ሆዴ
ትራስ አቅፎ ማደር
ለምዶበታል ክንዴ።
ገላዬ ቀዝቅዟል
ልቤ ተሰቅዟል
እንስት እንዴት ልመን?
ዜሮ ነኝ ስተመን
ብትመጭም ከንቱ ነው
መመለስሽ ምንም
ስታወሪ አልስቅም
በእንባሽ አልቆዝምም
በድን ነኝ አልድንም ።
የለሁም በድሮ
ሌላ ነኝ ዘንድሮ
ግዴ አይደለም ነገ
ወጋገን ማለዳው
ለዛሬ ሶስት ዓመት
ዛሬን ነው ‘ምቀዳው።
አትገርመኝም ጀንበር
ብራና ክረምቱ
ቢዛወር ዓመቱ
ጨፍሬ አልደክርም
አልመታም አታሞ
ዓመት አንድ ቀን ነው
ለከሸፈ ታሞ ።
ለምን ትመጫለሽ ?
መምጣትሽ እንደ ቧልት
መመለስሽ ምንም ...”
ይህንን እያልኩኝ
ብናገር ብገጥምም
ስትመጪ ስዳበስ
በጣት በመዳፍሽ
ያልኩትን ዘንግቼ
አዲስ ሰው ሆንኩልሽ።
አትሄጂም አይደለ ?🙄
(ሚካኤል አ)
@getem
@getem
@getem
ወና መሆን ለምዷል
ባይተዋር ነው ሆዴ
ትራስ አቅፎ ማደር
ለምዶበታል ክንዴ።
ገላዬ ቀዝቅዟል
ልቤ ተሰቅዟል
እንስት እንዴት ልመን?
ዜሮ ነኝ ስተመን
ብትመጭም ከንቱ ነው
መመለስሽ ምንም
ስታወሪ አልስቅም
በእንባሽ አልቆዝምም
በድን ነኝ አልድንም ።
የለሁም በድሮ
ሌላ ነኝ ዘንድሮ
ግዴ አይደለም ነገ
ወጋገን ማለዳው
ለዛሬ ሶስት ዓመት
ዛሬን ነው ‘ምቀዳው።
አትገርመኝም ጀንበር
ብራና ክረምቱ
ቢዛወር ዓመቱ
ጨፍሬ አልደክርም
አልመታም አታሞ
ዓመት አንድ ቀን ነው
ለከሸፈ ታሞ ።
ለምን ትመጫለሽ ?
መምጣትሽ እንደ ቧልት
መመለስሽ ምንም ...”
ይህንን እያልኩኝ
ብናገር ብገጥምም
ስትመጪ ስዳበስ
በጣት በመዳፍሽ
ያልኩትን ዘንግቼ
አዲስ ሰው ሆንኩልሽ።
አትሄጂም አይደለ ?🙄
(ሚካኤል አ)
@getem
@getem
@getem
____
መዳፌን ፈልቅቃ....
ሰይፌን ከእጄ ነጥቃ
ልቤ ላይ ተከለች ፤
(ሳቃስት ሰማችኝ)
“ያማል አይደል?” አለች ።
(“አዎን ያማል” አልኳት ...)
«የሰይፍህን ስለት.....
ገላህ ካልሞከረው ቢነግሩህ አታምንም ፤
ልክ እንደዚህ ነበር ያመመኝ እኔንም ።
«ትቆርጣለህ እንጂ
ትገርፋለህ እንጂ....አንተ ግድ የለህም ፤
(ቀምሰህ ካላየኸው)
የጨበጥከው ጅራፍ የሚያም አይመስልህም ።
«ደም ከስር ማፍለቁን
ልብ መሰንጠቁን እወቀው ግዴለም ፤
ሰይፍህ ብረት እንጂ የወፍ ላባ አይደለም ።»
²
ሹል ስለቴን ሰርቃ....
ከወገቤ ነጥቃ ደረቴን ከፈለች ፤
ጅራፌን ቀምታ ጀርባዬ ላይ ጣለች ፤
“ያማል አይደል!?” አለች ።
ገረፈችኝ በጅራፌ ፤
አደማችኝ በስል ሰይፌ ።
በገረፍኩበት ስትገርፈኝ
(የገዛ ሰይፌ ሲያደማኝ)
ህመሟ ጣሯ ተሰማኝ ።
(ስቆስል ገባኝ መቁሰሏ !)
ገረመኝ ደግሞ መቻሏ....
ስቃይዋን በሳቅ ማበሏ
(ያመማት አለመምሰሏ!)
የልቧ ጠባሳ የገላዋ ሰንበር ፤
የቅንጦት ንቅሳት (ጌጥ )
ይመስለኝ ነበር ።
ለካስ አቁስያት ነው....
ለካስ ገርፌያት ነው....
.....
(“ ያማል አይደል!? ”አለች)
“አዎን ያማል” አልኳት ።
____
By @Bekalushumye
@getem
@getem
@paappii
መዳፌን ፈልቅቃ....
ሰይፌን ከእጄ ነጥቃ
ልቤ ላይ ተከለች ፤
(ሳቃስት ሰማችኝ)
“ያማል አይደል?” አለች ።
(“አዎን ያማል” አልኳት ...)
«የሰይፍህን ስለት.....
ገላህ ካልሞከረው ቢነግሩህ አታምንም ፤
ልክ እንደዚህ ነበር ያመመኝ እኔንም ።
«ትቆርጣለህ እንጂ
ትገርፋለህ እንጂ....አንተ ግድ የለህም ፤
(ቀምሰህ ካላየኸው)
የጨበጥከው ጅራፍ የሚያም አይመስልህም ።
«ደም ከስር ማፍለቁን
ልብ መሰንጠቁን እወቀው ግዴለም ፤
ሰይፍህ ብረት እንጂ የወፍ ላባ አይደለም ።»
²
ሹል ስለቴን ሰርቃ....
ከወገቤ ነጥቃ ደረቴን ከፈለች ፤
ጅራፌን ቀምታ ጀርባዬ ላይ ጣለች ፤
“ያማል አይደል!?” አለች ።
ገረፈችኝ በጅራፌ ፤
አደማችኝ በስል ሰይፌ ።
በገረፍኩበት ስትገርፈኝ
(የገዛ ሰይፌ ሲያደማኝ)
ህመሟ ጣሯ ተሰማኝ ።
(ስቆስል ገባኝ መቁሰሏ !)
ገረመኝ ደግሞ መቻሏ....
ስቃይዋን በሳቅ ማበሏ
(ያመማት አለመምሰሏ!)
የልቧ ጠባሳ የገላዋ ሰንበር ፤
የቅንጦት ንቅሳት (ጌጥ )
ይመስለኝ ነበር ።
ለካስ አቁስያት ነው....
ለካስ ገርፌያት ነው....
.....
(“ ያማል አይደል!? ”አለች)
“አዎን ያማል” አልኳት ።
____
By @Bekalushumye
@getem
@getem
@paappii
( እኔ ያልሆንኩትን )
===============
አንቺ ጸአዳ ርግብ
ጠቋራውን ቁራ እንዴት አፈቀርሽው
አንቺ ልስልስ ፍጥረት
ሸካራ ክንፎቹን ምን ስትይ ወደድሽው
የሚያስቀይም መልኩ
ለአይንሽ እንዳይገደው
የሚረብሽ ድምጹ
ጆሮሽ እንዳይከብደው
የዋህ ቅኑ ልብሽ ከቁራ ደጅ ዘንድ
ምንድነው የለመደው ??
( እርግብ )
ልቤ ከእልፍ መርጦ እርሱን ለማፍቀሩ
ሀተታ ያልበዛው ለሰሚ የሚደንቅ
አንድ ነው ምስጢሩ ..
አዲስ አለም ናፍቆኝ
ስወጣና ስወርድ
ከርሜ ስኳትን
እሱ ብቻ ነበር ...
ሆኖ ያገኘሁት
እኔ ያልሆንኩትን !
By @Kiyorna
@getem
@getem
@paappii
===============
አንቺ ጸአዳ ርግብ
ጠቋራውን ቁራ እንዴት አፈቀርሽው
አንቺ ልስልስ ፍጥረት
ሸካራ ክንፎቹን ምን ስትይ ወደድሽው
የሚያስቀይም መልኩ
ለአይንሽ እንዳይገደው
የሚረብሽ ድምጹ
ጆሮሽ እንዳይከብደው
የዋህ ቅኑ ልብሽ ከቁራ ደጅ ዘንድ
ምንድነው የለመደው ??
( እርግብ )
ልቤ ከእልፍ መርጦ እርሱን ለማፍቀሩ
ሀተታ ያልበዛው ለሰሚ የሚደንቅ
አንድ ነው ምስጢሩ ..
አዲስ አለም ናፍቆኝ
ስወጣና ስወርድ
ከርሜ ስኳትን
እሱ ብቻ ነበር ...
ሆኖ ያገኘሁት
እኔ ያልሆንኩትን !
By @Kiyorna
@getem
@getem
@paappii
Job Title: Intern Technician
CompanyName: Eyucare Installation and Maintenance of Electrical Equipment
Job Type: Intern
Job Description:Eyucare is seeking two motivated Intern Technicians to join our team: one female and one male. In this role, you will assist our experienced technicians with home-to-home repair works and execute daily job orders given by your immediate supervisor. This is a fantastic opportunity to gain hands-on experience in the field of electrical equipment install:
Education: Minimum Grade8
Experience: Maintenance background is a plus but not required
ation and maintenance.
Requirements
Responsibilities:
Assist technicians with various repair and maintenance tasks
Follow daily job orders and instructions from supervisors
Ensure all tasks are completed efficiently and safelyMaintain a clean and organized work environment
Benefits
Gain valuable experience in the electrical maintenance field
Opportunity to learn from experienced professionals
Potential for future employment opportunities based on performance
Receive pocket money for your contributions
Application Instructions:Interested candidates should submit their resume and a brief cover letter explaining their interest in the position to Eyobgetachew6077@gmail.com or contact via Telegram at @Eg6077.
Location :summit fylbet near Hibret Bank
CompanyName: Eyucare Installation and Maintenance of Electrical Equipment
Job Type: Intern
Job Description:Eyucare is seeking two motivated Intern Technicians to join our team: one female and one male. In this role, you will assist our experienced technicians with home-to-home repair works and execute daily job orders given by your immediate supervisor. This is a fantastic opportunity to gain hands-on experience in the field of electrical equipment install:
Education: Minimum Grade8
Experience: Maintenance background is a plus but not required
ation and maintenance.
Requirements
Responsibilities:
Assist technicians with various repair and maintenance tasks
Follow daily job orders and instructions from supervisors
Ensure all tasks are completed efficiently and safelyMaintain a clean and organized work environment
Benefits
Gain valuable experience in the electrical maintenance field
Opportunity to learn from experienced professionals
Potential for future employment opportunities based on performance
Receive pocket money for your contributions
Application Instructions:Interested candidates should submit their resume and a brief cover letter explaining their interest in the position to Eyobgetachew6077@gmail.com or contact via Telegram at @Eg6077.
Location :summit fylbet near Hibret Bank
ሰነፉ እስረኛ ( ከ አይምሮ ለ ልብ የተፃፈ )
አይ ሰነፉ እስረኛ፣ ይህን ሰዉ አሰነፈዉ
ወይም አልተፈታ፣ ወይ እስር አልደላዉ
ምኑ ያስደስታል፣ ታስሮ መቆየቱ ?
የታሰሩለት ሰዉ፣ ከልገባዉ በቅጡ....
ውጣ እንኳ ተብሎ ለምንድነዉ የሚል
እንዳልነበረ ነገር፣ ነፃነት ሲታደል
መታሰር እጣፈንታዉ፣ ህይወቱ ይመስል
ከበር ይመለሳል ገና ወጣሁኝ ሲል
አንዳንዴማ ......
ማነህም ይለኛል፣ አላወቀኝ ነገር
መልስ ከርሱ ጠፍቶ ፤ ስንቴ እንዳለተማከርን
በቁጥር አላውቀዉ፣ ስንቴ አባበለኝ ?
አምኜዉም ነበር፣ አንተ ነህ ልክ ሲለኝ...
የሆነዉ ይሁንና፣ ዛሬም ነግረዋለሁ
አሱ ድንገት ቢቆም፣ እኔስ መች እኖራለሁ...
ለማዉጣት ለማዉረድ እንደተፈጠረ
ማሰላስለውም ላንተ ስለሆነ
በቃ አቁም ይብቃህ፣ እንዲሁ መታሰርህን
ራስህ ዘግተህ በሩን፣ ራስህ መታመምህን...
ምክንያቱም ....... ምከንያቱም .....
ታረጃለህ እንጂ ሃቅ አይቀየርም
ታሰርክለት እንጂ... ያ ሰዉ አያዉቅህም 💔
ሰነፋ አትሁን አንተ ልብ ።
By @firacil
@getem
@getem
@getem
አይ ሰነፉ እስረኛ፣ ይህን ሰዉ አሰነፈዉ
ወይም አልተፈታ፣ ወይ እስር አልደላዉ
ምኑ ያስደስታል፣ ታስሮ መቆየቱ ?
የታሰሩለት ሰዉ፣ ከልገባዉ በቅጡ....
ውጣ እንኳ ተብሎ ለምንድነዉ የሚል
እንዳልነበረ ነገር፣ ነፃነት ሲታደል
መታሰር እጣፈንታዉ፣ ህይወቱ ይመስል
ከበር ይመለሳል ገና ወጣሁኝ ሲል
አንዳንዴማ ......
ማነህም ይለኛል፣ አላወቀኝ ነገር
መልስ ከርሱ ጠፍቶ ፤ ስንቴ እንዳለተማከርን
በቁጥር አላውቀዉ፣ ስንቴ አባበለኝ ?
አምኜዉም ነበር፣ አንተ ነህ ልክ ሲለኝ...
የሆነዉ ይሁንና፣ ዛሬም ነግረዋለሁ
አሱ ድንገት ቢቆም፣ እኔስ መች እኖራለሁ...
ለማዉጣት ለማዉረድ እንደተፈጠረ
ማሰላስለውም ላንተ ስለሆነ
በቃ አቁም ይብቃህ፣ እንዲሁ መታሰርህን
ራስህ ዘግተህ በሩን፣ ራስህ መታመምህን...
ምክንያቱም ....... ምከንያቱም .....
ታረጃለህ እንጂ ሃቅ አይቀየርም
ታሰርክለት እንጂ... ያ ሰዉ አያዉቅህም 💔
ሰነፋ አትሁን አንተ ልብ ።
By @firacil
@getem
@getem
@getem
💗💗ሁሌም ወድሻለው❤️❤️
አንቺን ብቻ እያለኝ የሚመታው ልቤ
ተቆጣጥረሽ ሳለሽ መላውን ሀሳቤ
ካንቺ ሆኖ ቀልቤ
አካል ሰውነቴ ታዞ ተገዝቶልሽ
አፌ ብቻ አልቻለም ቃላትን አውጥቶ
የውስጤን ሊነግርሽ::
:
:
ስሚኝ ይኸውልሽ
መልዕክቴን ልኬልሽ ስለያዘኝ ፍቅር
ፊትለፊትሽ ማውራት ከብዶኝ ብደናበር
ድምፄን ከፍ አርጌ ቃላት ባልደረድር
ባካል ስታገኚኝ
ሳላወራሽ ባልፍሽ ስለፃፍኩት ጉዳይ
በጆሮሽ እንድትሰሚኝ
ፈርቼ ነው አውነት ባክሽ ይቅር በይኝ
:
:
በዙሪያዬ ካሉት ወድሀለው ባዩ
ጠያቂው ቢበዛም
እኔ ሌላ ሴትን በጭራሽ አልሻም
አንቺን ለዘላለም በፍፁም አረሳም
ሁሌም ወድሻለው
እስከመጨረሻው ሳፈቅርሽ ኖራለው::
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
አንቺን ብቻ እያለኝ የሚመታው ልቤ
ተቆጣጥረሽ ሳለሽ መላውን ሀሳቤ
ካንቺ ሆኖ ቀልቤ
አካል ሰውነቴ ታዞ ተገዝቶልሽ
አፌ ብቻ አልቻለም ቃላትን አውጥቶ
የውስጤን ሊነግርሽ::
:
:
ስሚኝ ይኸውልሽ
መልዕክቴን ልኬልሽ ስለያዘኝ ፍቅር
ፊትለፊትሽ ማውራት ከብዶኝ ብደናበር
ድምፄን ከፍ አርጌ ቃላት ባልደረድር
ባካል ስታገኚኝ
ሳላወራሽ ባልፍሽ ስለፃፍኩት ጉዳይ
በጆሮሽ እንድትሰሚኝ
ፈርቼ ነው አውነት ባክሽ ይቅር በይኝ
:
:
በዙሪያዬ ካሉት ወድሀለው ባዩ
ጠያቂው ቢበዛም
እኔ ሌላ ሴትን በጭራሽ አልሻም
አንቺን ለዘላለም በፍፁም አረሳም
ሁሌም ወድሻለው
እስከመጨረሻው ሳፈቅርሽ ኖራለው::
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem