GEBETA SACCO - LTD
118 subscribers
37 photos
48 videos
2 links
Download Telegram
የኢትዮጽያ ሕብረት ሥራ ኮምሽን ባለሥልጣናት ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ማህበርን ጎበኙ።

የኢትዮጽያ የሕብረት ሥራ ኮምሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ከስድስት የተለያዩ ክልሎች የመጡ እንግዶች በገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሕብረት ሥራ ማህበር ላይ ያደረጉትን ይፋዊ የጉብኝት እና የልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብር በታላቅ ስኬት አጠናቀዋል።


ምክትል ኮምሽነር አቶ አብዲ ሙመድ በሰጡት ልዩ ቃል-መጠይቅ እንደገለጹት፤ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሕብረት ሥራ ማህበር በተመሰረተበት አጭር ጊዜ እጅግ በጣም ትልቅና የሚደነቅ ሥራ ማከናወኑን አረጋግጠዋል።

ማህበሩ እያሳየ ያለው ፈጣን እድገት፣ ጠንካራ የፋይናንስ አያያዝ፣ ዘመናዊ አሰራር እንዲሁም የአባላት ተጠቃሚነት ስትራቴጂ ከስድስቱ ክልሎች ለመጡት እንግዶች እንዲሁም ለሌሎች መሰል የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ማህበራት ትልቅ ምሳሌና አርአያ መሆን እንደ ሚችል ተጠቅሷል።

ገንቢ ምክረ-ሀሳቦች እና ቀጣይ አቅጣጫ በጉብኝቱ ማጠናቀቂያ ላይ ከተቋሙ አመራሮች ጋር ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን፣ የፌዴራል ኃላፊዎቹ ማህበሩ ይበልጥ አቅሙን አሳድጎ ተደራሽነቱን እንዲያሰፋ የሚረዱ በርካታ ጠቃሚ እና ገንቢ የሆኑ የምክር ሀሳቦችን አቅርበዋል።

#gebetasaccos #loan #savingmoney #CBE
3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የህልምዎን ጉዞ ለመጀመር እና ውጤታማ ለመሆን ዛሬ ይቆጥቡ!
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

ለበለጠ መረጃ👇
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #loan #savingmoney #CBE
ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ለሀዋሳ ከተማ ሀይቅ ዳር ፕሮጀክት የሁለት ሚሊዮን ብር (2,000,000) ብር ድጋፍ አደረገ!

#gebetasaccos
#loan
#savingmoney
#corebanking
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል።

#Eidaladha  #holiday  #gebetasaccos
#Ethiopia  #ኢትዮጵያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አባል በመሆን ወደ ፊትዎን ያሳምሩ።

ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

ለበለጠ መረጃ👇
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos
#loan
#savingmoney
#CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጽያ የሕብረት ሥራ ማህበራት ባለሥልጣን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ከስድስት የተለያዩ ክልሎች የመጡ እንግዶች በገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሕብረት ሥራ ማህበር ይፋዊ ጉብኝት እና የልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብር አደረጉ።


#gebetasaccos
#loan
#savingmoney
#CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለበለጠ መረጃ👇
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #loan #savingmoney #CBE
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

ለበለጠ መረጃ👇
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #loan #savingmoney #CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሕይወት ባልታሰቡ ክስተቶች የተሞላች ናት።
በችግርዎ ቀን ደራሽ የሚሆን አስተማማኝ ወዳጅ ይፈልጋሉ?
ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሁሌም ከጎንዎ አለ።

ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

ለበለጠ መረጃ👇
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #loan #savingmoney #CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብልህ ሰው ዛሬ ላይ ሆኖ ከገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ጋር ነገውን ይሰራል።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

ለበለጠ መረጃ👇
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #loan #savingmoney #CBE
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ትልቁ ሀብታችን ደስተኛ እና የተደጋገፈ ማህበረሰብ መፍጠር ነው።
ባደረግነው የበጎ አድራጎት መርሃ-ግብር የአንድነትን እና የመረዳዳትን ትልቅ ኃይል በተግባር አይተናል።
መልካምነት ለሁላችንም የተሻለ ነገን ይፈጥራል።

ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!
ለበለጠ መረጃ👇
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #loan #savingmoney #CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለበለጠ መረጃ👇
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #loan #savingmoney #CBE
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሌም ቅድሚያ የምንሰጠው ለእርሶ ደስታ እና ስኬት ነው።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!
ለበለጠ መረጃ👇
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #loan #savingmoney #CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!
ለበለጠ መረጃ👇
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #loan #savingmoney #CBE