GEBETA SACCO - LTD
118 subscribers
37 photos
48 videos
2 links
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሃ/የተ/መ/ህ/ስ/ማ የውል ስምምነት ተፈራረመ።

ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር እና United System Integrator(USI)
በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የውል ስምምነት ተፈራርመዋል።

ይህ ስምምነት በተለይም በፋይናንስ አገልግሎት ዘርፍ የድጅታል መፍትሄዎችን ለማስፋፋት፣ የአሰራር ግልጽነት ለማጠናከር እና ለደንበኞች የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ያለመ ነው ።

በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙ አመራሮች ይህ ስምምነት ለሁለቱ ተቋማት ብቻ ሳይሆን ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ እና ለህብረተሰቡ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልጸዋል።

እንደ ተገለፀውም በዚህ ስምምነት መሰረት ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ስርጭቶች በተቋሙ ውስጥ ይተገበራሉ። ይህም የአገልግሎት ፍጥነት እና የመረጃ ደህንነት ያሳድጋል።

#gebetasaccos #corebanking #digitalbanking #Temenos
እንኳን ለ130ኛ የአድዋ የድል በዓል ቀን መታሰቢያ በሠላም አደረሳችሁ!🇪🇹

አድዋ የጥቁር ህዝቦች አኩሪ ታሪካችን ነው።
ቀደምት አባቶቻችን መስዋትነት ከፍለው ለአሁኑ ነፃነታችንን ሰማዕት ሆነዋል እኛም ዛሬ ላይ ጠላታችን የሆነው ድህነትን አንድ ላይ በመሆን እናስወግድ።

#gebetasaccos
#adwa_victory
#Ethiopia
#Ethiopian_unity
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስደሳች ዜና ለሠራተኞች!

በገበታ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ሲቆጥቡ ከፍተኛ ወለድ እና ፈጣን ብደር ያገኛሉ ።

#gebetasaccos #savingmoney
#loan #DigitalBanking #CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🙍‍♀🤱የቤታችን በረከት፣ የገበታችን ድምቀት ለሆናችሁ እናቶችና እህቶቻችን፤ እንኳን ለማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

የእናትነት ፍቅርን ከስራ ታታሪነት ጋር አጣምራ የያዘችው ኢትዮጵያዊቷ ሴት የቤቱ በረከት፣ የልጆቿ ኩራት፣ የቤታችን ጌጥ ፣ የሀገርም ብርታት ናት። 
ማርች 8ን ስናከብር ሴቶች በኢኮኖሚ ራሳቸውን እንዲችሉ በማገዝ መሆን አለበት። እውነተኛ ነፃነት ደግሞ በኢኮኖሚ ራስን ከመቻል ይጀምራል። ምክንያቱም ሴት ስትበለጽግ፣ ቤተሰብ ይበለጽጋል፤ ሀገርም ያድጋል።

ይህ አድገት እንዲቀጥልና ሴቶች በኢኮኖሚ ራሳቸውን እንዲችሉ ገበታ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ሁሌም ከሴት እህቶቻችንና ከእናቶቻችን ጎን ነው።

ለጀግኖቹ እናቶቻችንና እህቶቻችን በሙሉ መልካም የሴቶች ቀን ይሁንላችሁ!

#gebetasaccos #march8 #fiancialfreedom #savingmoney #ethiopianwomen
3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
HAWALLE SIDAMU DAGA DIRU SOORRO FICHE CAMBALAALLATE AYYAANIRA KEERUNNI IILISHINNE IILISHINKE !!

እንኳን ለሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!! አደረሰን!

እኛ ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር በዓሉ :የሠላም ፤ የፍቅር ፤ የመቻቻል ፤ የአብሮነት ፤ የስኬት እንዲሁም የብልጽግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!


#sidamanewyear
#CAMBALAALLA
#sidama
#gebetasaccos
#hawassa
3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🕌🕋  🌙 እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!  ኢድ-ሙባረክ !

#gebetasaccos
#Eid
#EidAlFtir
#holiday

https://vt.tiktok.com/ZSubGrsPb/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፈጣን የብድር አገልግሎት(Emergency loan)
የንግድ ስራዎን ለማሻሻል ሆነ ለድንገተኛ ወጪዎች ጪዎች የሚሆኖትን አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት ፈጣን የብድር አገልግሎታችንን ማግኘት ይችላሉ ።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!
#gebetasaccos #Emergencyloan
#hawasa
#CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ከገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር የሚፈልጉትን ምክር፣ ጥቅም፣ገንዘብ ነው ይዘው የሚወጡት"።

የደንበኛ ምስክርነት(Testimony)

#gebetasaccos #testimony
#hawasa
#CBE
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ንግዶን ከትንሽ ወደ ትልቅ ለማሳደግ አስበዋል?
ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ንግዶይ እንዲያሻሽሉ ፈጣን የብድር አማራጭን ይዞላችሁ ቀርቧል።

ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር አስበዋል? 🤔
የገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር የንግድ አጋርዎ በመሆን፣ ንግድዎን ለማሳደግ የሚያስችል ፈጣን የብድር አማራጭ ይዞላችሁ ቀርቧል! 💸📊

📩 ለበለጠ መረጃ
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #Emergencyloan
#Hawassa
#CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ደንበኛ ስለ አግልግሎታችን የሰጡት ምስክርነት


#gebetasaccos #testimony #hawassa #CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብድር ከመውሰዳችሁ በፊት
እነዚህን 4 ነገሮች ታሳቢ ማድረግ አለባችሁ👇
✔️ አስተማማኝ አጋር መምረጥ
✔️ ግልፅ ዓላማ መኖር
✔️ በቂ ዝግጅት (ቅድመ ቁጠባ)
✔️ የስራ ቁርጠኝነት
እነዚህን ሁሉ በአንድ ወደ ሚያገኙበት ወደ ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ጎራ ይበሉ።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

#gebetasaccos #loan #CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ልዩ የሴቶች ቁጠባ

የሴት ልጅ ቁጠባ ለራሷ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቧና ለሀገሯም መሰረት ነው!
ዛሬ የምናስቀምጣት እያንዳንዷ ሳንቲም💰 ለነገ ነጻነታችን እና ብሩህ ተስፋችን ዋስትና ናት።

ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

#gebetasaccos #womensaving
#CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለእናንተስ ከምኑ ይሁንላችሁ?

ሁሉን በአንድ የሚያገኙበት ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር አስተማማኝ የቁጠባ እና የብድር አማራጮቻችንን ይጠቀሙ። እኛ ጋር የእርስዎ ስኬት ቀዳሚ ነው።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

📩 ለበለጠ መረጃ
📞 +251984586800
+251462125624
#gebetasaccos #loan #CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከምኞት ወደ ስኬት!

የንግድ ህልማቸውን እውን ለማድረግ ገበታን የመረጡ ደንበኛችን ምስክርነት። የእኛ ቁጠባ ለነገዎ መተማመኛ፣ ብድራችን ደግሞ ለስራዎ መሳለጫ ነው።

#gebetasaccos #testimony #CBE
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምን ጊዜም አስተማማኝ አጋርዎ ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር

ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!


#gebetasaccos #loan #CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የራስህን/ሽን ቢዝነስ ለመጀመር አስበህ/ሽ የገንዘብ እጥረት አጋጥሟቹሀል?🤔

በገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ለወጣቶች ተብሎ የተዘጋጀ ልዩ የቁጠባ እና የብድር አገልግሎታችንን ተጠቅማችሁ የራሳችሁን የስራ ባለቤት ሁኑ። ዛሬውኑ ይጀምሩ፣ ነገን ይቀይሩ! 🚀💼
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

#gebetasaccos #youth #hawassa #CBE
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያልታሰበ ወጪ አስጨንቆዎታል? 🤔

የድንገተኛ ወጭዎች ጭንቀቶን ሊያቀልልዎት ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ፈጣን የብድር አማራጭን ይዞላችሁ ቀርቧል።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

📩 ለበለጠ መረጃ
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #CBE #Emergencyloan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስተማማኝ የቁጠባ እና የብድር አጋርዎ ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!

#gebetasaccos #savingmoney #loan #CBE
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ይቆጥቡ፣ይበደሩ ነገዎን ይለውጡ።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!


📩 ለበለጠ መረጃ
📞 +251984586800
+251462125624

#gebetasaccos #savingmoney #loan #CBE