GEBETA SACCO - LTD
118 subscribers
37 photos
48 videos
2 links
Download Telegram
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።

#holiday #timket #festivity #Saccos #Gebeta_Saccos #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Vacancy Announcement

1. Position Title : Marketing and sales
Required Skills : Bachelor's degree in Accounting finance , Economics, Management , Marketing or related fields (2015, 2016 and 2017E.C Bach )

Work experience : 0 Years
Work Place : Hawassa Atote Branch
Quantity : 15
Salary : On the scale of the organization

Applicants who meet the criteria listed in the above can apply from the date 17/06/2018 E.C  up to 10  Consecutive days with your original certificate and non-returnable copy. 

Registration place:  Hawassa Piazza , Abyssinia Bank 3rd Floor, Office No.2

Phone: 0984586800

#Hiring
#JobVacancy
#HiringNow
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሃ/የተ/መ/ህ/ስ/ማ የውል ስምምነት ተፈራረመ።

ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር እና United System Integrator(USI)
በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የውል ስምምነት ተፈራርመዋል።

ይህ ስምምነት በተለይም በፋይናንስ አገልግሎት ዘርፍ የድጅታል መፍትሄዎችን ለማስፋፋት፣ የአሰራር ግልጽነት ለማጠናከር እና ለደንበኞች የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ያለመ ነው ።

በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙ አመራሮች ይህ ስምምነት ለሁለቱ ተቋማት ብቻ ሳይሆን ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ እና ለህብረተሰቡ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልጸዋል።

እንደ ተገለፀውም በዚህ ስምምነት መሰረት ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ስርጭቶች በተቋሙ ውስጥ ይተገበራሉ። ይህም የአገልግሎት ፍጥነት እና የመረጃ ደህንነት ያሳድጋል።

#gebetasaccos #corebanking #digitalbanking #Temenos
እንኳን ለ130ኛ የአድዋ የድል በዓል ቀን መታሰቢያ በሠላም አደረሳችሁ!🇪🇹

አድዋ የጥቁር ህዝቦች አኩሪ ታሪካችን ነው።
ቀደምት አባቶቻችን መስዋትነት ከፍለው ለአሁኑ ነፃነታችንን ሰማዕት ሆነዋል እኛም ዛሬ ላይ ጠላታችን የሆነው ድህነትን አንድ ላይ በመሆን እናስወግድ።

#gebetasaccos
#adwa_victory
#Ethiopia
#Ethiopian_unity
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስደሳች ዜና ለሠራተኞች!

በገበታ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ሲቆጥቡ ከፍተኛ ወለድ እና ፈጣን ብደር ያገኛሉ ።

#gebetasaccos #savingmoney
#loan #DigitalBanking #CBE
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🙍‍♀🤱የቤታችን በረከት፣ የገበታችን ድምቀት ለሆናችሁ እናቶችና እህቶቻችን፤ እንኳን ለማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

የእናትነት ፍቅርን ከስራ ታታሪነት ጋር አጣምራ የያዘችው ኢትዮጵያዊቷ ሴት የቤቱ በረከት፣ የልጆቿ ኩራት፣ የቤታችን ጌጥ ፣ የሀገርም ብርታት ናት። 
ማርች 8ን ስናከብር ሴቶች በኢኮኖሚ ራሳቸውን እንዲችሉ በማገዝ መሆን አለበት። እውነተኛ ነፃነት ደግሞ በኢኮኖሚ ራስን ከመቻል ይጀምራል። ምክንያቱም ሴት ስትበለጽግ፣ ቤተሰብ ይበለጽጋል፤ ሀገርም ያድጋል።

ይህ አድገት እንዲቀጥልና ሴቶች በኢኮኖሚ ራሳቸውን እንዲችሉ ገበታ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ሁሌም ከሴት እህቶቻችንና ከእናቶቻችን ጎን ነው።

ለጀግኖቹ እናቶቻችንና እህቶቻችን በሙሉ መልካም የሴቶች ቀን ይሁንላችሁ!

#gebetasaccos #march8 #fiancialfreedom #savingmoney #ethiopianwomen
3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
HAWALLE SIDAMU DAGA DIRU SOORRO FICHE CAMBALAALLATE AYYAANIRA KEERUNNI IILISHINNE IILISHINKE !!

እንኳን ለሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!! አደረሰን!

እኛ ገበታ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር በዓሉ :የሠላም ፤ የፍቅር ፤ የመቻቻል ፤ የአብሮነት ፤ የስኬት እንዲሁም የብልጽግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!


#sidamanewyear
#CAMBALAALLA
#sidama
#gebetasaccos
#hawassa
3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🕌🕋  🌙 እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!  ኢድ-ሙባረክ !

#gebetasaccos
#Eid
#EidAlFtir
#holiday

https://vt.tiktok.com/ZSubGrsPb/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፈጣን የብድር አገልግሎት(Emergency loan)
የንግድ ስራዎን ለማሻሻል ሆነ ለድንገተኛ ወጪዎች ጪዎች የሚሆኖትን አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት ፈጣን የብድር አገልግሎታችንን ማግኘት ይችላሉ ።
ገበታ የእድገቶ ዋልታ በሁሉም ቦታ!
#gebetasaccos #Emergencyloan
#hawasa
#CBE