GEBETA SACCO - LTD
118 subscribers
37 photos
48 videos
2 links
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ!

የገበታ ቁጠባ እና ብድር መ/ህ/ስ/ማ ሠራተኞች የገና በዓልን በድምቀት አክብረዋል። በዕለቱም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና እንዲሁም የገበታ ቁጠባ እና ብድር መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ለመላው ሠራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ከበዓሉ ትዕይንቶች የፎቶግራፍ ምስሎች በጥቂቱ እነሆ 📸📸 👇

#Holiday #Melkamgena #Gebetasaccos #saccosaving
1