EGCI CHURCH TV
1.29K subscribers
575 photos
73 videos
27 files
896 links
Glory of Christ Church is worldwide Christian Network. Our mission is outreaching good news of Jesus Christ to all people of the World. Powerful Prophecies and Confirmation, Deliverance, Healing Prayer and Testimonies, Word of God and Live Worship.
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ዛሬ_ረቡዕ🔥
እግዚአብሔር ያዘጋጀላችሁ ልዩ በረከት አለ፤ ዛሬ ማታ 2:00 Live እንገናኝ!
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ አማራጭ ያገኙናል👇👇👇👇👇👇
TikTok: https://www.tiktok.com/@pastortamratkashike?_r=1&_t=ZN-97xiscq4kAI

Fb: https://www.facebook.com/share/1UarZ1upW2/

YouTube: https://youtube.com/@pastortamratkashike2008?si=rnAA_CYsbAtStCAg

Zoom:
Meeting ID: 360 627 0167
Passcode: 454545
#liveevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚨 ዛሬ ለአንተ የመጣ መልዕክት ሊሆን ይችላል!

እግዚአብሔር ዝም አላለም፤ አሁንም ይናገራል፣ ይፈውሳል፣ ያስመልሳል!

ምናልባት ዛሬ ደክሞሃል፣ ተስፋ ቆርጠሃል ወይም መንገድ ጠፍቶብሃል፤ ነገር ግን "የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነሥ!" የሚለው ቃል ዛሬም ሕያው ነው።

🔥 ይህን መልዕክት ተመልከት፤ እምነትህ ይታደስ፣ ልብህ ይጽና፣ ተስፋህ ይታደስ።

🎥 አሁን ተመልከት፦ https://youtu.be/GSH9vffoMDY?si=ZPSj402sIVRnjCs8

🙏 "አሜን" ብለህ አስተያየት ጻፍ፣ ይህንም መልዕክት ለሌላ ሰው አጋራ። ምናልባት ዛሬ የሚያስፈልገው ሰው እሱ ሊሆን ይችላል።

📖 "የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ፥ ተነሥ ተነሥ!" — ኢሳይያስ 51:9

#ኢየሱስ #እግዚአብሔር #ተአምር #ፈውስ #የእግዚአብሔር_ክንድ #AmharicSermon #JesusChrist #EthiopianChurch #Faith #Revival
#ልዩ_የመዝጊያ_Live_ኮንፈረንስ🔥
አርብና ቅዳሜ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ የ21 ቀን የጾም ፀሎት ፕሮግራም ልዩ የመዝጊያ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቷል!
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ አማራጮች ያገኙናል👇
TikTok: https://www.tiktok.com/@pastortamratkashike?_r=1&_t=ZN-97xiscq4kAI

Fb: https://www.facebook.com/share/1UarZ1upW2/

YouTube: https://youtube.com/@pastortamratkashike2008?si=rnAA_CYsbAtStCAg

Zoom:
Meeting ID: 360 627 0167
Passcode: 454545
ሁ ላ ች ሁ ም ተ ጋ ብ ዛ ቿ ል!
#conference #Conference2026
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምድረ በዳችሁ ዛሬ ይለመልማል 🔥

"አሜን" ለሚል አንድ ጀግና ትውልድ ሆኖለታል በኢየሱስ ስም! በፓስተር ታምራት ካሽኬ የተዘጋጀውን ሙሉ ትምህርት አሁኑኑ ገብቶ ይመልከቱ👇👇👇
https://youtu.be/sE0wGblY-EQ?si=ZBTVmi1glXuQ8RtR
S u b s c r i b e ያድርጉ! #thursdayblessing
ለህይወትዎ መፍትሔ የሚሆን ታላቅ መልእክት - ፓስተር ታምራት ካሽኬ
"ከነገስታት በላይ" — በምንም አይነት ፈተና እና ማበል ውስጥ ብታልፉ ከሁሉ በላይ የሆነው አምላክ ከእርስዎ ጋር ነው! ​ፓስተር ታምራት ካሽኬ ያቀረበውን ይህንን ድንቅ አስተምህሮ በመመልከት እምነትዎን ያፅኑ።👇👇
https://youtu.be/qaVXVEYnSl4?si=88yxJprXeLDHdrD7

👇 በኮመንት መስክ ላይ "አሜን" ብለው ያካፍሉን!

ለሌሎችም በረከት እንዲሆን ቪዲዮውን Share ያድርጉ።​

#TamratKashike #KeNegestatBelay #EthiopianProtestant #ChristianPost #Hope #Amen #Share
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የንጉስ_ወንበር👑
👑 ከነገስታት በላይ የሆነው ማነው? | ፓስተር ታምራት ካሽኬ
​በዕብራዊያን ተከታታይ ትምህርት ከማንኛውም ምድራዊ ስልጣን፣ ሀይልና ጭንቀት በላይ የሆነውን የእግዚአብሔርን ታላቅነት የሚያበስር ድንቅ መልእክት!
​ይህንን መንፈስ የሚያድስ ትምህርት ተከታተሉት፤

https://youtu.be/qaVXVEYnSl4?si=TPmv2I1LcTl4w6lh

ለወዳጅ ዘመድዎም #Share በማድረግ የእግዚአብሔርን ቃል ያድርሱ።
👉 ቪዲዮውን Like እና Share ማድረጉን አይርሱ!
#ከነገስታትበላይ #pastortamratkashike #EthiopianGospel #AmharicPreaching #Faith #Ethiopia #gospelnews
🕊️ "እግዚአብሔር በልጁ ተናግሮኛል!" | ድንቅ መንፈሳዊ መልእክት በፓስተር ታምራት ካሽኬ

በሰው ምክርና በምድራዊ ነገር ተስፋ ቆርጠዋል? እግዚአብሔር ዛሬም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለእርስዎ የሚያስደንቅ የምስራች አለው!

​ይህንን መንፈስን የሚያንጽና እምነትን የሚያድስ መልእክት ተከታተሉት። ለሌሎችም ተስፋ እንዲሆን #Share በማድረግ የቃሉ ተካፋይ ያድርጓቸው!

https://youtu.be/itgUPjfXvsU?si=YIIQcEEdsvsM_FWn
👉 ቪዲዮውን Like እና Share ማድረጉን አይርሱ!

#እግዚአብሔርበልጁተናግሮኛል #GospelMessage #AmharicPreaching #EthiopianGospel #Faith #Hope #Share
#የጳጉሜ_3_የበረከት_አዋጅ! 🔥

ይህ ጳጉሜ የተዘጉ በሮች የሚከፈቱበት፣ የዘገየ በረከት የሚመጣበት፣ አዲስ የጸጋ ዘመን የሚጀምርበት ይሁን!

📖 “እነሆ፥ አዲስ ነገር አደርጋለሁ፤ አሁንም ይበቅላል።” — ኢሳይያስ 43፥19

የጳጉሜ ቀናት የእንባህ መጨረሻ ይሁን!
የተዘጋው በር ይከፈት!
የጠፋው ይመለስ!
የዘገየው ይፍጠን!
ቤትህ በሰላም፣ በጤና፣ በጸጋና በበረከት ይሞላ!
አዲሱ ዓመት ከቀድሞው የተሻለ የምስክርነት ዘመን ይሁንልህ!

ይህን አዋጅ በእምነት ተቀበል! 🙌
እንዲሁም ለምትወዳቸው ሰዎች SHARE አድርጉ። ❤️

👇 “ጳጉሜ የበረከት ወር ይሁንልኝ!” ብለህ ጻፍ! 🔥🙏

#የጳጉሜ_የበረከት_አዋጅ #ጳጉሜ #አሜን #የበረከት_ዘመን #አዲስ_ዘመን #እግዚአብሔር #በረከት #Prayer #Blessing #Amen