GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
#AAU #GAT

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ሁለተኛ ዙር ፈተና ነገ መሰጠት ይጀምራል።

ፈተናው ከነገ መስከረም 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይሰጣል።

በጠዋት እና ከሰዓት ክፍለ ጊዜ ለሚሰጠው ፈተና የተፈታኞች ኮድና ስም ዝርዝር እንዲሁም የመፈተኛ ክፍል ከላይ ከተያያዙት ኤክሴሎች ይመልከቱ፡፡

ሦስተኛ ዙር ፈተና የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) የሚሰጥበትን ቀን በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

@GAT_Tutorial
👍52
የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት መለቀቅን ተከትሎ በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ የድኅረ ምረቃ አመልካቾችን ለመቀበል ማስታወቂያ እያወጡ ይገኛሉ።

አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (NGAT) ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

(የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ያወጧቸው የጥሪ ማስታወቂያዎች ከላይ ተያይዘዋል፡፡)

@GAT_Tutorial
👍51
Dear Test Takers,

We are glad to inform you that you can access the digital copy of your GAT result at https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus.

Best of luck!

Sincerely,
👍4
About Graduate Admission Test(GAT)

Second round GAT exam registration will be opened soon.


Join
@GAT_Tutorial
👍1
Forwarded from Surgeo
🗣Notice NGAT❗️


AAU Graduate Admission Test

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዙር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (GAT) ታህሳስ 17 እና 18/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡



ስለዚህም በዩኒቨርሲቲዉ ድረ-ገጽ http://www.aau.edu.et/ ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡

የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ የማመልከቻ ቀናት፦
ከህዳር 23 እስከ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም

የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና መፈተኛ ቀናት፦
ታህሳስ 17 እና 18/2017 ዓ.ም

አመልካቾች ውጤታችሁንና ምዝገባችሁን https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus ላይ ማየት እና መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስገቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑ ተገልጿል፡፡

https://t.me/GAT_Tutorial
https://t.me/GAT_Tutorial
👍71
List_of_Graduate_Programs_for_the_Second_Semester_of_2024_25_AY.pdf
742.4 KB
Updated List of Graduate Programs for the Second Semester of 2024/25 A.Y with Mode of Delivery
https://t.me/GAT_Tutorial
https://t.me/GAT_Tutorial
Call_for_Graduate_studies_Addis_Ababa_University_2nd_semester.pdf
512.6 KB
Call for applications for admission to graduate programs for the Second Semester of 2024/25 Academic Year

https://t.me/GAT_Tutorial
https://t.me/GAT_Tutorial
List_of_Graduate_Programs_for_the_Second_Semester_of_2024_25_AY.pdf
742 KB
Updated List of Graduate Programs for the Second Semester of 2024/25 A.Y with Mode of Delivery

https://t.me/GAT_Tutorial
https://t.me/GAT_Tutorial
👍1
Audio
@GAT_Tutorial

Register either for
Special class
Level A class
Level B class

GAT Tutorial, Gateway to your post graduate Glory.
Excel in every exam!

Registration is still open
@NGatTutorial_bot
4👍4
ውድ የGAT አመልካቾች በሙሉ

በተላያየ ሀላፊነት፣በስራ፣በቤተሰብ ኋለፊነት በጠወጠረ አዕምሮ ከትምህርት ርቆ ለነበረ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለGraduate Admission Test አምብቦ ከላልሶ መግባት እንዴት አዳጋች ነው። በዛላይ ፈተናው አፕቲቱድ በሆነበት የተዛጋጀ የተዋቀረ ሞጁል በሌለበት መዘጋጀት ግራ ሊያጋባ ይችላል። ነገር ግን ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ በአንድ ፓኬጅ እንደምታገኙ ልንጠቁማችሁ ነው።

GAT ፈተና ከተጀመረ ጀምሮ ሺዎችን ያስተማረው እና ያሻገረው፤ በደንበኞቹ ምስጋናን ያተረፈው
GAT Tutorial Official፦
Lecture notes እና ቀጥታ ከፈተናው የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያ ይዞ እየጠበቃችሁ ነው።

ሌክቸሮች አጭር ግን ሁሉን አቀፍ ጌዜን ያማከሉ ናቸው። ልላው አንላይን የሚሰጡ ሲሆን በየትኛውም ሰአትና ቦታ አክሰስ ማረግ ይችላሉ።

በዚህ አጭር ጊዜ ብዙ ሳይለፋ ግራም ሳይጋቡ ጊዜዎን ያትርፉ፤ ጊዜ ከወርቅም በላይ በሆነበት በዚህ ዘመን በተላይ ደሞ እንዲህ በቂ ጊዜ ሳይኖር ሲቀር ጠቢብ መሆን የስፈልጋል።

ታዲያ ጊዜ የለንም ፈጥነን እንመዝገብ
ለመመዝገብ👇
@NGATtutorial_bot

ጥያቄ👇
@Dr_Hanuel

Join👇
https://t.me/GAT_Tutorial

https://t.me/GAT_Tutorial
👍52