GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
#JimmaUniversity

To all National Graduate Admission Test (NGAT) applicants choosing Jimma University as exam center

Please be informed that your NGAT exam will be administered tomorrow (Thursday, September 05/2024) at Jimma University main campus.

NB. Every exam candidate is expected to reset his/her password tomorrow (05/09/2024) starting from 9:00am in the morning at the exam room assigned. NGAT exam will then be administered in the afternoon staring from 1:00pm.


@GAT_Tutorial
👍1
NGAT Name list and Username.pdf
176 KB
#SamaraUniversity

Dear Candidates,please check out your personal details from here attached pdf.

NGAT በሰመራ ዩንቨርሲቲ የምትፈተኑ ስም ዝርዝራችሁን እና ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ፒ.ዲ.ኤፍ ተመልከቱ።

@GAT_Tutorial
👍2
NGAT placement main campus.pdf
534 KB
#HawassaUniversity


NGAT በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የምትፈተኑ ስም ዝርዝራችሁን እና ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ፒ.ዲ.ኤፍ ተመልከቱ።

@GAT_Tutorial
ለNGATተፈታኞች በሙሉ

በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ለመከታተል የተመዘገባችሁ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተፈታኞች አሁን ዘግይቶ ከትምህርት ሚኒሰቴር በደረሰን መልእክት መሰረት #የሁሉም የትምህርት መስኮች ፈተና ነገ ሐሙስ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በተመደባችሁበት እናስታዉቃለን ሲል ደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ ገልጿል።


@GAT_Tutorial
👍2
NGAT ፈተናን በተመለከተ አጭር ማብራሪያ

1. የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ schedule በ portal በኩል የምታገኙ ሲሆን ዘርዝር መረጃውን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
2. ማንኛውም ተፈታኝ በ portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን እያሳሰብን Pass Card የሚገኘው በያንዳንዳችሁ Portal Dashboard ላይ ብቻ ነው። የፖርታል አድራሻ ngat.ethernet.edu.et ነው።

ማሳሰቢያ

Pass Card ላይ ያሉ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባል፦

2.1. የተፈታኝ ሙሉ መረጃ
2.2. የሚፈተኑበት ተቋም እና ካምፓስ አድራሻ
2.3 የሚፈተኑበት የትምህርት ዘርፍ
2.4. የሚፈተኑበት Session እና የፈተና ሰዓት እንዲሁም
2.5. የተፈታኝ ፎቶ ሲሆኑ ሁሉም ተፈታኝ Pass Card Print አድርጎ መምጣት ይጠበቅባቸዋል።
👍2
#የጥንቃቄ_መልዕክት

የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከዛሬ ነሐሴ 30/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን ይሰጣል፡፡ ተፈፃሚ የሚሆኑ የፈተናውን ደንብ እና ስርዓት እናስታውስዎ፦

ለተፈታኞች

► ተፈታኞች ሞባይል፣ ካልኩሌተር እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ይዘው ፈተና ክፍል ውስጥ መግባት አይችሉም፡፡

► ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ክፍል ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ እና Pass Card ብቻ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

► ተፈታኞች ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት ከ30 ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት መፈተኛ ክፍል መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡

ለፈታኝ መምህራን

► ማንኛውም በፈታኝነትና አስተባባሪነት የተሰማራ ግለሰብ ተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) ይዞ ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው።

► ፈታኝ መምህራን በፈተና ወቅት ተፈታኞችን ከመቆጣጠርና የፈተና አሰጣጥ ደንብ ከማስከበር ባለፈ ሌሎች ነገሮችን እንዲፈጽሙ አይፈቀድም።

Source: tikvahuniversity

@GAT_Tutorial
👍2
#AAU #GAT

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) መስከረም 3/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ አሳውቋል፡፡ 

በተቋሙ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ የአመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 1/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡

Source: @tikvahuniversity

GAT Tutorial official

@GAT_Tutorial
👍2
AAU Graduate Admision Test ( GAT) Brochure

Information on the AAU Graduate Admission Test (GAT)
1) Applicants are required to take the AAU’s Graduate Admission Test (GAT) and meet the minimum passing requirements.
2) Information about the GAT can be obtained from the Institute for Educational Research's Telegram channel, Testing Center_IER_AAU, accessible through the link https://t.me/aauGAT
3) The application and test dates for the Graduate Admission Test (GAT) are September 05 to September 11, 2024. Priority will be given to those who register for the GAT as early as possible.
4) To register for the GAT, please follow the steps below:
a. Visit https://Portal.aau.edu.et [Open]
b. Click on the exam application
c. Fill out the Test Taker Registration form
d. Upload a passport-size photo of the test taker
e. Click submit
f. Copy the generated number
g. The GAT testing fee of 1000 birr should be paid using Tele Birr. Foreign applicants are required to pay the equivalent of USD 50 in Ethiopian Birr.
h. Once payment is made, please download and print your Admission Ticket, which is necessary for admission to the exam hall.
i. Stay updated with further announcements on the Telegram channel, Testing Center_IER_AAU (https://t.me/aauGAT)
5) The test will be conducted electronically, and general information about the exam can be found on the aforementioned Telegram channel.
6) Applicants should check the Telegram channel daily from the date of application for updates on the test venue, date, and time.
7) If a test taker fails to appear on the scheduled test date due to various reasons, they may be required to pay to sit for the subsequent test schedule.
8) Applicants who have obtained GAT results from the previous year must retake the test. Previous GAT results cannot be used for the current application.

@GAT_Tutorial
👍5
#MoE

ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን እንደ ፈተና ማዕከል መርጣችሁ ለነበራችሁ ተፈታኞች ፈተናው ለሌላ ጊዜ መተላለፉን ትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወሳል፡፡

"ዩኒቨርሲቲው በእድሳት ላይ በመሆኑ" የፈተና ማዕከል መቀየር አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን የገለፀው ሚኒስቴሩ፤ ፈተናው መስከረም 3 እና 4/2017 ዓ.ም በሚከተሉት ሰባት ተቋማት ውስጥ እንደሚሰጥ አሳውቋል፦

1. በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣
2. በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣
3. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣
4. በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት፣
5. በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲ፣
6. በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና
7. በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ፡፡

የተሰጣችሁን የመፈተኛ ስም (Username) ተጠቅማችሁ በሚደርሳችሁ የመፈተኛ ማዕከል እና የፈተና ሰዓት (Exam Session) መሰረት ፈተናውን እንድትወስዱ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

(ፈተናው የሚሰጠበት ፕሮግራም ከላይ ተያይዟል፡፡)

Source: tikvahuniversity

@GAT_Tutorial
👍84
#AAU #GAT Schedule.xls
203 KB
#AAU #GAT

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነገ አርብ መስከረም 3/2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) መርሐግብር ይፋ አድርጓል፡፡

መስከረም 3/2017 ዓ.ም ጠዋት ከ2፡00-8፡00 ሰዓት ለሚሰጠው ፈተና የተፈታኞች ዝርዝር፣ የመፈተኛ ካምፓስ፣ የመፈተኛ ላብ እንዲሁም የኮምፒውተር ክፍል ከላይ ከተያያዘው ኤክሴል ይመልከቱ፡፡

@GAT_Tutorial
👍5
#Update

የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ይፋ ሆኗል።

በ2017 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለሚማሩ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል።

የተፈታኞች ውጤት ዛሬ ይፉ ሆኗል። ተፈታኞች የምዝገባ ቁጥር / Username በማስገባት ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ 👇

https://result.ethernet.edu.et/ngat_result

@GAT_Tutorial
👍72🤝1
AAUGAT_Schedule neww.xls
146 KB
GAT Exam Schedule and List of GAT Candidates For those who applied for the first round of the GAT but missed the Exam your Exam Schedule (Wednesday Morning , September 25, 2024)

@GAT_Tutorial
👍2
GAT Wednsday September 25, 2024 Afternoon Schedule Updated.xls
238.5 KB
2nd Round GAT Wednsday September 25, 2024 Afternoon exam Schedule

@GAT_Tutorial
👍2
#AAU #GAT

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ሁለተኛ ዙር ፈተና ነገ መሰጠት ይጀምራል።

ፈተናው ከነገ መስከረም 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይሰጣል።

በጠዋት እና ከሰዓት ክፍለ ጊዜ ለሚሰጠው ፈተና የተፈታኞች ኮድና ስም ዝርዝር እንዲሁም የመፈተኛ ክፍል ከላይ ከተያያዙት ኤክሴሎች ይመልከቱ፡፡

ሦስተኛ ዙር ፈተና የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) የሚሰጥበትን ቀን በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

@GAT_Tutorial
👍52
የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት መለቀቅን ተከትሎ በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ የድኅረ ምረቃ አመልካቾችን ለመቀበል ማስታወቂያ እያወጡ ይገኛሉ።

አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (NGAT) ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

(የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ያወጧቸው የጥሪ ማስታወቂያዎች ከላይ ተያይዘዋል፡፡)

@GAT_Tutorial
👍51