አስቸኳይ ማሳሰቢያ፡ የGAT ፈተና ምዝገባ ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩ! 🚨
ጊዜው እየሮጠ ነው! የGAT ፈተና ምዝገባ ማብቂያ ቀነ ገደብ እጅግ በጣም ተቃርቧል። ሲስተሙ ከመዘጋቱ በፊት አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! "ነገ እመዘገባለሁ" የሚል ቀጠሮ የለም
🎯 ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለማለፍስ ተዘጋጅተዋል?
ፈተናውን መመዝገብ ብቻ በቂ አይደለም፤ ማለፍም አለባችሁ! ጊዜው እጅግ በጣም አጭር ስለሆነ በራሳችሁ ከመዘጋጀት፣ የእኛን የGAT ማጠናከሪያ (Tutorial) ፕሮግራም አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
ውጤታማነታቸው በተረጋገጡ ስልቶች እና ጥያቄዎች የታገዘ ስልጠና በልዩ ሁኔታ አዘጋጅተናል።
🏃♂️ ምን ማድረግ አለባችሁ?
ለፈተናው አሁኑኑ ይመዝገቡ 👉 https://portal.aau.edu.et
ፈተናውን ለማለፍ የእኛን ቲውቶሪያል አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👉 @GATtutorialBot
Share and Join : @GAT_Tutorial

ለበለጠ መረጃ : 0907667755
Share and Join : @GAT_Tutorial
❤14👍4🥰1
⏳ ለGAT ፈተና 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
ይህ የመጨረሻ እድል እንዳያመልጣችሁ
🔥 በ5 ቀን የተጠናከረ GAT ቱቶሪያል በመቀላቀል፣
ዋና ዋና ርዕሶችን እንከልሳለን
ከፈተና ጋር ተመሳሳይ ጥያቄዎችን እናለማምዳለን
የፈተና ስልቶችን እንማራለን
በሙሉ እምነት ወደ ፈተናው የምትገቡ ይሆናል
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ! የመጨረሻዎቹን 5 ቀናት ወደ ውጤት ይቀይሩ!
✅ለመመአዝግብ : @GATtutorialBot
ለመረጃ : @havanstudentsupport

❤9
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://ngat.ethernet.edu.et
ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል።
ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡
የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡
share : https://t.me/GAT_Tutorial

❤7
https://simulation.havanacademy.com/exam-packages/gatngat-exam-simulation
Try our Free GAT/NGAT simulation
Try our Free GAT/NGAT simulation
🚨 3 ቀናት ብቻ ቀሩ!
7,794 ተማሪዎች በመጀመሪያው ዙር የGAT ፈተና ሊፈተኑ ነው። ይህ ማለት የዘንድሮው GAT ምን ያክል ፉክክር የበዛበት እንደሆነ ያሳውቃል።
የቀሩትን 3 ቀናት እንዴት ልትጠቀሙባቸው ነው?
የተበታተኑ ኖቶችን መፈለግ?
በYouTube ሰዓታትን ማጥፋት?
"ምናልባት አልፍም..." ብሎ መጨነቅ?
እነዚህ 3 ቀናት የውጤት ቀናት ናቸው፤ የሙከራ ቀናት አይደሉም።
ለዚህም GAT Tutorial Official በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ የተዘጋጀ Focused Preparation አዘጋጅቶላችኋል።
ሲመዘገቡ የሚያገኙት፦
Video Lectures
PDF Notes
100% እውነተኛውን GAT የሚመስል Simulation System
ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎች ከሙሉ ማብራሪያ ጋር
3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤖 ለመመዝገብ 👉 @GATtutorialBot
📞 ለማንኛውም ጥያቄ 👉 09077667755
📚 Official Channel 👉 @GATtutorialOfficial

❤10
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ GAT ፈተና የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው!
የአንድ ቀን ሙሉ ጥያቄዎች በነጻ!
GAT Simulation 1 እና 2ን ሙሉ በሙሉ በነጻ አዘጋጅተናል! እድሉን ተጠቅመው ይለማመዱ፣ ብቃታችሁንም ይፈትኑ። ከምንም በላይ ለስኬታችሁ ትልቅ ዋጋ ስለምንሰጥ ነው እነዚህን ሞዴል ፈተናዎች በነጻ ያቀረብነው።👇
https://simulation.havanacademy.com
ሙሉውን የሲሙሌሽን ፈተና መውሰድ ከፈለጉ እዚህ ጋር ይመዝገቡ፡ @GATtutorialBot
share : @GAT_Tutorial

❤9👏5
የNGAT እና GAT 2ኛ ዙር ፈተና ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
በጥቂት ቀናት ውስጥ ማጠናቀቅ የሚችሉአቸው አጭር ቪዲዮ ትምህርቶች እና በቀደሙት NGAT እና GAT ፈተናዎች በትክክል የተጠየቁ ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋሉ።
ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና ዝግጅታችሁን ያጠናክሩ!
ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
በጥቂት ቀናት ውስጥ ማጠናቀቅ የሚችሉአቸው አጭር ቪዲዮ ትምህርቶች እና በቀደሙት NGAT እና GAT ፈተናዎች በትክክል የተጠየቁ ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋሉ።
ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና ዝግጅታችሁን ያጠናክሩ!
ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
❤6