GAT Tutorial Official
7.25K subscribers
228 photos
15 videos
66 files
122 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @havanstudentsupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
የGAT/NGAT ዝግጅት ላይ ያለው አስቸጋሪ ነገር ጥናቱ ሳይሆን፣ ጥናቱን በአእምሮችን የምንሰጠው መጠን ነው።

አንድ chapter ለማንበብ ስንቀመጥ፣ የቀሩትን chapters ማሰብ……

አንዳንድ ጊዜ የ15 ደቂቃ ስራ ለ3 ሳምንት የምናራዝመው it's cuz it feels connected to something much bigger.🙆

But, Nobody ever finishes a huge task by thinking about the huge task.🙅‍♂

ለዚ ነው progressአችሁ የምታዩበት ፡እጥር ምጥን ተደርገው በተዘጋጁ ማተርያሎች የምትማሩበት tutorial የተዘጋጀው
👇👇👇
Register @GATtutorialbot
------------------------------
👉Join @GAT_Tutorial
------------------------------
👍104🥰4
GAT - Graduate Admission Test ሊደርስ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ይህንን ወሳኝ ፈተና በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ የመጨረሻው እና ወሳኙ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን።

ፈተናውን በራስ መተማመን ኖሮት ለመጋፈጥ እና የሚፈልጉትን ውጤት ለማስመዝገብ እንዲችሉ፣ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀው የመጨረሻ ዙር ተከታታይ እና ጥብቅ የዝግጅት ስልጠና (Last-Time Intensive GAT Preparation) ምዝገባ መጀመሩን ስናበስርዎት በደስታ ነው!

ይህ የዝግጅት ፕሮግራም ምን ምን ያካትታል?

Analytical Reasoning:
Quantitative Reasoning:
Verbal Reasoning
የሞዴል ፈተናዎች (Mock Exams): ልክ እንደ እውነተኛው የGAT ፈተና በኮምፒውተር የሚሰሩ በርካታ የመለማመጃ ፈተናዎች እና ማብራሪያዎቻቸው።

"ጊዜ ወርቅ ነው!" በቀሩት አጫጭር ቀናት ውስጥ አላስፈላጊ ዝርዝሮች ላይ ጊዜ ከማባከን ይልቅ፣ ፈተና ላይ በትክክል የሚመጡ ዋና ዋና ነጥቦች (High-Yield Topics) ላይ ብቻ ትኩረት እናደርጋለን።

በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው እና የፈተናውን ባህሪ ጠንቅቀው የሚያውቁ መምህራን።
የሰዓት አጠቃቀምን (Time Management) የሚያሻሽሉ ልዩ ስልቶች።

ስኬትዎን ለነገ አያስተላልፉ፤ ዛሬውኑ ይመዝገቡ!

ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ ከታች ባሉት አድራሻዎች ያግኙን፦
ስልክ ቁጥር: 09077667755
ቴሌግራም: @havanstudentsupport


ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
9
📢 ለ GAT ተፈታኞች የተዘጋጀ ጠቃሚ መረጃ
ለፈተናው ምዝገባ የሚጠበቅባችሁን 750.00 ETB በቴሌብር (telebirr) ለመክፈል ሁለት አማራጮችን መጠቀም ትችላላችሁ።


በምስሉ ላይ እንደሚታየው ክፍያውን በሚከተሉት መንገዶች መፈጸም ይቻላል፦

አማራጭ 1፡ በስልክ ቁጥርዎ በመግባት (Login Account to Pay)

በቦታው ላይ የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ።
"Send SMS Code" የሚለውን በመጫን የማረጋገጫ ኮድ ይጠይቁ።
በስልክዎ ላይ የሚደርሶትን የማረጋገጫ ኮድ (SMS Verification Code) ካስገቡ በኋላ "Next" የሚለውን በመጫን ክፍያውን ያጠናቅቁ።

አማራጭ 2፡ የኪው አር ኮድ በመቃኘት (QR Scan)


ከላይ የሚታየውን "QR Scan" የሚለውን ምርጫ ይጫኑ።
የሚመጣውን QR Code በቴሌብር መተግበሪያዎ (telebirr App) በመግባት Scan በማድረግ በቀላሉ እና በፍጥነት ይክፈሉ።

ማሳሰቢያ፦ ክፍያ በሚፈጽሙበት ወቅት ማንኛውም ችግር ወይም መስተጓጎል ካጋጠማችሁ 127 ላይ በመደወል እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ።

⚠️ በጣም አስፈላጊ ማሳሰቢያ፦ ሲስተሙ ለክፍያ ሂደቱ የሚሰጠው ጊዜ 7000 ሰከንድ አካባቢ ብቻ በመሆኑ፣ ክፍያውን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በፍጥነት አጠናቅቀው መውጣት ይኖርብዎታል።



GAT ምዝገባ እርዳታ ከፈልጉ በ@havanstudentsupport ያናግሩን

ሼር : @GAT_Tutorial
6👍3
የGAT ሲሙሌሽን ስርዓት

ለምን ብዙ ሰዎች ስፔሻል ክላስን ይመርጣሉ?

ምክንያቱ ከትምህርቱ በላይ የሚያዘጋጅ ልምምድ ስለሚያገኙ ነው። በስፔሻል ክላስ ውስጥ ተማሪዎች በሺዎች የሚቆጠሩ የGAT ጥያቄዎችን ይለማመዳሉ፤ ከዚህም በላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለእውነተኛው ፈተና የሚጠቀምበትን Computer Based Exam System በመጠቀም እውነተኛውን የፈተና ልምድ ያገኛሉ።

ሲሙሌሽኑ በAI የተደገፈ ዘመናዊ የአፈጻጸም ትንተና ስርዓት አለው። ከእያንዳንዱ ሲሙሌሽን በኋላ ተማሪዎች ወዲያውኑ የራሳቸውን ውጤት እና ዝርዝር ትንተና ያገኛሉ።

ምን ያገኛሉ?

- በሺዎች የሚቆጠሩ የGAT ጥያቄዎች ላይ ተደጋጋሚ ልምምድ፣
- ከAAU/ MoE እውነተኛ ፈተና ጋር ተመሳሳይ የፈተና ሶፍትዌር
- በAI የተደገፈ ዝርዝር የውጤት ትንተና
- በየርዕሱ (Topic) የጥንካሬና የድክመት ሪፖርት
- ምን ላይ የበለጠ ማተኮር እንዳለባችሁ የAI ምክረ ሃሳብ
- ወዲያውኑ የውጤት እና የደረጃ (Grade) ሪፖርት
- ከመላው ኢትዮጵያ ከሚፈተኑ ተማሪዎች ጋር የራሳችሁን ደረጃ (Nationwide Ranking) ማወቅ
- የፍጥነት፣ የትክክለኛነት እና የጊዜ አጠቃቀም ትንተና
- ከፈተና ወደ ፈተና እድገትዎን የሚያሳይ የProgress Tracking ስርዓት


GATን ማለፍ ብቻ ሳይሆን፣ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች አንድ እርምጃ ቀድመው ለመገኘት የሚያስችላችሁን ዘመናዊ የፈተና ዝግጅት ስርዓት ይህ ነው። እውነተኛው ፈተና ሲደርስ የፈተና ስርዓቱ አይደንቅችሁም፤ ራሳችሁን በሙሉ በማዘጋጀት፣ በመተማመን እና በትክክለኛ ስትራቴጂ ወደ ፈተናው ይገባሉ።

ለመመዝገብ : https://simulation.havanacademy.com

በቦት ለመመዝግብ ፥ @GATtutorialBot
9👍6🤗1
NGAT እና GAT የአንድን ተማሪ የትምህርት ክፍል (Field of Study) እውቀት ብቻ የሚለኩ አይደሉም። ይልቁንም ለድህረ-ምረቃ (Postgraduate/Masters/PhD) ትምህርት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ የአእምሮ ብቃቶችን ይፈትሻሉ፦

- ውስብስብ የእንግሊዝኛ ፅሁፎችን የመረዳት፣ የመተንተን እና ፍሰታቸውን የመገምገም አቅም።
- ሂሳብ እና የዳታ ትንተና ጥያቄዎችን በፍጥነት የመስራት ክህሎት።
- ሀሳብን በምክንያት እና በማስረጃ አስደግፎ የማቅረብ ችሎታ።

የእነዚህ ፈተናዎች ትልቁ ተግዳሮት የጥያቄዎቹ ከባድነት ብቻ አይደለም፤ የጊዜው እጥረት እንጂ። በጣም ጥቂት በሆኑ ሰከንዶች ውስጥ ረጅም እና አመክንዮአዊ ጥያቄዎችን መመለስ ይጠይቃሉ።

እነዚህን ፈተናዎች ማለፍ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ውጤት ማምጣት፦
በሚፈልጉት የትምህርት መስክ እና ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ዕድል ለማግኘት የመጀመሪያው እና ዋናው በር ነው።

ለስኮላርሺፕ እና ለተለያዩ የአካዳሚክ ዕድሎች ቅድሚያ ተጠቃሚ ያደርጋል።
ዋናው እውነታ፦ አብዛኛው ሰው ፈተናው ላይ የሚቸገረው እውቀት በማጣት ሳይሆን፣ ጥያቄዎቹ የሚጠይቁትን "የፈተና አሰራር ጥበብ" (Exam-taking Strategies) እና የጊዜ አጠቃቀም ስልትን ስላልተለማመደ ነው።

ታዲያ እንዴት በብቃት መዘጋጀት ይቻላል?
በራስዎ መዘጋጀት ጥሩ ቢሆንም፣ ሂደቱን ይበልጥ ውጤታማ እና አስተማማኝ የሚያደርጉ ሶስት ዋና ዋና ነገሮች አሉ። እነዚህን በራስዎ ማሟላት ጊዜ የሚወስድብዎ ከሆነ፣ የተደራጀ እገዛ መፈለግ ብልህነት ነው፦
- በፈተናዎቹ ላይ በተደጋጋሚ የሚመጡ ዋና ዋና የጥያቄ አይነቶችን (Core Areas) ለይቶ ማወቅ።
- ልክ እንደ እውነተኛው ፈተና በኮምፒውተር እና በሰዓት የተገደቡ ስልጠናዎችን ደጋግሞ መለማመድ።
- ረጅም የሎጂክ እና የሂሳብ ጥያቄዎችን በሰከንዶች ውስጥ ለመስራት የሚያስችሉ ሚስጥራዊ ስልቶችን መቅሰም።

ዝግጅታችሁን ከወዲሁ በተደራጁ የጥናት መርሃ ግብሮች እና የባለሙያ ድጋፎች ማድረግ፣ የመውደቅ ስጋትን ሙሉ በሙሉ አስወግዶ ወደ ማስተርስ ወይም ፒኤችዲ ጉዞዎ በልበ ሙሉነት እንድትሄዱዱ ያደርጋል።

ለመመዝገብ : https://simulation.havanacademy.com

በቦት ለመመዝግብ@GATtutorialBot
ለመረጃ : 0907667755


Share and Join : @GAT_Tutorial
14
The most comprehensive GAT/NGAT preparation platform in Ethiopia, combining expert instructors, realistic simulations, AI-powered practice, and personalized mentorship.

🎉 GAT Tutorial Registration

2 Days 20% Discount

Contact : @havanstudentsupport
Call 0907667755

Register : @GATtutorialBot
3
አስቸኳይ ማሳሰቢያ፡ የGAT ፈተና ምዝገባ ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩ! 🚨

ጊዜው እየሮጠ ነው! የGAT ፈተና ምዝገባ ማብቂያ ቀነ ገደብ እጅግ በጣም ተቃርቧል። ሲስተሙ ከመዘጋቱ በፊት አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! "ነገ እመዘገባለሁ" የሚል ቀጠሮ የለም

🎯 ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለማለፍስ ተዘጋጅተዋል?
ፈተናውን መመዝገብ ብቻ በቂ አይደለም፤ ማለፍም አለባችሁ! ጊዜው እጅግ በጣም አጭር ስለሆነ በራሳችሁ ከመዘጋጀት፣ የእኛን የGAT ማጠናከሪያ (Tutorial) ፕሮግራም አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

ውጤታማነታቸው በተረጋገጡ ስልቶች እና ጥያቄዎች የታገዘ ስልጠና በልዩ ሁኔታ አዘጋጅተናል።

🏃‍♂️ ምን ማድረግ አለባችሁ?
ለፈተናው አሁኑኑ ይመዝገቡ 👉 https://portal.aau.edu.et

ፈተናውን ለማለፍ የእኛን ቲውቶሪያል አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👉 @GATtutorialBot
ለበለጠ መረጃ : 0907667755


Share and Join : @GAT_Tutorial
14👍4🥰1
ለGAT ፈተና 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

ይህ የመጨረሻ እድል እንዳያመልጣችሁ

🔥5 ቀን የተጠናከረ GAT ቱቶሪያል በመቀላቀል፣
ዋና ዋና ርዕሶችን እንከልሳለን
ከፈተና ጋር ተመሳሳይ ጥያቄዎችን እናለማምዳለን
የፈተና ስልቶችን እንማራለን
በሙሉ እምነት ወደ ፈተናው የምትገቡ ይሆናል

📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ! የመጨረሻዎቹን 5 ቀናት ወደ ውጤት ይቀይሩ!

ለመመአዝግብ : @GATtutorialBot

ለመረጃ : @havanstudentsupport
9
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://ngat.ethernet.edu.et

ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል።

ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡

የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡


share : https://t.me/GAT_Tutorial
7
🚨 3 ቀናት ብቻ ቀሩ!

7,794 ተማሪዎች በመጀመሪያው ዙር የGAT ፈተና ሊፈተኑ ነው። ይህ ማለት የዘንድሮው GAT ምን ያክል ፉክክር የበዛበት እንደሆነ ያሳውቃል።

የቀሩትን 3 ቀናት እንዴት ልትጠቀሙባቸው ነው?
የተበታተኑ ኖቶችን መፈለግ?
በYouTube ሰዓታትን ማጥፋት?
"ምናልባት አልፍም..." ብሎ መጨነቅ?

እነዚህ 3 ቀናት የውጤት ቀናት ናቸው፤ የሙከራ ቀናት አይደሉም።

ለዚህም GAT Tutorial Official በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ የተዘጋጀ Focused Preparationዘጋጅቶላችኋል።

ሲመዘገቡ የሚያገኙት፦
Video Lectures
PDF Notes
100% እውነተኛውን GAT የሚመስል Simulation System
ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎች ከሙሉ ማብራሪያ ጋር

3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤖 ለመመዝገብ 👉 @GATtutorialBot
📞 ለማንኛውም ጥያቄ 👉 09077667755
📚 Official Channel 👉 @GATtutorialOfficial
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
10
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ GAT ፈተና የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው!

የአንድ ቀን ሙሉ ጥያቄዎች በነጻ!

GAT Simulation 1 እና 2ን ሙሉ በሙሉ በነጻ አዘጋጅተናል! እድሉን ተጠቅመው ይለማመዱ፣ ብቃታችሁንም ይፈትኑ። ከምንም በላይ ለስኬታችሁ ትልቅ ዋጋ ስለምንሰጥ ነው እነዚህን ሞዴል ፈተናዎች በነጻ ያቀረብነው።👇
https://simulation.havanacademy.com


ሙሉውን የሲሙሌሽን ፈተና መውሰድ ከፈለጉ እዚህ ጋር ይመዝገቡ፡ @GATtutorialBot

share : @GAT_Tutorial
9👏5