GAT Tutorial Official
7.25K subscribers
228 photos
15 videos
66 files
122 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @havanstudentsupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
🔴 ፈተናው ብቻ ሳይሆን አፈታተኑም ዋጋ አለው ❗️❗️

እንደሚታወቀው የGAT ፈተና የሚሰጠው Online ነው🧑‍💻👩‍💻

ታዲያ በፈተና ወቅት ተፈታኞች ግራ ከሚያጋቡ ነገሮች መሀል ከፈተናው ሲስተም ጋር አለመላመድ ነው🤦‍♂️🤦

በዚህ ምክንያት ውጤታቸው ሊሰሩት ከሚገባው በታች የሆነባቸው ተማሪዎች ጥቂት አይደሉም😭

ለዚህ ነው የመጀመሪያውን የSimulation ሲስተም ያበለፀግነው🔥🔥

👉 ያለፉት አመታት የGAT ጥያቄዎችን እና most probably በዚህ ዓመት ልትፈተኗቸው የምትችሏቸውን ጥያቄዎች አካተናል 🔥

⚡️በቃ ፈተናውን አሁን በComputer'ኣቹ እና በስልካቹ አምጥተነዋል እኮ ነው የምንላቹ 😯

ይህን ሰርታቹ GAT ለመፈተን ስትገቡ ኮራ ቀብረር ብላችሁ ነው😎😎

ለመመዝገብ @GATtutorialbot

Share @GAT_Tutorial

Check: https://simulation.havanacademy.com/exam-packages/gatngat-exam-simulation
4😁1
🔥ድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ለምትዘጋጁና የትምህርት ደረጃችሁን ከፍ ለማድረግ ላቀዳችሁ ሰዎች በሙሉ፤ የዘንድሮው የGAT ምዝገባ በይፋ ቀጥሏል።

ሳይረፍድባችሁ ፈጥናችሁ እንድትመዘገቡና ዝግጅታችሁን እንድታፋጥኑ እነዚህን ነጥቦች ተግብሩ፡

አሁኑኑ ትመዝገቡ (Register Now): አስፈላጊ ሰነዶችን (ፎቶና የትምህርት ማስረጃዎችን) በማዘጋጀት በኦንላይን ፖርታሉ ላይ ምዝገባችሁን አሁኑኑ ያጠናቅቁ። የክፍያ ሂደቱንም በወቅቱ ይፈጽሙ።
ለፈተናው መዘጋጀት (Exam Readiness): ምዝገባውን ማጠናቀቅ የመጀመሪያው እርምጃ ብቻ ነው። ቀሪውን ጊዜ የGAT የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችንና የሞዴል ፈተናዎችን (Model Exams) በጥልቀት ለመለማመድ ተጠቀሙበት።
ቁርጠኝነት (Commitment): በፈተናው ጥሩ ውጤት አምጥቶ ለማለፍ ከወዲሁ ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም ያለ እረፍት ማጥናት ወሳኝ ነው።

"ቀድሞ መዘጋጀት ለስኬት ዋስትና ነው!"
ፈጥናችሁ ተመዝገቡ፤ ለፈተናውም በርትታችሁ ተዘጋጁ!🎓

—————————————————————--
ለማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ: @GATtutorialbot
—————————————————————-
Share @GAT_Tutorial
42
🔮 ረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት... እውነተኛውን የGAT ውጤትህን ቀድመህ የምትተነብይበት ልዩ ሌሊት ነው!

እውነተኛውን የGAT ፈተና ከመጋፈጥህ በፊት፣ አቅምህን የምትለካበት፣ ፍርሃትህን የምታጠፋበት እና ሰዓት አጠቃቀምህን የምትለማመድበት ፍፁም እውነተኛ የመለማመጃ ሜዳ ተዘጋጅቶላችኋል።

የGAT Tutorial Official የመጀመሪያው ዙር ታላቅ የGAT ሞዴል ፈተና (1st round GAT Model Exam) ይፋ ሆኗል!

📅 ቀን፦ ረቡዕ ሰኔ 10 (June 17)
ሰዓት፦ ምሽት 2:00 ሰዓት (በምሽቱ 2 ሰዓት / 8:00 PM)
🔄 ትልቁ ማስታወቂያ፦ ይህ የአንድ ጊዜ ድግስ አይደለም! ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በየሳምንቱ አዳዲስ የሞዴል ፈተናዎችን በቋሚነት እየለቀቅን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ እናደርግሃለን።

ለምን መሳተፍ አለብህ? ረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ የሚጀምረው ይህ ፈተና ትክክለኛውን የፈተና ግፊት እና ድባብ በቤትህ ሆነህ እንድትለማመደው ያደርግሃል። በየሳምንቱ ስትፈተን ደግሞ ፍጥነትህ በእጥፍ ይጨምራል!

👉 የአሁኑኑ ፈጣን እርምጃ
አላርም ሙላ፦ ስልክህ ላይ አሁኑኑ ለረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት የማንቂያ ደወል አስቀምጡ።


🚀 ተዘጋጅ፦ ረቡዕ በትክክለኛው ሰዓት ቻናላችን ላይ በመገኘት የመጀመሪያውን ሳምንታዊ የGAT ውጊያህን ጀምር!
ሳይፈትኑህ በፊት እራስህን ፈትን! ረቡዕ ማታ በ2 ሰዓት እንገናኝ! 🎯🔥

—————————————————————--
ለማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ: @GATtutorialbot
—————————————————————-
Share @GAT_Tutorial
10🤝1
The First GAT Model Exam is TOMORROW!

The wait is almost over. Tomorrow night is your opportunity to test your skills, gauge your speed, and see exactly where you stand.

📅 Date: Tomorrow (Wednesday, June 17)
Time: 2:00 LT (Night 2 in the evening

"Success is the sum of small efforts, repeated day in and day out."



Register : @GATtutorialBot
2
የመጀመሪያው የGAT ሞዴል ፈተና ለመጀመር ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል።

ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
🔴 Just After 1 hour we will be sharing the first GAT/NGAT Model Exam.


👉 Exam Overview
- Total Questions: 100
- Duration: 2 hours and 30 minutes

Register : @GATtutorialBot
🥰1
በምዝገባ ሂደት ማንኛው ጥያቄ ወይም ችግር ከተፈጠረ
@havanstudentsupport ያናግሩን!
GAT Model 1 ተጀምሯል

መልካም ፈተና!

ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
Model 2 በቅርቡ ይካሄዳል

ሁለተኛው የሞዴል ፈተና በቅርብ ቀናት ውስጥ የሚለቀቅ ይሆናል።

የModel 1 ፈተና ማግኘት (Access)

የዛሬው ሞዴል ያመለጣችሁ ወይም ድጋሚ መለማመድ የምትፈልጉ ሰዎች የመጀመሪያውን የሞዴል ፈተና access እንድታደርጉት ትደረጋላችሁ።

📌 ይህ ዕድል እንዳያመልጣቸው የGAT/ NGAT ፈተና ለሚወስዱ ጓደኞቻችሁ በሙሉ ይህንን መረጃ ያጋሩ።

————————————————————
ለማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ: @GATtutorialbot
————————————————————-
Share and Join: @GAT_Tutorial
1👍1
GATን ሰቅሎ ማለፍ! እንዴት

በአጭሩ ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! ለመተግበር ግን ረጂም ነው።

እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ?
🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣  ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል::

🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ  
       💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ።

💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው::
💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️

✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት  ሰጥቶ ያስተምራል ፣
✍️ GAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!
✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል::


🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75%  Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ::

ዋጋ: 2000 ብር
በ500 ብር ብቻ

🔆እኛ ጋር የተመዘገቡ የGAT ተፈታኞኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቅልብጭ አድርገው ተዘጋጅተው ፈተናውን ተዝናንተው ሰርተውታል

GAT Tutorial
📌 Register Now 👇
@GATtutorialBot
10
📌 where the only things you remember are your name and the date? 😅

📌 When your mind says, ይሄ ጥያቄ የሆነ ቦታ ላይ አይቼዋለው ግን...🤔

📌 Then you give up on the question, stare out the window, and start wondering how lucky birds are. 🤣

No more! 🙅‍♂️
Register now at @GATtutorialbot and start practicing with first of its kind simulation exam.

—————————————
👉 @GAT_Tutorial
—————————————
😁22💯43
የGAT/NGAT ዝግጅት ላይ ያለው አስቸጋሪ ነገር ጥናቱ ሳይሆን፣ ጥናቱን በአእምሮችን የምንሰጠው መጠን ነው።

አንድ chapter ለማንበብ ስንቀመጥ፣ የቀሩትን chapters ማሰብ……

አንዳንድ ጊዜ የ15 ደቂቃ ስራ ለ3 ሳምንት የምናራዝመው it's cuz it feels connected to something much bigger.🙆

But, Nobody ever finishes a huge task by thinking about the huge task.🙅‍♂

ለዚ ነው progressአችሁ የምታዩበት ፡እጥር ምጥን ተደርገው በተዘጋጁ ማተርያሎች የምትማሩበት tutorial የተዘጋጀው
👇👇👇
Register @GATtutorialbot
------------------------------
👉Join @GAT_Tutorial
------------------------------
👍104🥰4
GAT - Graduate Admission Test ሊደርስ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ይህንን ወሳኝ ፈተና በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ የመጨረሻው እና ወሳኙ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን።

ፈተናውን በራስ መተማመን ኖሮት ለመጋፈጥ እና የሚፈልጉትን ውጤት ለማስመዝገብ እንዲችሉ፣ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀው የመጨረሻ ዙር ተከታታይ እና ጥብቅ የዝግጅት ስልጠና (Last-Time Intensive GAT Preparation) ምዝገባ መጀመሩን ስናበስርዎት በደስታ ነው!

ይህ የዝግጅት ፕሮግራም ምን ምን ያካትታል?

Analytical Reasoning:
Quantitative Reasoning:
Verbal Reasoning
የሞዴል ፈተናዎች (Mock Exams): ልክ እንደ እውነተኛው የGAT ፈተና በኮምፒውተር የሚሰሩ በርካታ የመለማመጃ ፈተናዎች እና ማብራሪያዎቻቸው።

"ጊዜ ወርቅ ነው!" በቀሩት አጫጭር ቀናት ውስጥ አላስፈላጊ ዝርዝሮች ላይ ጊዜ ከማባከን ይልቅ፣ ፈተና ላይ በትክክል የሚመጡ ዋና ዋና ነጥቦች (High-Yield Topics) ላይ ብቻ ትኩረት እናደርጋለን።

በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው እና የፈተናውን ባህሪ ጠንቅቀው የሚያውቁ መምህራን።
የሰዓት አጠቃቀምን (Time Management) የሚያሻሽሉ ልዩ ስልቶች።

ስኬትዎን ለነገ አያስተላልፉ፤ ዛሬውኑ ይመዝገቡ!

ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ ከታች ባሉት አድራሻዎች ያግኙን፦
ስልክ ቁጥር: 09077667755
ቴሌግራም: @havanstudentsupport


ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
9
📢 ለ GAT ተፈታኞች የተዘጋጀ ጠቃሚ መረጃ
ለፈተናው ምዝገባ የሚጠበቅባችሁን 750.00 ETB በቴሌብር (telebirr) ለመክፈል ሁለት አማራጮችን መጠቀም ትችላላችሁ።


በምስሉ ላይ እንደሚታየው ክፍያውን በሚከተሉት መንገዶች መፈጸም ይቻላል፦

አማራጭ 1፡ በስልክ ቁጥርዎ በመግባት (Login Account to Pay)

በቦታው ላይ የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ።
"Send SMS Code" የሚለውን በመጫን የማረጋገጫ ኮድ ይጠይቁ።
በስልክዎ ላይ የሚደርሶትን የማረጋገጫ ኮድ (SMS Verification Code) ካስገቡ በኋላ "Next" የሚለውን በመጫን ክፍያውን ያጠናቅቁ።

አማራጭ 2፡ የኪው አር ኮድ በመቃኘት (QR Scan)


ከላይ የሚታየውን "QR Scan" የሚለውን ምርጫ ይጫኑ።
የሚመጣውን QR Code በቴሌብር መተግበሪያዎ (telebirr App) በመግባት Scan በማድረግ በቀላሉ እና በፍጥነት ይክፈሉ።

ማሳሰቢያ፦ ክፍያ በሚፈጽሙበት ወቅት ማንኛውም ችግር ወይም መስተጓጎል ካጋጠማችሁ 127 ላይ በመደወል እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ።

⚠️ በጣም አስፈላጊ ማሳሰቢያ፦ ሲስተሙ ለክፍያ ሂደቱ የሚሰጠው ጊዜ 7000 ሰከንድ አካባቢ ብቻ በመሆኑ፣ ክፍያውን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በፍጥነት አጠናቅቀው መውጣት ይኖርብዎታል።



GAT ምዝገባ እርዳታ ከፈልጉ በ@havanstudentsupport ያናግሩን

ሼር : @GAT_Tutorial
6👍3
የGAT ሲሙሌሽን ስርዓት

ለምን ብዙ ሰዎች ስፔሻል ክላስን ይመርጣሉ?

ምክንያቱ ከትምህርቱ በላይ የሚያዘጋጅ ልምምድ ስለሚያገኙ ነው። በስፔሻል ክላስ ውስጥ ተማሪዎች በሺዎች የሚቆጠሩ የGAT ጥያቄዎችን ይለማመዳሉ፤ ከዚህም በላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለእውነተኛው ፈተና የሚጠቀምበትን Computer Based Exam System በመጠቀም እውነተኛውን የፈተና ልምድ ያገኛሉ።

ሲሙሌሽኑ በAI የተደገፈ ዘመናዊ የአፈጻጸም ትንተና ስርዓት አለው። ከእያንዳንዱ ሲሙሌሽን በኋላ ተማሪዎች ወዲያውኑ የራሳቸውን ውጤት እና ዝርዝር ትንተና ያገኛሉ።

ምን ያገኛሉ?

- በሺዎች የሚቆጠሩ የGAT ጥያቄዎች ላይ ተደጋጋሚ ልምምድ፣
- ከAAU/ MoE እውነተኛ ፈተና ጋር ተመሳሳይ የፈተና ሶፍትዌር
- በAI የተደገፈ ዝርዝር የውጤት ትንተና
- በየርዕሱ (Topic) የጥንካሬና የድክመት ሪፖርት
- ምን ላይ የበለጠ ማተኮር እንዳለባችሁ የAI ምክረ ሃሳብ
- ወዲያውኑ የውጤት እና የደረጃ (Grade) ሪፖርት
- ከመላው ኢትዮጵያ ከሚፈተኑ ተማሪዎች ጋር የራሳችሁን ደረጃ (Nationwide Ranking) ማወቅ
- የፍጥነት፣ የትክክለኛነት እና የጊዜ አጠቃቀም ትንተና
- ከፈተና ወደ ፈተና እድገትዎን የሚያሳይ የProgress Tracking ስርዓት


GATን ማለፍ ብቻ ሳይሆን፣ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች አንድ እርምጃ ቀድመው ለመገኘት የሚያስችላችሁን ዘመናዊ የፈተና ዝግጅት ስርዓት ይህ ነው። እውነተኛው ፈተና ሲደርስ የፈተና ስርዓቱ አይደንቅችሁም፤ ራሳችሁን በሙሉ በማዘጋጀት፣ በመተማመን እና በትክክለኛ ስትራቴጂ ወደ ፈተናው ይገባሉ።

ለመመዝገብ : https://simulation.havanacademy.com

በቦት ለመመዝግብ ፥ @GATtutorialBot
9👍6🤗1
NGAT እና GAT የአንድን ተማሪ የትምህርት ክፍል (Field of Study) እውቀት ብቻ የሚለኩ አይደሉም። ይልቁንም ለድህረ-ምረቃ (Postgraduate/Masters/PhD) ትምህርት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ የአእምሮ ብቃቶችን ይፈትሻሉ፦

- ውስብስብ የእንግሊዝኛ ፅሁፎችን የመረዳት፣ የመተንተን እና ፍሰታቸውን የመገምገም አቅም።
- ሂሳብ እና የዳታ ትንተና ጥያቄዎችን በፍጥነት የመስራት ክህሎት።
- ሀሳብን በምክንያት እና በማስረጃ አስደግፎ የማቅረብ ችሎታ።

የእነዚህ ፈተናዎች ትልቁ ተግዳሮት የጥያቄዎቹ ከባድነት ብቻ አይደለም፤ የጊዜው እጥረት እንጂ። በጣም ጥቂት በሆኑ ሰከንዶች ውስጥ ረጅም እና አመክንዮአዊ ጥያቄዎችን መመለስ ይጠይቃሉ።

እነዚህን ፈተናዎች ማለፍ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ውጤት ማምጣት፦
በሚፈልጉት የትምህርት መስክ እና ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ዕድል ለማግኘት የመጀመሪያው እና ዋናው በር ነው።

ለስኮላርሺፕ እና ለተለያዩ የአካዳሚክ ዕድሎች ቅድሚያ ተጠቃሚ ያደርጋል።
ዋናው እውነታ፦ አብዛኛው ሰው ፈተናው ላይ የሚቸገረው እውቀት በማጣት ሳይሆን፣ ጥያቄዎቹ የሚጠይቁትን "የፈተና አሰራር ጥበብ" (Exam-taking Strategies) እና የጊዜ አጠቃቀም ስልትን ስላልተለማመደ ነው።

ታዲያ እንዴት በብቃት መዘጋጀት ይቻላል?
በራስዎ መዘጋጀት ጥሩ ቢሆንም፣ ሂደቱን ይበልጥ ውጤታማ እና አስተማማኝ የሚያደርጉ ሶስት ዋና ዋና ነገሮች አሉ። እነዚህን በራስዎ ማሟላት ጊዜ የሚወስድብዎ ከሆነ፣ የተደራጀ እገዛ መፈለግ ብልህነት ነው፦
- በፈተናዎቹ ላይ በተደጋጋሚ የሚመጡ ዋና ዋና የጥያቄ አይነቶችን (Core Areas) ለይቶ ማወቅ።
- ልክ እንደ እውነተኛው ፈተና በኮምፒውተር እና በሰዓት የተገደቡ ስልጠናዎችን ደጋግሞ መለማመድ።
- ረጅም የሎጂክ እና የሂሳብ ጥያቄዎችን በሰከንዶች ውስጥ ለመስራት የሚያስችሉ ሚስጥራዊ ስልቶችን መቅሰም።

ዝግጅታችሁን ከወዲሁ በተደራጁ የጥናት መርሃ ግብሮች እና የባለሙያ ድጋፎች ማድረግ፣ የመውደቅ ስጋትን ሙሉ በሙሉ አስወግዶ ወደ ማስተርስ ወይም ፒኤችዲ ጉዞዎ በልበ ሙሉነት እንድትሄዱዱ ያደርጋል።

ለመመዝገብ : https://simulation.havanacademy.com

በቦት ለመመዝግብ@GATtutorialBot
ለመረጃ : 0907667755


Share and Join : @GAT_Tutorial
14
The most comprehensive GAT/NGAT preparation platform in Ethiopia, combining expert instructors, realistic simulations, AI-powered practice, and personalized mentorship.

🎉 GAT Tutorial Registration

2 Days 20% Discount

Contact : @havanstudentsupport
Call 0907667755

Register : @GATtutorialBot
3
አስቸኳይ ማሳሰቢያ፡ የGAT ፈተና ምዝገባ ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩ! 🚨

ጊዜው እየሮጠ ነው! የGAT ፈተና ምዝገባ ማብቂያ ቀነ ገደብ እጅግ በጣም ተቃርቧል። ሲስተሙ ከመዘጋቱ በፊት አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! "ነገ እመዘገባለሁ" የሚል ቀጠሮ የለም

🎯 ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለማለፍስ ተዘጋጅተዋል?
ፈተናውን መመዝገብ ብቻ በቂ አይደለም፤ ማለፍም አለባችሁ! ጊዜው እጅግ በጣም አጭር ስለሆነ በራሳችሁ ከመዘጋጀት፣ የእኛን የGAT ማጠናከሪያ (Tutorial) ፕሮግራም አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

ውጤታማነታቸው በተረጋገጡ ስልቶች እና ጥያቄዎች የታገዘ ስልጠና በልዩ ሁኔታ አዘጋጅተናል።

🏃‍♂️ ምን ማድረግ አለባችሁ?
ለፈተናው አሁኑኑ ይመዝገቡ 👉 https://portal.aau.edu.et

ፈተናውን ለማለፍ የእኛን ቲውቶሪያል አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👉 @GATtutorialBot
ለበለጠ መረጃ : 0907667755


Share and Join : @GAT_Tutorial
14👍4🥰1