🔴የ GAT እና NGAT ፈተና ዝግጅት ልዩ ማስታወቂያ! 🚨
ለፈተናው የቀረው ጊዜ ከ 2 ወር በታች መሆኑን ያውቃሉ? ጊዜው በፍጥነት እየተቆጠረ ነው!
GAT እና NGAT ፈተናዎችን በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ አሁኑኑ መዘጋጀት መጀመር ይኖርብዎታል። ይህንን ወሳኝ ምዕራፍ በተሳካ ሁኔታ እንዲሻገሩ ለማገዝ ልዩ የቲቶሪያል ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
🎯 ለምን የእኛን ስልጠና ይመርጣሉ?
በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ የሚያደርጋችሁን ዋና ዋና የፈተና ይዘቶች፣ ጥያቄዎችና ስልቶችን እናስተምራለን።
አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶሪያል
ያለፉትን ዓመታት የ GAT እና NGAT ፈተናዎች በጥልቀት በማለማመድ በራስ መተማመናችሁን እናሳድጋለን።
በፈተና ወቅት ሰዓት ሳያጥሮዎት በፍጥነትና በትክክል መመለስ የሚችሉበትን ስልት ያጋኛሉ።
⚠️ ያስታውሱ: ከ 2 ወር በታች ባለው አጭር ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የተቀናጀ ዝግጅት የነገ ስኬትዎን ይወስናል!
የተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ስላሉ ፈጥነው ስምዎን ይመዝግቡ!
ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
ለመረጃ : 0907667755
በቴለግራም : @havanstudentsupport

❤4
ንባብን የመረዳት ችሎታ (Reading Comprehension) ስልቶች 📚
በ GAT ወይም በ NGAT ፈተና ላይ Reading Comprehension ከፍተኛ ውጤት ከሚያስገኙ (High-Yield Areas) ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው። ብዙ ተማሪዎች እዚህ ክፍል ላይ ጊዜ ስለሚያጥርባቸው ወይም ረዣዥም ምንባቦችን (passages) በአግባቡ መረዳት ስለሚከብዳቸው ማግኘት የሚገባቸውን ማርክ ያጣሉ። ስለዚህ ፈተናውን ከመቀመጣችሁ በፊት how to deal with it (እንዴት መያዝ እንዳለባችሁ) በሚገባ ማወቅ ወሳኝ ነው።
የቀረው ጊዜ ከ 2 ወር በታች በመሆኑ፣ እነዚህን ስልቶች አሁኑኑ ተለማመዷቸው፡
Key Strategies (ዋና ዋና ስልቶች)👇
1. Skimming and Scanning (በጥቅሉ መቃኘት እና መፈለግ)
Skimming: ሙሉ ምንባቡን ቃል በቃል ሳያነቡ፣ ዋናውን ሀሳብ (Main Idea) ለመረዳት ፈጠን ብሎ ማንበብ ነው። መግቢያውን (Introduction)፣ የሁሉንም አንቀጾች የመጀመሪያ መስመር (Topic Sentences) እና ማጠቃለያውን (Conclusion) በፍጥነት ያንብቡ።
Scanning: የተወሰኑ መረጃዎችን (ቁጥሮችን፣ ስሞችን፣ ዓመተ ምህረቶችን ወይም Keywords) በዓይን ፈጥኖ መፈለግ ነው።
2. Read the Questions First (ጥያቄዎቹን አስቀድሞ ማንበብ):
ምንባቡን ማንበብ ከመጀመራችሁ በፊት ጥያቄዎቹን በጥልቀት ሳይሆን ፈጠን ብላችሁ እዩአቸው። ይህ ምንባቡን ስታነቡ "ምን መፈለግ እንዳለባችሁ" (purposeful reading) አቅጣጫ ይሰጣችኋል።
3. Identify the Question Type (የጥያቄውን ዓይነት መለየት)
በ GAT/NGAT ፈተናዎች ላይ የሚመጡ ጥያቄዎች አብዛኛውን ጊዜ በ 3 ይከፈላሉ፡
✅ Direct/Factual Questions: መልሱ በቀጥታ ምንባቡ ውስጥ የሚገኝ።
✅ Inference Questions: መልሱ በቀጥታ የማይገኝ፣ ከጽሑፉ ተነስተን የምንገምተው (Read between the lines)።
✅ Vocabulary-in-Context: የአንድን ቃል ፍቺ በምንባቡ ውስጥ ባለው አውድ መሰረት መገመት።
Practical Example & Elaboration (ተግባራዊ ምሳሌና ማብራሪያ)
Example Passage:👇
ምሳሌ ጥያቄ 1 (Direct Question):
How to deal with it: ጥያቄው ላይ "percentage" እና "energy" የሚሉትን ቃላት አይተናል። በቀጥታ ወደ ምንባቡ በመሄድ Scan ስናደርግ "consumes about 20% of the body's energy" የሚለውን እናገኛለን። ስለዚህ ትክክለኛው መልስ B ነው።
✅ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @GAT_Tutorial

"The human brain is a highly complex organ that consumes about 20% of the body's energy, despite making up only 2% of total body weight. This high energy demand is primary driven by neurons communicating with each other through electrical signals. Consequently, maintaining a stable supply of glucose is critical for cognitive functions, and any disruption can lead to immediate mental fatigue."
ምሳሌ ጥያቄ 1 (Direct Question):
According to the passage, what percentage of the body's energy does the brain consume?
A) 2%
B) 20%
C) 50%
D) 10%
How to deal with it: ጥያቄው ላይ "percentage" እና "energy" የሚሉትን ቃላት አይተናል። በቀጥታ ወደ ምንባቡ በመሄድ Scan ስናደርግ "consumes about 20% of the body's energy" የሚለውን እናገኛለን። ስለዚህ ትክክለኛው መልስ B ነው።
✅ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @GAT_Tutorial
❤10👍1
ምሳሌ ጥያቄ 2 (Inference Question):
How to deal with it: ምንባቡ ውስጥ "glucose ከቀነሰ ምን ይሆናል" የሚል ቀጥተኛ ዓረፍተ ነገር የለም። ነገር ግን መጨረሻው መስመር ላይ "maintaining a stable supply of glucose is critical for cognitive functions, and any disruption can lead to immediate mental fatigue" ይላል።
Mental fatigue (የአእምሮ ድካም) እና Cognitive functions (የማሰብ/የማስተዋል ተግባር) መስተጓጎል ማለት "difficulty in thinking" ማለት እንደሆነ ማገናዘብ (Infer ማድረግ) ይኖርብናል። ስለዚህ ትክክለኛው መልስ C ነው።
የፈተና ጠቃሚ ምክሮች (Exam Tips)
✅Don't get stuck on one difficult word: በአንድ ከባድ ቃል ላይ ጊዜ አታጥፉ። የቃሉን ፍቺ ከአጠቃላይ የአንቀጹ ሀሳብ (Context) ለመረዳት ይሞክሩ።
✅Avoid outside knowledge: ጥያቄዎቹን የምትመልሱት ከቀረበው ምንባብ ተነስታችሁ ብቻ መሆን አለበት። ስለ ርዕሰ ጉዳዩ ቀደም ብሎ ያላችሁን ዕውቀት (prior knowledge) አትቀላቅሉ፤ ፈታኞች እሱን ተጠቅመው ሊያሳስቷችሁ ይችላሉ።
✅Practice active reading: ስታነቡ ዋና ዋና ሀሳቦችን፣ ስሞችንና ቁጥሮችን በዓዕምሯችሁ ወይም በረቂቅ ወረቀት ላይ ያዙ።
✅ ጊዜው አጭር ስለሆነ በየቀኑ ቢያንስ 1 ወይም 2 ፓሴጆችን በማንበብ ፍጥነታችሁንና የማስተዋል ብቃታችሁን አሳድጉ!
መልካም ዝግጅት!
✅ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @GAT_Tutorial
🔴 ትቶሪያል ለመመዘገብ : @GATtutorialBot
What can be inferred about a person whose glucose levels drop significantly?
A) Their body weight will decrease.
B) Their brain will stop producing electrical signals.
C) They might experience difficulty in thinking or concentrating.
D) They will instantly fall asleep.
How to deal with it: ምንባቡ ውስጥ "glucose ከቀነሰ ምን ይሆናል" የሚል ቀጥተኛ ዓረፍተ ነገር የለም። ነገር ግን መጨረሻው መስመር ላይ "maintaining a stable supply of glucose is critical for cognitive functions, and any disruption can lead to immediate mental fatigue" ይላል።
Mental fatigue (የአእምሮ ድካም) እና Cognitive functions (የማሰብ/የማስተዋል ተግባር) መስተጓጎል ማለት "difficulty in thinking" ማለት እንደሆነ ማገናዘብ (Infer ማድረግ) ይኖርብናል። ስለዚህ ትክክለኛው መልስ C ነው።
የፈተና ጠቃሚ ምክሮች (Exam Tips)
✅Don't get stuck on one difficult word: በአንድ ከባድ ቃል ላይ ጊዜ አታጥፉ። የቃሉን ፍቺ ከአጠቃላይ የአንቀጹ ሀሳብ (Context) ለመረዳት ይሞክሩ።
✅Avoid outside knowledge: ጥያቄዎቹን የምትመልሱት ከቀረበው ምንባብ ተነስታችሁ ብቻ መሆን አለበት። ስለ ርዕሰ ጉዳዩ ቀደም ብሎ ያላችሁን ዕውቀት (prior knowledge) አትቀላቅሉ፤ ፈታኞች እሱን ተጠቅመው ሊያሳስቷችሁ ይችላሉ።
✅Practice active reading: ስታነቡ ዋና ዋና ሀሳቦችን፣ ስሞችንና ቁጥሮችን በዓዕምሯችሁ ወይም በረቂቅ ወረቀት ላይ ያዙ።
✅ ጊዜው አጭር ስለሆነ በየቀኑ ቢያንስ 1 ወይም 2 ፓሴጆችን በማንበብ ፍጥነታችሁንና የማስተዋል ብቃታችሁን አሳድጉ!
መልካም ዝግጅት!
✅ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @GAT_Tutorial
🔴 ትቶሪያል ለመመዘገብ : @GATtutorialBot
❤9
የ GAT እና NGAT ፈተና ዝግጅት ልዩ ጥሪ! 🚨
ይህ ፈተና ሌላ ተራ ፈተና አይደለም፤ የነገውን የሥራ ህይወታችሁን፣ የድህረ-ምረቃ (Post-graduate) ዕድላችሁን እና የዓመታት ልፋታችሁን ፍሬ የምታዩበት ብቸኛው መሻገሪያ ድልድይ ነው
በህይወታችሁ ሌላ ወግ ማዕረግ፣ ተጨማሪ ከፍታ እና የምትመኙትን የስራ ልምድ የምታገኙበት፣ የዓመታት ድካማችሁ ፍሬ አፍርቶ ወደ ቀጣዩ ትልቅ ምዕራፍ የምትሻገሩበት ያ ወሳኝ ቀን ደርሷል!
ለዚህ ሁሉ ስኬት መግቢያ በር ለሆኑት የዘንድሮው ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) እና (NGAT) ፈተናዎች የቀረው ጊዜ ከ 2 ወር በታች ብቻ ነው።
ጊዜው በፍጥነት እየተቆጠረ ነው፤ መፍራትና መደናገጥ መፍትሄ አይሆንም። አሁኑኑ ትክክለኛውን ስልት ይዛችሁ ካልተነሳችሁ፣ ይህንን ሁሉ የከበረ ዕድል እና የዓመታት ህልማችሁን በጥቂት ማርኮች ወይም በሰዓት ማጠር ምክንያት ብቻ ልታጡት ትችላላችሁ።
ይህንን ወሳኝ ምዕራፍ በከፍተኛ ውጤት እንድትሻገሩ እና ትልቅ ስኬት እንድታስመዘግቡ የተዘጋጀው ልዩ የቲቶሪያል ፕሮግራም ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል!

በ GAT እና NGAT ፈተናዎች ላይ Data Interpretation (የመረጃ ትንተና) ትልቅ ማርክ የሚይዝ ክፍል ነው። አብዛኛውን ጊዜ መረጃዎች በ Tables፣ Bar graphs፣ Pie charts ወይም Line graphs ይቀርባሉ።
ይህን ክፍል በፍጥነት እና በትክክል ለመስራት ረዣዥም ቁጥሮችን ማባዛትና ማካፈል ሳይሆን Shortcuts እና Approximation (ማጠጋጋት) መጠቀም ያስፈልጋል።
Core Strategy (ዋና ዋና ስልቶች)
✅ የግራፉን ወይም የሰንጠረዡን አጠቃላይ መዋቅር በፍጥነት መረዳት
ጥያቄውን ማንበብ ከመጀመርህ በፊት/በኋላ የቀረበውን ምስል/ሰንጠረዥ ርዕስ እና መለኪያዎችን ተመልከት፡
✅ Read the Question First: ጥያቄው የሚፈልገውን ነገር ለዩ። ለምሳሌ "Total" ነው የጠየቀው? "Difference" (ልዩነት)? ወይስ "Percentage"? ፣ Average የሚፈልጉትን ቁጥር ብቻ ከግራፉ ላይ መርጣችሁ አውጡ።
✅ ጥያቄውን በጥንቃቄ ማንበብ (Identify the Goal)
ጥያቄው በትክክል ምን እንድታገኝ እንደሚፈልግ ለዪ። ብዙ ጊዜ ተማሪዎች የሚሳሳቱት ግራፉን ስላልተረዱት ሳይሆን ጥያቄው የጠየቀውን ትክክለኛ እሴት (Value) ባለማስተዋላቸው ነው።
ጥያቄው የሚፈልገው ከፍተኛውን (Maximum)፣ ዝቅተኛውን (Minimum)፣ አማካዩን (Mean/Median) ወይስ የለውጥ ፍጥነትን (Rate of Change/Slope) ነው? የሚለውን ለይ።
✅ Don't Read Everything First: መጀመሪያ ግራፉን ሙሉ በሙሉ ለማንበብ ጊዜ አታጥፉ። የግራፉን Title (አርዕስት) እና Labels (አግድም እና ቁልቁል ያሉትን መለኪያዎች) ብቻ በ ጥቂት ሰከንድ ውስጥ አይታችሁ በቀጥታ ወደ ጥያቄው እለፉ።
✅ የዩኒት ለውጦችን (Unit Conversions) ማስተዋል:
GAT ላይ ተደጋግሞ የሚመጣ ማታለያ (Trap) የዩኒት ልዩነት ነው።
✅ Use Approximation (ቁጥሮችን ማጠጋጋት): ፈተና ላይ በእጅህ ረጅም ቁጥር ማባዛት ሰዓት ይበላል። ስለዚህ ለምሳሌ 3,985 የሚለውን ቁጥር ወደ 4,000 ጠጋጉት። 21% ከተባለ ወደ 20% (ይህም ማለት 1/5ኛ ማለት ነው) አስጠግታችሁ በአእምሯችሁ (Mental Math) በፍጥነት አስሉት።
✅ Scan Options Before Calculating (ምርጫዎቹን ቀድሞ ማየት):
ቁጥሩን ማባዛት ከመጀመራችሁ በፊት ምርጫዎቹን እዩ። ምርጫዎቹ በጣም የተራራቁ ከሆኑ (ምሳሌ፡ A. 200, B. 500, C. 1200) ማጠጋጋት (Approximation) ተጠቅማችሁ በግምት ወደ ትክክለኛው መልስ መድረስ ትችላላችሁ። ማይክሮ-ካሌኩሌሽን ውስጥ መግባት አያስፈልግም።
✅ የቃላት አጠቃቀምን ማስተዋለው (Key Math Vocabulary)
በጥያቄዎች ውስጥ የሚከተሉት ቃላት ሲመጡ ልዩ ትኩረት ስጥ፡
✅ Look for Trends (የእድገት አቅጣጫዎችን ማየት): በአንዳንድ ጥያቄዎች ላይ ስሌት መስራት አያስፈልግም። ለምሳሌ "In which year did the sales growth rate decrease?" ከተባለ የባር ግራፉን ቁመት ወይም የላይን ግራፉን መውረድ (Slope) በማየት ብቻ መመለስ ይቻላል።
✅ በግልጽ ካልተሰጠ በስተቀር የራስህን ግምት አታስገባ (Stick to the Data)
በ GAT የዳታ ጥያቄዎች ላይ ትልቁ ህግ፡ ከቀረበው ግራፍ ወይም ሰንጠረዥ ውጪ የራስህን አጠቃላይ እውቀት ወይም ግምት ተጠቅመህ እንዳትመልስ ነው። መልሱ መቶ በመቶ በምስሉ ላይ ካለው መረጃ የሚመነጭ መሆን አለበት። "ሊሆን ይችላል" በሚል የራስህ አስተሳሰብ ምርጫዎችን አትምረጥ።
ይህንን አስቸጋሪ ክፍል በቀላሉ እንድታሸንፉት የሚያግዙ 2 እጅግ ልዩ የቪዲዮ ትምህርቶችን (Video Lectures) አዘጋጅተንላችኋል!
—————————————
ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
ለመረጃ 📞0907667755
——————————————--
ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን @GAT_Tutorial

-ርዕስ (Title): ግራፉ ወይም ሰንጠረዡ ስለ ምን እንደሚያወራ ያሳይሃል።
-የአክሲስ መለኪያዎች (Axis Labels): በ $X$-axis (አግድም) እና በ $Y$-axis (ቁልቁል) ላይ የተጻፉትን መለኪያዎችና ዩኒቶች (ለምሳሌ፡ በሺህ የሚቆጠር፣ በፐርሰንት፣ ወይም በጊዜ) መለየት በጣም ወሳኝ ነው።
- ማብራሪያ (Legend/Key): የተለያየ ቀለም ወይም ምልክት ያላቸው መስመሮች ምን እንደሚያመለክቱ መለየት።
✅ Read the Question First: ጥያቄው የሚፈልገውን ነገር ለዩ። ለምሳሌ "Total" ነው የጠየቀው? "Difference" (ልዩነት)? ወይስ "Percentage"? ፣ Average የሚፈልጉትን ቁጥር ብቻ ከግራፉ ላይ መርጣችሁ አውጡ።
✅ ጥያቄውን በጥንቃቄ ማንበብ (Identify the Goal)
ጥያቄው በትክክል ምን እንድታገኝ እንደሚፈልግ ለዪ። ብዙ ጊዜ ተማሪዎች የሚሳሳቱት ግራፉን ስላልተረዱት ሳይሆን ጥያቄው የጠየቀውን ትክክለኛ እሴት (Value) ባለማስተዋላቸው ነው።
ጥያቄው የሚፈልገው ከፍተኛውን (Maximum)፣ ዝቅተኛውን (Minimum)፣ አማካዩን (Mean/Median) ወይስ የለውጥ ፍጥነትን (Rate of Change/Slope) ነው? የሚለውን ለይ።
✅ Don't Read Everything First: መጀመሪያ ግራፉን ሙሉ በሙሉ ለማንበብ ጊዜ አታጥፉ። የግራፉን Title (አርዕስት) እና Labels (አግድም እና ቁልቁል ያሉትን መለኪያዎች) ብቻ በ ጥቂት ሰከንድ ውስጥ አይታችሁ በቀጥታ ወደ ጥያቄው እለፉ።
✅ የዩኒት ለውጦችን (Unit Conversions) ማስተዋል:
GAT ላይ ተደጋግሞ የሚመጣ ማታለያ (Trap) የዩኒት ልዩነት ነው።
ለምሳሌ: በግራፉ ላይ የተሰጠው መረጃ በ "ሚሊዮን" (Millions) ሆኖ፣ ጥያቄው ግን መልሱን በግልጽ ቁጥር (ለምሳሌ፡ 5,000,000) ሊጠይቅ ይችላል። ወይም ደግሞ በሰዓት የተሰጠውን መረጃ በደቂቃ እንድታሰላው ሊጠይቅ ይችላል። ስለዚህ ሁልጊዜ የምርጫዎቹን ዩኒት ከግራፉ ዩኒት ጋር አነጻጽር።
✅ Use Approximation (ቁጥሮችን ማጠጋጋት): ፈተና ላይ በእጅህ ረጅም ቁጥር ማባዛት ሰዓት ይበላል። ስለዚህ ለምሳሌ 3,985 የሚለውን ቁጥር ወደ 4,000 ጠጋጉት። 21% ከተባለ ወደ 20% (ይህም ማለት 1/5ኛ ማለት ነው) አስጠግታችሁ በአእምሯችሁ (Mental Math) በፍጥነት አስሉት።
Estimation: ግራፉን በማየት ብቻ መልሱ በምንና በምን መካከል መሆን እንዳለበት መገመት ትችላለህ (ለምሳሌ መልሱ ከ 50 በላይ ግን ከ 60 በታች መሆን እንዳለበት ማየት)።
Elimination: ከግምትህ ውጪ የሆኑትን ግልጽ ስህተት የሆኑ ምርጫዎችን ወዲያውኑ ሰርዝ። ይህም በትክክለኛው መልስ ላይ እንድታተኩር ይረዳሃል።
✅ Scan Options Before Calculating (ምርጫዎቹን ቀድሞ ማየት):
ቁጥሩን ማባዛት ከመጀመራችሁ በፊት ምርጫዎቹን እዩ። ምርጫዎቹ በጣም የተራራቁ ከሆኑ (ምሳሌ፡ A. 200, B. 500, C. 1200) ማጠጋጋት (Approximation) ተጠቅማችሁ በግምት ወደ ትክክለኛው መልስ መድረስ ትችላላችሁ። ማይክሮ-ካሌኩሌሽን ውስጥ መግባት አያስፈልግም።
✅ የቃላት አጠቃቀምን ማስተዋለው (Key Math Vocabulary)
በጥያቄዎች ውስጥ የሚከተሉት ቃላት ሲመጡ ልዩ ትኩረት ስጥ፡
Increase/Decrease: መጨመር ወይም መቀነስ (አቅጣጫን ያሳያሉ)።
Proportion/Ratio: አንዱ ለሌላው ያለው ጥምርታ።
Directly Proportional: አንዱ ሲጨምር ሌላው አብሮ የሚጨምር ከሆነ።
Inverse/Indirect Relationship: አንዱ ሲጨምር ሌላው የሚቀንስ ከሆነ።
✅ Look for Trends (የእድገት አቅጣጫዎችን ማየት): በአንዳንድ ጥያቄዎች ላይ ስሌት መስራት አያስፈልግም። ለምሳሌ "In which year did the sales growth rate decrease?" ከተባለ የባር ግራፉን ቁመት ወይም የላይን ግራፉን መውረድ (Slope) በማየት ብቻ መመለስ ይቻላል።
- Master "Percentage Change" Language: ፈተና ላይ "X is what percent of Y?" እና "X is what percent more than Y?" የተለያዩ ናቸው።
- Percentage More/Less
✅ በግልጽ ካልተሰጠ በስተቀር የራስህን ግምት አታስገባ (Stick to the Data)
በ GAT የዳታ ጥያቄዎች ላይ ትልቁ ህግ፡ ከቀረበው ግራፍ ወይም ሰንጠረዥ ውጪ የራስህን አጠቃላይ እውቀት ወይም ግምት ተጠቅመህ እንዳትመልስ ነው። መልሱ መቶ በመቶ በምስሉ ላይ ካለው መረጃ የሚመነጭ መሆን አለበት። "ሊሆን ይችላል" በሚል የራስህ አስተሳሰብ ምርጫዎችን አትምረጥ።
ይህንን አስቸጋሪ ክፍል በቀላሉ እንድታሸንፉት የሚያግዙ 2 እጅግ ልዩ የቪዲዮ ትምህርቶችን (Video Lectures) አዘጋጅተንላችኋል!
—————————————
ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
ለመረጃ 📞0907667755
——————————————--
ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን @GAT_Tutorial
❤11👍4
🔴 ፈተናው ብቻ ሳይሆን አፈታተኑም ዋጋ አለው ❗️❗️
✅ እንደሚታወቀው የGAT ፈተና የሚሰጠው Online ነው🧑💻👩💻
ታዲያ በፈተና ወቅት ተፈታኞች ግራ ከሚያጋቡ ነገሮች መሀል ከፈተናው ሲስተም ጋር አለመላመድ ነው🤦♂️🤦
በዚህ ምክንያት ውጤታቸው ሊሰሩት ከሚገባው በታች የሆነባቸው ተማሪዎች ጥቂት አይደሉም😭
ለዚህ ነው የመጀመሪያውን የSimulation ሲስተም ያበለፀግነው🔥🔥
👉 ያለፉት አመታት የGAT ጥያቄዎችን እና most probably በዚህ ዓመት ልትፈተኗቸው የምትችሏቸውን ጥያቄዎች አካተናል 🔥
⚡️በቃ ፈተናውን አሁን በComputer'ኣቹ እና በስልካቹ አምጥተነዋል እኮ ነው የምንላቹ 😯
ይህን ሰርታቹ GAT ለመፈተን ስትገቡ ኮራ ቀብረር ብላችሁ ነው😎😎
ለመመዝገብ @GATtutorialbot
Share @GAT_Tutorial
Check: https://simulation.havanacademy.com/exam-packages/gatngat-exam-simulation

❤4😁1
🔥ድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ለምትዘጋጁና የትምህርት ደረጃችሁን ከፍ ለማድረግ ላቀዳችሁ ሰዎች በሙሉ፤ የዘንድሮው የGAT ምዝገባ በይፋ ቀጥሏል።
ሳይረፍድባችሁ ፈጥናችሁ እንድትመዘገቡና ዝግጅታችሁን እንድታፋጥኑ እነዚህን ነጥቦች ተግብሩ፡
አሁኑኑ ትመዝገቡ (Register Now): አስፈላጊ ሰነዶችን (ፎቶና የትምህርት ማስረጃዎችን) በማዘጋጀት በኦንላይን ፖርታሉ ላይ ምዝገባችሁን አሁኑኑ ያጠናቅቁ። የክፍያ ሂደቱንም በወቅቱ ይፈጽሙ።
ለፈተናው መዘጋጀት (Exam Readiness): ምዝገባውን ማጠናቀቅ የመጀመሪያው እርምጃ ብቻ ነው። ቀሪውን ጊዜ የGAT የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችንና የሞዴል ፈተናዎችን (Model Exams) በጥልቀት ለመለማመድ ተጠቀሙበት።
ቁርጠኝነት (Commitment): በፈተናው ጥሩ ውጤት አምጥቶ ለማለፍ ከወዲሁ ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም ያለ እረፍት ማጥናት ወሳኝ ነው።
"ቀድሞ መዘጋጀት ለስኬት ዋስትና ነው!"
ፈጥናችሁ ተመዝገቡ፤ ለፈተናውም በርትታችሁ ተዘጋጁ!🎓
—————————————————————--
ለማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ: @GATtutorialbot
—————————————————————-

❤4✍2
🔮 ረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት... እውነተኛውን የGAT ውጤትህን ቀድመህ የምትተነብይበት ልዩ ሌሊት ነው!
እውነተኛውን የGAT ፈተና ከመጋፈጥህ በፊት፣ አቅምህን የምትለካበት፣ ፍርሃትህን የምታጠፋበት እና ሰዓት አጠቃቀምህን የምትለማመድበት ፍፁም እውነተኛ የመለማመጃ ሜዳ ተዘጋጅቶላችኋል።
የGAT Tutorial Official የመጀመሪያው ዙር ታላቅ የGAT ሞዴል ፈተና (1st round GAT Model Exam) ይፋ ሆኗል!
📅 ቀን፦ ረቡዕ ሰኔ 10 (June 17)
⏰ ሰዓት፦ ምሽት 2:00 ሰዓት (በምሽቱ 2 ሰዓት / 8:00 PM)
🔄 ትልቁ ማስታወቂያ፦ ይህ የአንድ ጊዜ ድግስ አይደለም! ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በየሳምንቱ አዳዲስ የሞዴል ፈተናዎችን በቋሚነት እየለቀቅን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ እናደርግሃለን።
ለምን መሳተፍ አለብህ? ረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ የሚጀምረው ይህ ፈተና ትክክለኛውን የፈተና ግፊት እና ድባብ በቤትህ ሆነህ እንድትለማመደው ያደርግሃል። በየሳምንቱ ስትፈተን ደግሞ ፍጥነትህ በእጥፍ ይጨምራል!
👉 የአሁኑኑ ፈጣን እርምጃ
⏰ አላርም ሙላ፦ ስልክህ ላይ አሁኑኑ ለረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት የማንቂያ ደወል አስቀምጡ።
🚀 ተዘጋጅ፦ ረቡዕ በትክክለኛው ሰዓት ቻናላችን ላይ በመገኘት የመጀመሪያውን ሳምንታዊ የGAT ውጊያህን ጀምር!
ሳይፈትኑህ በፊት እራስህን ፈትን! ረቡዕ ማታ በ2 ሰዓት እንገናኝ! 🎯🔥

❤10🤝1
The First GAT Model Exam is TOMORROW!
The wait is almost over. Tomorrow night is your opportunity to test your skills, gauge your speed, and see exactly where you stand.
📅 Date: Tomorrow (Wednesday, June 17)
⏰ Time: 2:00 LT (Night 2 in the evening
Register : @GATtutorialBot

"Success is the sum of small efforts, repeated day in and day out."
Register : @GATtutorialBot
❤2
🔴 Just After 1 hour we will be sharing the first GAT/NGAT Model Exam.
👉 Exam Overview
- Total Questions: 100
- Duration: 2 hours and 30 minutes
Register : @GATtutorialBot
👉 Exam Overview
- Total Questions: 100
- Duration: 2 hours and 30 minutes
Register : @GATtutorialBot
🥰1
Model 2 በቅርቡ ይካሄዳል
ሁለተኛው የሞዴል ፈተና በቅርብ ቀናት ውስጥ የሚለቀቅ ይሆናል።
የModel 1 ፈተና ማግኘት (Access)
የዛሬው ሞዴል ያመለጣችሁ ወይም ድጋሚ መለማመድ የምትፈልጉ ሰዎች የመጀመሪያውን የሞዴል ፈተና access እንድታደርጉት ትደረጋላችሁ።
📌 ይህ ዕድል እንዳያመልጣቸው የGAT/ NGAT ፈተና ለሚወስዱ ጓደኞቻችሁ በሙሉ ይህንን መረጃ ያጋሩ።
————————————————————
ለማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ: @GATtutorialbot
————————————————————-
✅ Share and Join: @GAT_Tutorial

❤1👍1
GATን ሰቅሎ ማለፍ! እንዴት❓
በአጭሩ ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! ለመተግበር ግን ረጂም ነው።
እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ?
🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣ ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል::
🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ
💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ።
💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው::
💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️
✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣
✍️ GAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!
✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል::
🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75% Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ::
ዋጋ:2000 ብር ❌
በ500 ብር ብቻ✅
🔆እኛ ጋር የተመዘገቡ የGAT ተፈታኞኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቅልብጭ አድርገው ተዘጋጅተው ፈተናውን ተዝናንተው ሰርተውታል።
GAT Tutorial
📌 Register Now 👇
@GATtutorialBot

ዋጋ:

Telegram
GAT Tutorial Official
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.
Register : @GATtutorialbot
Ask: @havanstudentsupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Register : @GATtutorialbot
Ask: @havanstudentsupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
❤10
📌 where the only things you remember are your name and the date? 😅
📌 When your mind says, ይሄ ጥያቄ የሆነ ቦታ ላይ አይቼዋለው ግን...🤔
📌 Then you give up on the question, stare out the window, and start wondering how lucky birds are. 🤣
No more! 🙅♂️
Register now at @GATtutorialbot and start practicing with first of its kind simulation exam.
—————————————
👉 @GAT_Tutorial

😁22💯4❤3
የGAT/NGAT ዝግጅት ላይ ያለው አስቸጋሪ ነገር ጥናቱ ሳይሆን፣ ጥናቱን በአእምሮችን የምንሰጠው መጠን ነው።
አንድ chapter ለማንበብ ስንቀመጥ፣ የቀሩትን chapters ማሰብ……
አንዳንድ ጊዜ የ15 ደቂቃ ስራ ለ3 ሳምንት የምናራዝመው it's cuz it feels connected to something much bigger.🙆
But, Nobody ever finishes a huge task by thinking about the huge task.🙅♂
ለዚ ነው progressአችሁ የምታዩበት ፡እጥር ምጥን ተደርገው በተዘጋጁ ማተርያሎች የምትማሩበት tutorial የተዘጋጀው
👇👇👇
Register @GATtutorialbot
------------------------------
👉Join @GAT_Tutorial

👍10❤4🥰4
GAT - Graduate Admission Test ሊደርስ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ይህንን ወሳኝ ፈተና በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ የመጨረሻው እና ወሳኙ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን።
ፈተናውን በራስ መተማመን ኖሮት ለመጋፈጥ እና የሚፈልጉትን ውጤት ለማስመዝገብ እንዲችሉ፣ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀው የመጨረሻ ዙር ተከታታይ እና ጥብቅ የዝግጅት ስልጠና (Last-Time Intensive GAT Preparation) ምዝገባ መጀመሩን ስናበስርዎት በደስታ ነው!
ይህ የዝግጅት ፕሮግራም ምን ምን ያካትታል?
Analytical Reasoning:
Quantitative Reasoning:
Verbal Reasoning
የሞዴል ፈተናዎች (Mock Exams): ልክ እንደ እውነተኛው የGAT ፈተና በኮምፒውተር የሚሰሩ በርካታ የመለማመጃ ፈተናዎች እና ማብራሪያዎቻቸው።
በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው እና የፈተናውን ባህሪ ጠንቅቀው የሚያውቁ መምህራን።
የሰዓት አጠቃቀምን (Time Management) የሚያሻሽሉ ልዩ ስልቶች።
ስኬትዎን ለነገ አያስተላልፉ፤ ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ ከታች ባሉት አድራሻዎች ያግኙን፦
ስልክ ቁጥር: 09077667755
ቴሌግራም: @havanstudentsupport

"ጊዜ ወርቅ ነው!" በቀሩት አጫጭር ቀናት ውስጥ አላስፈላጊ ዝርዝሮች ላይ ጊዜ ከማባከን ይልቅ፣ ፈተና ላይ በትክክል የሚመጡ ዋና ዋና ነጥቦች (High-Yield Topics) ላይ ብቻ ትኩረት እናደርጋለን።
በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው እና የፈተናውን ባህሪ ጠንቅቀው የሚያውቁ መምህራን።
የሰዓት አጠቃቀምን (Time Management) የሚያሻሽሉ ልዩ ስልቶች።
ስኬትዎን ለነገ አያስተላልፉ፤ ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ ከታች ባሉት አድራሻዎች ያግኙን፦
ስልክ ቁጥር: 09077667755
ቴሌግራም: @havanstudentsupport
ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
❤9
📢 ለ GAT ተፈታኞች የተዘጋጀ ጠቃሚ መረጃ
ለፈተናው ምዝገባ የሚጠበቅባችሁን 750.00 ETB በቴሌብር (telebirr) ለመክፈል ሁለት አማራጮችን መጠቀም ትችላላችሁ።
በምስሉ ላይ እንደሚታየው ክፍያውን በሚከተሉት መንገዶች መፈጸም ይቻላል፦
አማራጭ 1፡ በስልክ ቁጥርዎ በመግባት (Login Account to Pay)
በቦታው ላይ የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ።
"Send SMS Code" የሚለውን በመጫን የማረጋገጫ ኮድ ይጠይቁ።
በስልክዎ ላይ የሚደርሶትን የማረጋገጫ ኮድ (SMS Verification Code) ካስገቡ በኋላ "Next" የሚለውን በመጫን ክፍያውን ያጠናቅቁ።
አማራጭ 2፡ የኪው አር ኮድ በመቃኘት (QR Scan)
ከላይ የሚታየውን "QR Scan" የሚለውን ምርጫ ይጫኑ።
የሚመጣውን QR Code በቴሌብር መተግበሪያዎ (telebirr App) በመግባት Scan በማድረግ በቀላሉ እና በፍጥነት ይክፈሉ።
GAT ምዝገባ እርዳታ ከፈልጉ በ@havanstudentsupport ያናግሩን
ሼር : @GAT_Tutorial

ማሳሰቢያ፦ ክፍያ በሚፈጽሙበት ወቅት ማንኛውም ችግር ወይም መስተጓጎል ካጋጠማችሁ 127 ላይ በመደወል እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ።
⚠️ በጣም አስፈላጊ ማሳሰቢያ፦ ሲስተሙ ለክፍያ ሂደቱ የሚሰጠው ጊዜ 7000 ሰከንድ አካባቢ ብቻ በመሆኑ፣ ክፍያውን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በፍጥነት አጠናቅቀው መውጣት ይኖርብዎታል።
GAT ምዝገባ እርዳታ ከፈልጉ በ@havanstudentsupport ያናግሩን
ሼር : @GAT_Tutorial
❤6👍3
የGAT ሲሙሌሽን ስርዓት
ለምን ብዙ ሰዎች ስፔሻል ክላስን ይመርጣሉ?
ምክንያቱ ከትምህርቱ በላይ የሚያዘጋጅ ልምምድ ስለሚያገኙ ነው። በስፔሻል ክላስ ውስጥ ተማሪዎች በሺዎች የሚቆጠሩ የGAT ጥያቄዎችን ይለማመዳሉ፤ ከዚህም በላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለእውነተኛው ፈተና የሚጠቀምበትን Computer Based Exam System በመጠቀም እውነተኛውን የፈተና ልምድ ያገኛሉ።
ሲሙሌሽኑ በAI የተደገፈ ዘመናዊ የአፈጻጸም ትንተና ስርዓት አለው። ከእያንዳንዱ ሲሙሌሽን በኋላ ተማሪዎች ወዲያውኑ የራሳቸውን ውጤት እና ዝርዝር ትንተና ያገኛሉ።
GATን ማለፍ ብቻ ሳይሆን፣ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች አንድ እርምጃ ቀድመው ለመገኘት የሚያስችላችሁን ዘመናዊ የፈተና ዝግጅት ስርዓት ይህ ነው። እውነተኛው ፈተና ሲደርስ የፈተና ስርዓቱ አይደንቅችሁም፤ ራሳችሁን በሙሉ በማዘጋጀት፣ በመተማመን እና በትክክለኛ ስትራቴጂ ወደ ፈተናው ይገባሉ።
ለመመዝገብ : https://simulation.havanacademy.com
በቦት ለመመዝግብ ፥ @GATtutorialBot

ምን ያገኛሉ?
- በሺዎች የሚቆጠሩ የGAT ጥያቄዎች ላይ ተደጋጋሚ ልምምድ፣
- ከAAU/ MoE እውነተኛ ፈተና ጋር ተመሳሳይ የፈተና ሶፍትዌር
- በAI የተደገፈ ዝርዝር የውጤት ትንተና
- በየርዕሱ (Topic) የጥንካሬና የድክመት ሪፖርት
- ምን ላይ የበለጠ ማተኮር እንዳለባችሁ የAI ምክረ ሃሳብ
- ወዲያውኑ የውጤት እና የደረጃ (Grade) ሪፖርት
- ከመላው ኢትዮጵያ ከሚፈተኑ ተማሪዎች ጋር የራሳችሁን ደረጃ (Nationwide Ranking) ማወቅ
- የፍጥነት፣ የትክክለኛነት እና የጊዜ አጠቃቀም ትንተና
- ከፈተና ወደ ፈተና እድገትዎን የሚያሳይ የProgress Tracking ስርዓት
GATን ማለፍ ብቻ ሳይሆን፣ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች አንድ እርምጃ ቀድመው ለመገኘት የሚያስችላችሁን ዘመናዊ የፈተና ዝግጅት ስርዓት ይህ ነው። እውነተኛው ፈተና ሲደርስ የፈተና ስርዓቱ አይደንቅችሁም፤ ራሳችሁን በሙሉ በማዘጋጀት፣ በመተማመን እና በትክክለኛ ስትራቴጂ ወደ ፈተናው ይገባሉ።
ለመመዝገብ : https://simulation.havanacademy.com
በቦት ለመመዝግብ ፥ @GATtutorialBot
❤9👍6🤗1
NGAT እና GAT የአንድን ተማሪ የትምህርት ክፍል (Field of Study) እውቀት ብቻ የሚለኩ አይደሉም። ይልቁንም ለድህረ-ምረቃ (Postgraduate/Masters/PhD) ትምህርት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ የአእምሮ ብቃቶችን ይፈትሻሉ፦
- ውስብስብ የእንግሊዝኛ ፅሁፎችን የመረዳት፣ የመተንተን እና ፍሰታቸውን የመገምገም አቅም።
- ሂሳብ እና የዳታ ትንተና ጥያቄዎችን በፍጥነት የመስራት ክህሎት።
- ሀሳብን በምክንያት እና በማስረጃ አስደግፎ የማቅረብ ችሎታ።
የእነዚህ ፈተናዎች ትልቁ ተግዳሮት የጥያቄዎቹ ከባድነት ብቻ አይደለም፤ የጊዜው እጥረት እንጂ። በጣም ጥቂት በሆኑ ሰከንዶች ውስጥ ረጅም እና አመክንዮአዊ ጥያቄዎችን መመለስ ይጠይቃሉ።
እነዚህን ፈተናዎች ማለፍ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ውጤት ማምጣት፦
በሚፈልጉት የትምህርት መስክ እና ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ዕድል ለማግኘት የመጀመሪያው እና ዋናው በር ነው።
ለስኮላርሺፕ እና ለተለያዩ የአካዳሚክ ዕድሎች ቅድሚያ ተጠቃሚ ያደርጋል።
ታዲያ እንዴት በብቃት መዘጋጀት ይቻላል?
በራስዎ መዘጋጀት ጥሩ ቢሆንም፣ ሂደቱን ይበልጥ ውጤታማ እና አስተማማኝ የሚያደርጉ ሶስት ዋና ዋና ነገሮች አሉ። እነዚህን በራስዎ ማሟላት ጊዜ የሚወስድብዎ ከሆነ፣ የተደራጀ እገዛ መፈለግ ብልህነት ነው፦
- በፈተናዎቹ ላይ በተደጋጋሚ የሚመጡ ዋና ዋና የጥያቄ አይነቶችን (Core Areas) ለይቶ ማወቅ።
- ልክ እንደ እውነተኛው ፈተና በኮምፒውተር እና በሰዓት የተገደቡ ስልጠናዎችን ደጋግሞ መለማመድ።
- ረጅም የሎጂክ እና የሂሳብ ጥያቄዎችን በሰከንዶች ውስጥ ለመስራት የሚያስችሉ ሚስጥራዊ ስልቶችን መቅሰም።
ዝግጅታችሁን ከወዲሁ በተደራጁ የጥናት መርሃ ግብሮች እና የባለሙያ ድጋፎች ማድረግ፣ የመውደቅ ስጋትን ሙሉ በሙሉ አስወግዶ ወደ ማስተርስ ወይም ፒኤችዲ ጉዞዎ በልበ ሙሉነት እንድትሄዱዱ ያደርጋል።
ለመመዝገብ : https://simulation.havanacademy.com
በቦት ለመመዝግብ ፥ @GATtutorialBot
ለመረጃ : 0907667755
Share and Join : @GAT_Tutorial

ዋናው እውነታ፦ አብዛኛው ሰው ፈተናው ላይ የሚቸገረው እውቀት በማጣት ሳይሆን፣ ጥያቄዎቹ የሚጠይቁትን "የፈተና አሰራር ጥበብ" (Exam-taking Strategies) እና የጊዜ አጠቃቀም ስልትን ስላልተለማመደ ነው።

❤14