GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
AAU፣ Hawassa እና Civil Service University በሺዎች የሚቆጠሩ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎችን አስመርቀዋሉ።

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2,269 ተማሪዎች አስመረቀ። ከእነዚህ ውስጥ
በሦስተኛ ዲግሪ - 27
በሁለተኛ ዲግሪ - 2,120

አምቦ ዩኒቨርሲቲ 909 በሁለተኛ ዲግሪ፣ 6 በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም 3 በህክምና ስፔሻሊቲ
ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ 1,211 የሁለተኛ ዲግሪ፣ 38 የህክምና ስፔሻልቲ፣ 46 የዶክትሬት ዲግሪ
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ 281 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመርቋል
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 64ቱ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው።
ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 103 ተማሪዎች በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው፡፡
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 122 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ
ወልቅጠ ዩኒቨርሲቲ 108 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 268 በድኅረ ምረቃ
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ 366 ተማሪዎችን
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 446 በማስተርስ ዲግሪ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከ120 በላይ የሚሆኑት በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከተመራቂዎቹ መካከል 85ቱ ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አሰልጥኖ ያስመረቃቸው መሆኑ ተገልጿል
መቱ ዩኒቨርሲቲ 50 ተመራቂዎቹ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
ASTU በሦስተኛ ዲግሪ - 32, በሁለተኛ ዲግሪ - 397 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ሰላለ ዩኒቨርሲቲ 238 ሁለተኛ ድግሪ


🔵 በዚህ ዓመት የተመረቁ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ምሩቃን የ GAT ፈተና ከመጀመሩ በፊት ትምህርታቸዉን የጀመሩ ናቸው። ከዚህ በኋላ በዚህ ልክ ይመረቅ ይሆን🤷‍♂️

ለGAT Tutorial ምዝገባ : @GATtutorial_bot

share and Join
@GAT_Tutorial
👍102
GAT Tutorial Official pinned « AAU፣ Hawassa እና Civil Service University በሺዎች የሚቆጠሩ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎችን አስመርቀዋሉ። የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2,269 ተማሪዎች አስመረቀ። ከእነዚህ ውስጥ ➭ በሦስተኛ ዲግሪ - 27 ➭ በሁለተኛ ዲግሪ - 2,120 አምቦ ዩኒቨርሲቲ 909 በሁለተኛ ዲግሪ፣…»
Dear Applicants: If you encounter any difficulties throughout the registration process, please look to these tips..👇
https://t.me/GAT_Tutorial/15

Register : @GATtutorial_bot

share and join🙏
@GAT_Tutorial
👍8
Shazo solves 5 questions per minute and starts
solving at 2 pm. Razo solves 6 questions per minute
and starts solving at 2.15 pm, the same day. When
would they have solved same number of questions?
A) 3.40 pm
B) 3.35 pm
C) 3.45 pm
D) 3.30 pm

Explanation:

First, let's find out how many questions Shazo would have solved by 2:15 pm:
Shazo starts at 2 pm and solves 5 questions per minute. By 2:15 pm, he would have solved 5 * 15 = 75 questions.

Now, let's find out how many questions Razo would have solved by 2:15 pm:
Razo starts at 2:15 pm and solves 6 questions per minute. By 2:15 pm, he would have solved 6 * 15 = 90 questions.

Now we need to find out when they would have solved the same number of questions. We can set up an equation to solve for the time when both have solved the same number of questions:

Let's say x is the number of minutes after 2 pm when they would have solved the same number of questions.

So, Shazo would have solved 5x questions and Razo would have solved 6(x-15) questions.

We can set up the equation:
5x = 6(x-15)

Solving for x:
5x = 6x - 90
x = 90

So, they would have solved the same number of questions 90 minutes after 2 pm, which is at 3:30 pm.

Therefore, the correct answer is:
D) 3.30 pm


@GAT_Tutorial
Register : @GATtutorial_bot
👍13
Qs: Hi dear i want to learn MS what is the prerequisite to take GAT ????


There is no requirement to take the GAT. The only prerequisite is that you must have completed your undergraduate studies at an accredited college or university. and pay the registration fee payment.

However, in order to pursue your postgraduate degree, you must pass the GAT, pass the entrance exam to your program which is university and department specific, complete cost-sharing, find a sponsor, or be prepared to pay for it yourself...

Join and share: @GAT_Tutorial
👍3
Audio
@GAT_Tutorial

Register either for
Special class
Level A class
Level B class

GAT Tutorial, Gateway to your post graduate Glory.
Excel in every exam!

Registration is still open
@GATtutorial_bot
👍5
#National_GAT

ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተፈታኞችን ለ3ኛው ዙር አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና ለማዘጋጀት ቲቶሪያል እየሰጡ ይገኛሉ።

የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመቀጠል "ወጥ የሆነ" ፈተና በትምህርት ሚኒስቴር እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ ተማሪዎቹ ለመማር የሚያመለክቱበት የትምህርት ክፍል የተለያዩ በመሆናቸው ወጥ ፈተና መሰጠቱ አግባብነት የለውም የሚሉ ባለሙያዎች አሉ፡፡

ተፈታኞች "የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተናው ከባድ ነው፣ የማለፊያ ነጥቡም በጣም ተሰቅሏል" ሲሉ ይደመጣሉ።

ምሁራን በበኩላቸው "ፈተናውን ማቅለል ይቻላል፣ ይህ ግን መፍትሔ አይደለም" ይላሉ። ይልቁንም "ሌሎች አገራት እንደሚያደርጉት የመግቢያ ነጥቡን ቀነስ ማድረግ የተሻለ አማራጭ እንደሆነ" ምሁራኑ ይመክራሉ፡፡

@GAT_Tutorial

Register: @GATtutorial_bot
4
Dear Graduate Program Aspirants, if you have registered but have not yet received the link, please reach out to @Dr_Hanuel.
What Is National GAT?

The exam is designed for individuals applying to postgraduate programs and serves as a prerequisite before they commence their studies. It covers a broad range of general knowledge topics, including elements from the SAT, analytical reasoning, verbal reasoning, reading comprehension, analogies, and various challenging maths problems, making up 70% of the content. The remaining 30% consists of questions specific to the applicant's chosen department. The exam will contain approximately 100 questions, and candidates are expected to achieve a score of 50 or higher ( there might be changes). Once passed, the license obtained from the GAT exam will remain valid for two additional years.

share and join🙏
@GAT_Tutorial

Registration for GAT Tutorial📘📕👇
@GATtutorial_bot
👍14
Sample of GAT License

Share and Join🙏
@GAT_Tutorial

Registration👇
@GATtutorial_bot
3
#NGAT

የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 24 ይጀምራል ።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና  (NGAT) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

➡️ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Share and join
@GAT_Tutorial

Tutorial Registration
@GATtutorial_bot
👍611
ngat-registration-guide.pdf
1.3 MB
How to apply for GAT?

Here is a step by step guidelines

@GAT_Tutorial
በርካታ ተማሪዎች የትቶርያል ፕሮግራም ተጣቃሚ ሆነዋሉ። እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶርያል እያቀረበን እንገኛለን።

ከምቀጥለው ሳምንት ጀምሬን የGAT Solution የምንጀምር ይሆናል። በ GAT ሶሉሽን ከዚህ በፊት በነበሩ ዙሮች የወጡ ጥያቄዎችን ፈትፍተን የምንሰራ ይሆናል። እንዳያመልጦ አሁኑኑ በመመዝገብ የዚህ ድንቅ ፕሮግራም ተካፋይ ይሁኑ።

ለቀሩት ጥቂት ቀናት የሚመጥን፣ ፈተናውን ለማለፍ ጭንቀቶን የሚያቃልል አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቶ የተመኛችሁትን ዩኒቨርሲቲ ከሚትፈልጉት የማስተርስ/phd ት/ት ዘርፍ ጋር የሚታገኙበትን ቁልፍ ይዞላችሁ ከተፍ ብሏል። GAT Tutorial Official

በፍጥነት ይመዝገቡ፣ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው ወደ ፈተናው ይግቡ፣ በርግጠኝነት የሁለተኛ/ ሶስተኛ ድግሪ ተማሪ ኖት።

ለምዝገባ: @GATtutorial_bot

share and Join
@GAT_Tutorial
👍7
GAT Tutorial Official pinned «በርካታ ተማሪዎች የትቶርያል ፕሮግራም ተጣቃሚ ሆነዋሉ። እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶርያል እያቀረበን እንገኛለን። ከምቀጥለው ሳምንት ጀምሬን የGAT Solution የምንጀምር ይሆናል። በ GAT ሶሉሽን ከዚህ በፊት በነበሩ ዙሮች የወጡ ጥያቄዎችን ፈትፍተን የምንሰራ ይሆናል። እንዳያመልጦ አሁኑኑ በመመዝገብ የዚህ ድንቅ ፕሮግራም ተካፋይ ይሁኑ። ለቀሩት ጥቂት ቀናት የሚመጥን፣…»
በርካታ ተማሪዎች የትቶርያል ፕሮግራም ተጣቃሚ ሆነዋሉ። እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶርያል እያቀረበን እንገኛለን።

ከምቀጥለው ሳምንት ጀምሬን የGAT Solution የምንጀምር ይሆናል። በ GAT ሶሉሽን ከዚህ በፊት በነበሩ ዙሮች የወጡ የGAT ጥያቄዎችን ፈትፍተን የምንሰራ ይሆናል። እንዳያመልጦ አሁኑኑ በመመዝገብ የዚህ ድንቅ ፕሮግራም ተካፋይ ይሁኑ።

ለቀሩት ጥቂት ቀናት የሚመጥን፣ ፈተናውን ለማለፍ ጭንቀቶን የሚያቃልል አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቶ የተመኛችሁትን ዩኒቨርሲቲ ከሚትፈልጉት የማስተርስ/phd ት/ት ዘርፍ ጋር የሚታገኙበትን ቁልፍ ይዞላችሁ ከተፍ ብሏል። GAT Tutorial Official

በፍጥነት ይመዝገቡ፣ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው ወደ ፈተናው ይግቡ፣ በርግጠኝነት የሁለተኛ/ ሶስተኛ ድግሪ ተማሪ ኖት።

ለምዝገባ: @GATtutorial_bot

share and Join
@GAT_Tutorial
👍82
Dear Graduate Program Aspirants, if you have registered but have not yet received the link, please reach out to @Dr_Hanuel.

Now on use this Bot to register for Gat Tutorial Official Class

@NGatTutorial_bot

thank you!
👍3
Audio
@GAT_Tutorial

Register either for
Special class
Level A class
Level B class

GAT Tutorial, Gateway to your post graduate Glory.
Excel in every exam!

Registration is still open
@NGatTutorial_bot
👍5