GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
✔️ምዝገባው ተጀምሯል ፤ፈተናውም ከጥቂት ሳምንታት በኃላ የሚሰጥ ይሆናል:: ታዲያ ዝግጅታችሁ ከኛ ጋር ነው

🔺ይሄ መልእክት የNGAT ለመፈተን እያሰባችሁ ላላችሁ ለእናንተ ነው:: ምክንያቱም አሁን ሰዓቱ ስለ NGAT የምናወራበት ጊዜ ስለሆነ::

⭐️ትንሽ የዝግጅት ጊዜ ኖሮአችሁ ፈተናውን በጥሩ ውጤት አልፋችሁ ህልማችሁ እውን አድርጉ::

በልበሙሉነት ወደ ፈተና አደራሽ ለመግባት ምን አይነት እገዛ ያስፈልጋቹሃል?
" "
✔️ፈተናው ምን ላይ ትኩረት ያደርጋል?
✔️ የትኛውን Resources ልጠቀም?
✔️ምንምን ጥያቄዎች ልለማመድ?
✔️ጥናቴን ከምን ልጀምር?
✔️ለመሆኑ ጊዜስ ይበቃኛል ?

✔️ ብቻ ምን አለፋችሁ ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለን‼️
✔️ጊዜ የለኝም ማለት ቀርቷል ፤ ጭንቀታችሁን በሚያቀል ለብዙዎች ደግሞ የስኬታቸው ሚስጥር የሆነውን የTutorial ፕሮግራም ተቀላቀሉና ህላማችሁን እውን አድርጉ::
💥GAT Tutorial Official💥

💢በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣

💢NGAT Focused የሆኑ ኖቶች፣ 100% NGAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት ፥ የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!

🗨ስለፈተናው ይዘት እና ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለሚነሱ የትኛውም ጥያቄዎች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የምናግዛችሁ ይሆናል::

ለመመዝገብ ⤵️
@GATtutorialbot

Share:-
@GAT_Tutorial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14
12 universities as NGAT exa center

https://vt.tiktok.com/ZSaYQu3Ho/
4👍2
Hello everyone,

Exam credentials (username and password) and other examination details have been prepared and are now available in your profile under the Exam Credentials section.

Please log in to your account, download and print your Examination Entry Ticket as it will be required for entry at your exam center gate.

You will also find your session time listed on the ticket.

The examination date is Wednesday, February  11, 2026 please make sure to arrive on time.

©MOE

@GAT_Tutorial
7
NGAT Candidiates St Paul's Exam Session 2026.xlsx
33.2 KB
#NGAT
#SPMMC(ቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ)

NGAT Examination Announcement:
The NGAT Examination is scheduled for Wednesday, February 11, 2026 (Yekatit 4, 2018 EC). The examination will be conducted in three sessions:
•  Session 1: 8:00 AM
•  Session 2: 11:00 AM
•  Session 3: 2:00 PM
All examinees must adhere to their assigned session. Please ensure that you arrive at the Digital Library of St. Paul’s Hospital Millennium Medical College, Academic Building, 2nd floor, at least 15 minutes prior to your scheduled session.

ሌሎች አዳድስ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት
@GAT_Tutorial
#NGAT
#GambellaUniversity

በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የNGAT ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ በሙሉ:-
ፈተና የሚጀምረው የካቲት 4/2018 መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

@GAT_Tutorial
1
#NGAT
#JigjigaUniversity

Jigjiga University would like to inform all NGAT examinees assigned to the Jigjiga University Center that their placement details are now available. Candidates can find their placement by visiting the link https://placement.info.et

Please check carefully and take note of your assigned center.

@GAT_Tutorial