GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
🟢GAT Exam ቀጣይ ሳምንት አርብ ጀምሮ ይሰጣል!! ይሄ ማለት ለፈተናው እጅግ ውድ 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል::

▶️እውነት ለመናገር ከዛሬ ጀምሮ ለሚዘጋጅ ሰው በጣም በቂ ጊዜ አለ:: ይሄን በዓመታት ባለን ምስክረት ብዙዎች በቀናት ዝግጅት ብቻ ፈተናውን ሰቅለው ስያልፉ አይተናል::

➡️ታድያ እስካሁን በግላችሁ ስትዘጋጁ ለነበራችሁ ብሎም ለመዝጋጀት ጊዜውም መንገዱም ላልነበራችሁ አስደሳች ነገር አለን::

▶️ትንሽ የዝግጅት ጊዜ ኖሯችሁ ፈተናውን በጥሩ ውጤት ሳትጨናነቁ አልፋችሁ ህልማችሁ እውን ሲሆን፣ ማሰብ ብቻ ሳይሆን እንደሚቻልም ታውቃላችሁ::

➡️ፈተናው ምን ላይ ትኩረት ያደርጋል፣ የትኛውን Resources ልጠቀም፣ ምንምን ጥያቄዎች ልለማመድ ፣ጥናቴንስ ከምን ልጀምር??
➡️ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለን::

ጊዜ የለኝም ማለት ቀርቷል ፤ ጭንቀታችሁን በሚያቀል ለብዙዎች ደግሞ የስኬታቸው ሚስጥር የሆነውን የ GATTutorial ፕሮግራም ተቀላቀሉና ህላማችሁን እውን አድርጉ::
በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ Exam Focus Area ትማራልችሁ::

ዋናው ደግሞ የGAT exam ሶፍትዌር በሚመስል Simulation ያልፉ ዓመታት ጥያቄዎችን እና በፈተና ላይ በተደጋጋሚ የሚመጡ ጥያቄ አይነቶች ትለማማዳላችሁ::

⭐️በርካታ ተፈታኞች GAT የማለፍ ጉዟቸውን እውን ለማድረግ ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ!! ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው!!

⭐️ቱቶርያሉን በwebsite ወይም በቴሌግራም Private class አማራጭ የምታገኙ ይሆናል::

▶️ለማንኛውም ጥያቄ:
✈️@EthioGATSupport
📞 +251907667755 / 0908661122 እኛን ማናገር የምትችሉ ይሆናል::

🔸ለመመዝገብ📥
@GATtutorialbot

🔸@GAT_Tutorial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14👍21
NGAT ፈተና ለመፈተን የሚታስቡ ሰዎች እጅግ በጣም ወሳኝ መረጃ

https://vm.tiktok.com/ZMDYa2B97/
GAT Tutorial official

Share and join
@GAT_Tutorial
2
በፈተና ወቅት የ GAT Ticket ካልያዛቹ ምን ይፈጣራል ? ?

https://vm.tiktok.com/ZMDYC1sSs/
31
About GAT Certificate Validation

https://vm.tiktok.com/ZMDYot43b/
ምዝገባው ተጀምሯል ፤የፈተናው ቀኑም ተቃርቧል!! GAT Exam ቀጣይ ሳምንት ይሰጣል!!ታዲያ እናንተስ ዝግጅታችሁን ከምን አድርሳችሁ ይሆን?

🔊ይሄ መልእክት የ GAT ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ለሆናች ወይም ለመፈተን እያሰባችሁ ላላችሁ ለእናንተ ነው::

Tutorial:@GATtutorialBot
2
1. GAT Exam Schedule January_05_2026 (Mornning).xls
239.5 KB
GAT Exam Schedule Monday January 05, 2026 Morning Session 8:00 am - 12:00 Pm

@GAT_Tutorial
2. GAT Exam Schedule January_05_2026 (Afternoon).xls
93.5 KB
GAT Exam Schedule Monday January 05, 2026 Afternoon Session 1:00 PM- 5:00 Pm

@GAT_Tutorial
When is NGAT exam ?

For those who are not going to take GAT of Addis Ababa university

https://vm.tiktok.com/ZMD2WMryx/
To take either GAT or NGAT You need to have these documents

https://vm.tiktok.com/ZMDjupgab/
Maths Part of GAT or NGAT Exam

https://vm.tiktok.com/ZMD6rcCBt/
GAT Exam Model
#GAT Simulation

https://vm.tiktok.com/ZMD6DAs95/
3
Forwarded from GAT Tutorial Official
Complete GAT Simulation

"Get Ready for the Ultimate GAT Simulation!"

Experience the closest thing to the real GAT exam with our full length, timed simulation designed to sharpen your skills and boost your confidence. Our simulation offers:

Real Exam Environment: Practice under realistic conditions to build stamina and focus.

Detailed Question Coverage: All sections of the GAT are included, reflecting the latest exam trends.

Instant Feedback & Solutions: Learn where you excel and where you need improvement with clear explanations.

Performance Tracking: Monitor your progress and pinpoint areas for targeted study.

Confidence Boost: Reduce exam anxiety by experiencing the test format before the real day.

Take your preparation to the next level.
simulate, strategize, and succeed.


https://simulation.havanacademy.com
1