GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
NGAT Mock 2 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይኖራል።

Don't miss it❗️

Register: @GATtutorialBot
👍63🥰1
#NGAT ውጤት ተለቋል
-----
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ በሚከተለው Link የመፈተኛ Username በማስገባት ማየት ትችላላችሁ።👇
https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username

መልካም ውጤት!

@GAT_Tutorial
8
Forwarded from Solus CHRISTUS
My deepest gratitude goes to all the esteemed Havan academy and GAT tutorial team for your invaluable support and encouragement I recieved for preparation of the (NGAT).

Your unwavering assistance, through both resources and guidance, played a pivotal role in this success. The mentorship, study materials, exercise questions and motivational environment you provided built in me the confidence to the exam

Thanks again
👏72
GATን ሰቅሎ ማለፍ! እንዴት

በአጭሩ ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! ለመተግበር ግን ረጂም ነው።

እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ?
🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣  ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል::

🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ  
       💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ።

💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው::
💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️

✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት  ሰጥቶ ያስተምራል ፣
✍️ GAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!
✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል::

✍️በየሳምንቱ  የGAT ፈተና analysis እና የመጪው GAT ፈተና prediction ያቀራባል:: ( the golden service)

🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75%  Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ::

ዋጋ: 2000 ብር
በ500 ብር ብቻ

🔆እኛ ጋር የተመዘገቡ የGAT ተፈታኞኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቅልብጭ አድርገው ተዘጋጅተው ፈተናውን ተዝናንተው ሰርተውታል

GAT Tutorial
📌 Register Now 👇
10👍1
GAT Tutorial Official pinned «GATን ሰቅሎ ማለፍ! እንዴት በአጭሩ ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! ለመተግበር ግን ረጂም ነው። እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ? 🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ…»
Timely and trusted Gat related information on TikTok

https://vm.tiktok.com/ZMDRfkvBF/
GAT related information series

https://vm.tiktok.com/ZMDRnRoJg/
Complete GAT Simulation

"Get Ready for the Ultimate GAT Simulation!"

Experience the closest thing to the real GAT exam with our full length, timed simulation designed to sharpen your skills and boost your confidence. Our simulation offers:

Real Exam Environment: Practice under realistic conditions to build stamina and focus.

Detailed Question Coverage: All sections of the GAT are included, reflecting the latest exam trends.

Instant Feedback & Solutions: Learn where you excel and where you need improvement with clear explanations.

Performance Tracking: Monitor your progress and pinpoint areas for targeted study.

Confidence Boost: Reduce exam anxiety by experiencing the test format before the real day.

Take your preparation to the next level.
simulate, strategize, and succeed.


https://simulation.havanacademy.com
6
Three important tips on what to study for GAT exam

https://vm.tiktok.com/ZMD8Qs7hF/
GAT ምዝገባው ከተጀምረ ቀናት ተቆጠሩ ፤የፈተናው ቀኑም ተቃርቧል!! ታዲያ እናንተስ ዝግጅታችሁን ከምን አድርሳችሁ ይሆን?

🔊ይሄ መልእክት የGAT ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ለሆናች ወይም ለመፈተን እያሰባችሁ ላላችሁ ለእናንተ ነው:: ምክንያቱም አሁን ሰዓቱ ስለ GAT የምናወራበት ጊዜ ስለሆነ::

➡️አስባቹታል ግን ትንሽ የዝግጅት ጊዜ ኖሯችሁ ፈተናውን በጥሩ ውጤት ሳትጨናነቁ አልፋችሁ ህልማችሁ እውን ሲሆን፣ ማሰብ ብቻ ሳይሆን እንደሚቻልም ታውቃላችሁ::

➡️በልበሙሉነት ወደ ፈተና አደራሽ ለመግባት ምን አይነት እገዛ ያስፈልጋቹሃል?
" "
ፈተናው ምን ላይ ትኩረት ያደርጋል?
የትኛውን Resources ልጠቀም?
ምንምን ጥያቄዎች ልለማመድ?
ጥናቴን ከምን ልጀምር?
ለመሆኑ ጊዜስ ይበቃኛል ?

▶️ብቻ ምን አለፋችሁ ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለን::
ጊዜ የለኝም ማለት ቀርቷል ፤ ጭንቀታችሁን በሚያቀል ለብዙዎች ደግሞ የስኬታቸው ሚስጥር የሆነውን የ GATTutorial ፕሮግራም ተቀላቀሉና ህላማችሁን እውን አድርጉ::
GAT Tutorial Official

በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣

GAT Focused የሆኑ ኖቶች፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት ፥ የpractice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!

🗨ስለፈተናው ይዘት እና ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለሚነሱ የትኛውም ጥያቄዎች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የምናግዛችሁ ይሆናል::

⭐️በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ!!  
⭐️ቱቶርያሉን በwebsite ወይም በቴሌግራም Private class አማራጭ የምታገኙ ይሆናል::

➡️ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው!!

➡️ለመመዝገብ 👇
@GATtutorialbot

🛒Join us for more:
@GAT_Tutorial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍61