GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
የ2018 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ ተደረገ።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 - 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን አሳውቋል።

አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል።

ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አመልክቷል።

አመልካቾች ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራቸው ጥያቄ ዘውትር በስራ ሰዓት በ0920157474 ወይም 0911335683 እንዲሁም በኢሜይል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et በኩል ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም አመልካቾች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ አሳስቧል።

የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በTeleBirr በኩል ብቻ መከፈል እንደሚኖርበት አክሏል።



JOIN @GAT_Tutorial
82
ባለመታከት የGAT ተፈታኞችን ለስኬት እንዳበቃን የNGAT ተፈታኞችንም በአጭር ጊዜ ያለብዙ ድካም የሚያስፈልጋችሁን ብቻ ለይተን አናዘጋጃችኋለን።


📌 ዛሬውኑ ይመዝገቡ: @GATTutorialBot

About Us: https://t.me/GAT_Tutorial/353

For Questions & Feedback
📞 0907667755
💬
@Dr_Hanuel


🔄 Share:
@GAT_Tutorial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
12👍2🥰1
UoG-GAT-DOC.pdf
1.2 MB
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የተዘጋጀ የNGAT የስልጠና ማቴሪያል ነው፡፡ አንብቡት ትጠቀሙበታላቸሁ፡፡

@GAT_Tutorial
8👏1
#NGAT

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ሰኞ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

ተፈታኞች በዕለቱ ፈተናው ከመጀመሩ 30 ደቂቃ በፊት በተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርባችኋል።

ወደ ፈተና ማዕከል በምትሔዱበት ወቅት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያና በ https://ngat.ethernet.edu.et ፖርታል በኩል የተላከላችሁን Exam Entrance ቲኬት መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

ማንኛውም ተፈታኝ ሞባይል ስልክን ጨምሮ የትኛውንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ ነገሮች ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈፅሞ የተከለከለ መሆኑ ተጠቁሟል።

Sahre: @GAT_Tutorial

Tutorial Registration

@GATtutorialBot

NGAT Simulation
https://simulation.havanacademy.com/
8
እጅግ በጣም ወሳኝ ቅዳሜ🔥


ዛሬ ማታ እጅግ በጣም ወሳኝ፣
በዚህ ዓመት ከምትፈተኑት ፈተና ጋር በቀጥተኛ ሁኔታ የሚገናኝ፣
ሁሌ የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን የያዘ፣
ከዚህ በፊት የወጡ የ NGAT ጥያቄዎችንም ያካተተ የ Mock Exam አዘጋጅተናል።

🔴 አምና ይሄን ፈተና በሺዎች የሚቆጠሩ የተፈተኑ ሲሆን ብዙ ጥያቄዎች በእነሱ ፈተና ላይ ተደግሞ ነበር።



ለተመዝገቡ ተማሪዎች ብቻ::

💡እስካሁን ለ NGAT ስትዘጋጁ የነበራችሁ ሁሉ ራሳችሁን ፈትሹበት::

🔹DON'T MISS IT OUT!!

✔️

🖥ለመመዝገብ:@GATtutorialBot
6
NGAT Mock 2 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይኖራል።

Don't miss it❗️

Register: @GATtutorialBot
👍63🥰1
#NGAT ውጤት ተለቋል
-----
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ በሚከተለው Link የመፈተኛ Username በማስገባት ማየት ትችላላችሁ።👇
https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username

መልካም ውጤት!

@GAT_Tutorial
8
Forwarded from Solus CHRISTUS
My deepest gratitude goes to all the esteemed Havan academy and GAT tutorial team for your invaluable support and encouragement I recieved for preparation of the (NGAT).

Your unwavering assistance, through both resources and guidance, played a pivotal role in this success. The mentorship, study materials, exercise questions and motivational environment you provided built in me the confidence to the exam

Thanks again
👏72
GATን ሰቅሎ ማለፍ! እንዴት

በአጭሩ ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! ለመተግበር ግን ረጂም ነው።

እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ?
🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣  ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል::

🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ  
       💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ።

💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው::
💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️

✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት  ሰጥቶ ያስተምራል ፣
✍️ GAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!
✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል::

✍️በየሳምንቱ  የGAT ፈተና analysis እና የመጪው GAT ፈተና prediction ያቀራባል:: ( the golden service)

🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75%  Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ::

ዋጋ: 2000 ብር
በ500 ብር ብቻ

🔆እኛ ጋር የተመዘገቡ የGAT ተፈታኞኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቅልብጭ አድርገው ተዘጋጅተው ፈተናውን ተዝናንተው ሰርተውታል

GAT Tutorial
📌 Register Now 👇
10👍1
GAT Tutorial Official pinned «GATን ሰቅሎ ማለፍ! እንዴት በአጭሩ ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! ለመተግበር ግን ረጂም ነው። እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ? 🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ…»
Timely and trusted Gat related information on TikTok

https://vm.tiktok.com/ZMDRfkvBF/
GAT related information series

https://vm.tiktok.com/ZMDRnRoJg/