GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
የNGAT ተፈታኞች አላቹህ? 😊
4
Logical Reasoning.pdf
6.4 MB
NGAT Logical Reasoning With Answers

እንደዚህ አይነት በርካታ ጥያቄዎችን እንድንለቅ ቻናሉን ለጓደኞቻቹህ ሼር አድርጉልን።🙏

ከ900 በላይ ተጨማሪ ጥያቄዎችን ከቪዲዮ ቱቶሪያሎች እና ኖቶች ጋር በአንድ ላይ ለማግኘት፡ @GATTutorialbot

🔄Share: @GAT_Tutorial
6
በየአመቱ በመረጃ እጥረት ምክንያት ብቻ የማይወጣ ጣጣ ዉስጥ ገብተው ከረፈደ ምን ላድርግ ብለው የሚጠይቁን ሰዎች በርካቶች ናቸው። GAT ላይ ገንዘብ ከፍለው ተመዝግበው ዝርዝራቸው መቼ እንደወጣ ስላላወቁ ብቻ ፈተናውን ያልወሰዱ ሰዎች አሉ። 🤕

እኛ በተቻለን ማወቅ ያለባቹህን ነገር ሁሉ እያሳወቅናቹህ ነው።

መረጃዎች በጊዜው እንዲደርሷቹህ ቻናሉን Unmute አድርጉት።🔔

# ከዚህ በታች "Unmute" የሚል ከሆነ ተጫኑት። "Mute" የሚል ይሁን።

ከ900 በላይ ጥያቄዎችን ከቪዲዮ ቱቶሪያሎች እና ኖቶች ጋር በአንድ ላይ ለማግኘት፡ @GATTutorialbot

🔄Share: @GAT_Tutorial
3
Quantitative Reasoning/ Mathematical Reasoning Questions for NGAT


1. A rectangle has a length that is 4 more than twice its width. If its area is 96, what is the width?
A) 4
B) 6
C) 8
D) 12

Answer : B 6


2. The average of five consecutive even numbers is 18. What is the smallest of the five numbers?
A) 10
B) 16
C) 14
D) 18
Answer: C 14

3. A population increases by 20% each year. If the current population is 1000, what will it be next year?

A) 1020
B) 1100
C) 1200
D) 1300

Answer: C 1200

4. What comes next in the sequence?
2, 6, 12, 20, 30, ?

A) 36 B) 42 C) 44 D) 46

Answer: B 42

5. A train 120 meters long passes a pole in 6 seconds. What is its speed?

A) 60 km/h B) 72 km/h C) 80 km/h D) 90 km/h

Answer: B72km/hr

6. If 3A + 2B = 42 and A - B = 4, what is the value of A?

A) 6 B) 8 C) 10 D) 12

Answer: C 10

7. If the ratio of x to y is 3:4 and y to z is 2:5, what is the ratio of x to z?

A) 3:10 B) 6:20 C) 3:5 D) 6:5
Answer: A) 3:10

8. In a class of 40 students, 25 are boys. What percent of the class are girls?

A) 35% B) 37.5% C) 40% D) 45%

Answer: B 37.5%

9. What is the next number in the pattern?
1, 1, 2, 3, 5, 8, ?

A) 11 B) 12 C) 13 D) 14

Answer: C) 13

10 . If √(x + 9) = 5, what is x?
A) 16 B) 25 C) 15 D) 12

Answer: A) 16

@GAT_Tutorial
19👏2👍1🤗1
🔴 NGAT ተቃርቧል !

ዝግጅታችሁ ምን ይመስላል?

እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶሪያሎችን ፣ NGATን focus ካደረጉ ኖቶችጋር እንዲሁም ከእያንዳንዱ የNGAT portion የወጡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጥያቄዎችን ለመስራት ከፈለጉ !፣

ከዚህ በተጨማሪ ባለፉት ዙሮች NAGTን ሰቅለው ያለፉ የሲኒየሮች ምክር፣ NGATን ራሱን የሚመስል የሲሙዩለሽን ፕሮግራም ከፈለጉ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ👇

ለመመዝገብ: @GATtutorialBot
NGAT Simulation: https://simulation.havanacademy.com
6
1) Abebe buys 2 candies, 3 chocolates and 1 biscuit with 29 birr
Kebede buys 1 candy, 2 chocolates, 2 biscuits with 42 birr
Chala buys 3 candies, 1 chocolate and 2 biscuits with 49 birr What is the product of the item's price
Anonymous Quiz
28%
112
29%
72
25%
154
17%
36
👏32
2) In a rhombus, one diagonal is 24cm and the other diagonal is 18cm

What is the sum of the area and perimeter of the rhombus?
Anonymous Quiz
33%
256
36%
216
23%
276
8%
15
3
3.The number of chickens Ali has is 15 more than thrice the number of ducks.After selling 1/3 of his chickens and 1/2 of his ducks,the number of chickens remaining is exactly five times the number of ducks remaining.How many ducks did Ali initially have?
Anonymous Quiz
21%
75
47%
20
19%
95
13%
110
4🔥1
4) Ten years ago, the mother was three times as old as her son. Five years from now, the father will be twice as old as his son. Currently, the combined age of the mother and father is 69 years more than the son's age. How old is the son now?
Anonymous Quiz
15%
43
16%
47
54%
21
15%
19
3👍2👀21
5) A square has a diagonal measuring 10cm

Find the area of the square
Anonymous Quiz
53%
100
21%
25
21%
50
5%
75
31
ጥያቄዎችን ለጓደኞቻችሁ አያጋራችሁ ቻሌንጅ ተደራረጉ። በጋራ ሲሆን መነሳሳት ይኖራል። NGAT እንደማይቀር ይልቁንም በቅርቡ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትር አሳስቧል።

ከ900 በላይ ጥያቄዎችን ከቪዲዮ ቱቶሪያሎች እና ኖቶች ጋር በአንድ ላይ ለማግኘት፡ @GATTutorialbot

🔄Share: @GAT_Tutorial
3
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 500ኛው ለነብዩ መሐመድ የልደት በዓል(መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ።

መልካም የመውሊድ በዓል!
4
#Update
ለNGAT አመልካቾች የመመዝገቢያ Website Update ተደርጓል በሚቀጥሉት ቀናት ለተመዝጋቢዎች ክፍት እንደሚደረግ ይጠበቃል።
ዲጅታል መታወቂያ ያላወጣችሁ ከአሁኑ አዘጋጁ‼️

ምዝገባ እንደተጀመረ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ተከታተሉን!
@GAT_TUTORIAL
👍126
ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና(NGAT) ተፈታኞች ማጠናከሪያ ትምህርት ፈላጊዎች ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመደበኛና በተከታታይ (በእረፍት ቀናት) መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር እየተዘጋጀ ለሚሰጠው አገር አቀፍ የመግቢያ ፈተና(National Graduation Admission Test(NGAT)) የሚያዘጋጁ ኮርሶችን በዩኒቨርሲቲዉ መምህራን በነጻ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት እቅድ ተይዟል፡፡
በመሆኑም ስልጠናዉ ከመስከረም 5-6/2018 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን፤ የሰልጣኞችን ቁጥር ለመለየትና መምህራንን ለመመደብ ያስችል ዘንድ ምዝገባ ማድረግ አስፈልጓል፡፡ ስለዚህ በአካል መመዝገብ የምትፈልጉ ድህረ ምረቃ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 515 በመቅረብ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን በአካል መመዝገብ የማትችሉ ደግሞ በሚከተለዉ ሊንክ እየገባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
Link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSepBEBmIXWkI1ANBNWGGwtkW6WfXBlnYgdUW4-1ntYOB1ny4g/viewform?usp=dialog


Share @GAT_Tutorial
5
🔴 የ NGAT ዝግጅት ምን ይመስላል?

ለቲቶሪያል ፕሮግራም👇
@GATtutorialbot
#ETHIOPIA🇪🇹 #GERD💪

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት ዛሬ ነው! እንኳን ደስ አለን!

በዚያ ሁሉ ውዝግብ መሐል ከጠበቅነው ጊዜ ዘግይቶም ቢሆን ግድባችን ለዚህ ስኬት መብቃቱ እንዴት ደስ ይላል።

ኢንተርኔት በነፃ ከ 12:00-4:00 ሰዓት Ethio-Telecom.

@GAT_Tutorial
8
📣ምዝገባው ተጀምሯል ፤የፈተናው ቀኑም ተቃርቧል!! ታዲያ እናንተስ ዝግጅታችሁን ከምን አድርሳችሁ ይሆን?

🔊ይሄ መልእክት የ NGAT ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ለሆናች ወይም ለመፈተን እያሰባችሁ ላላችሁ ለእናንተ ነው:: ምክንያቱም አሁን ሰዓቱ ስለ NGAT የምናወራበት ጊዜ ስለሆነ::

✴️አስባቹታል ግን ትንሽ የዝግጅት ጊዜ ኖሮአችሁ ፈተናውን በጥሩ ውጤት አልፋችሁ ህልማችሁ እውን ሲሆን፣ ማሰብ ብቻ ሳይሆን አንደሚቻልም ታውቃላችሁ::

🔆በልበሙሉነት ወደ ፈተና አደራሽ ለመግባት ምን አይነት እገዛ ያስፈልጋቹሃል?
" "
🔍ፈተናው ምን ላይ ትኩረት ያደርጋል?
🔍 የትኛውን Resources ልጠቀም?
🔍ምንምን ጥያቄዎች ልለማመድ?
🔍ጥናቴን ከምን ልጀምር?
🔍ለመሆኑ ጊዜስ ይበቃኛል ?

🔆 ብቻ ምን አለፋችሁ ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለን‼️
🔰 ጊዜ የለኝም ማለት ቀርቷል ፤ ጭንቀታችሁን በሚያቀል ለብዙዎች ደግሞ የስኬታቸው ሚስጥር የሆነውን የTutorial ፕሮግራም ተቀላቀሉና ህላማችሁን እውን አድርጉ::
💥GAT Tutorial Official💥

💢በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣

💢NGAT Focused የሆኑ ኖቶች፣ 100% NGAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት ፥ የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!

🗨ስለፈተናው ይዘት እና ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለሚነሱ የትኛውም ጥያቄዎች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የምናግዛችሁ ይሆናል::

💢በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ!!  

ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው

ለመመዝገብ ⤵️
@GATtutorialbot


Join us for more:
Telegram @GAT_Tutorial
9🤝1
የNGAT ፈተና መዘግየትን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች የድህረምረቃ ተማሪዎችን የመግቢያ ቀን እያራዘሙ ይገኛሉ።

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለአድስ የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪ አመልካቾች ምዝገባ በNGAT ፈተና መዘግየት ምክንያት እስከ Sep 30 GC መራዘሙን አስታውቋል።

የNGAT ፈተና የመመዝገቢያም ሆነ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን እስካሁን አልተገለጸም።

ቀናቶቹ እንደተገለ በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል።

Join @GAT_Tuoruial
👍109
የAAU GAT የማለፊያ ውጤት በPercentile

👉ለMSc 30% እና ከዛ በላይ
👉ለPhD 40% እና ከዛ በላይ

ይህንን የማለፊያ ውጤት ሳታውቁ Admission ያለፋችሁ ካላችሁ ቀጣይ ሴሚስተር/ዓመት ማመልከት ትችላላችሁ!

JOIN @GAT_Tutorial
👍83
የ NGAT ፈተና በቅርብ ለመስጠት ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ ነው ሲል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል
በመሆኑም ሁላችሁም አስፈላጊውን ዝግጅት እንድትጨርሱ እናሳስባለን።


የጎ/ዩ/ተ/ህብረት ጽ/ቤት


JOIN @GAT_TUtorial
6