GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
ባለመታከት የGAT ተፈታኞችን ለስኬት እንዳበቃን የNGAT ተፈታኞችንም በአጭር ጊዜ ያለብዙ ድካም የሚያስፈልጋችሁን ብቻ ለይተን አናዘጋጃችኋለን።


📌 ዛሬውኑ ይመዝገቡ: @GATTutorialBot

About Us: https://t.me/GAT_Tutorial/353

For Questions & Feedback
📞 0907667755
💬
@Dr_Hanuel


🔄 Share:
@GAT_Tutorial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
6👏2
Notice!
To all new AAU graduate (Masters and Ph.D.) program applicants for 2025/26 AY

©️ Registrar Office

@GAT_TUTORIAL
👍4🤗1
GAT EXAM Friday August 29 2025 Morning Schedule.xlsx
77 KB
Friday, August 29, 2025, Morning GAT exam Schedule List

ነገ የምትፈተኑ ተፈታኞች ዝርዝር ነው። ስማችሁን፣ የመፈተኛ ቦታችሁን እና ሰአቱን አረጋግጣችሁ ተረጋግታችሁ ተዘጋጁ።

Share @GAT_Tutorial
2
#NGAT #MoE

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ፈተና በቅርቡ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

የNGAT ፈተና ለመፈተን የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር (National ID Number) አስፈላጊ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ፣ ቀጣይ የምዝገባ ጊዜ በአጭር ጊዜ ውስጥ እስከሚገለፅ ድረስ አስፈላጊውን ቅድም ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ ተቋሙ አሳስቧል።

Via Minstry of Education Ethiopia

Click here: https://t.me/GAT_Tutorial/360

Share @GAT_Tutorial
11
NGAT Questions.pdf
11.6 MB
GAT ፈተና ነገ የምትወስዱ ተፈታኞች እነዚህን በተደጋጋሚ GAT/NGAT ላይ የሚመጡ ጥያቄዎች አይታቹህ ግቡ።

*Opposites
*Idioms and Phrases
*Logical Reasoning Questions
*Analogy

እንደዚህ አይነት ፖስቶችን በተከታታይ እንልቀቅ?

ለጓደኞቻቹህ አጋሯቸው።

Share
@GAT_Tutorial
AAU GAT Real Test 2020.pdf
2 MB
2020 ላይ Addis Ababa University የተሰጠ Orginal GAT Exam ነው ይነበብ‼️

#GAT
#AAU

ሌሎች ጥያቄዎችንም እንለቃለን ቻናሉን GAT ለሚፈተኑ ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት‼️

📌 Register for Tutorial: @GATTutorialBot

About Us: https://t.me/GAT_Tutorial/353

For Questions & Feedback
📞 0907667755
💬 @Dr_Hanuel


🔄 Share: @GAT_Tutorial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
24👍1
የመጨረሻው ዙር የGAT ተፈታኞች ዝግጅት እንዴት እየሄደ ነው? ወደ መፈተኛ ቦታችሁ ከ2:00 ቀደም ብላችሁ ድረሱ።

ፈተናውን ቅልል ብሏችሁ ትሰሩት ዘንድ ምኞታችን ነው።

ከሁን በፊት ፈተናውን የወሰዱት ተፈታኞች ፈተናው ብዙም አንደማይካበድ ነገር ግን ለMathes(Quantitative Reasoning) ክፍሉ ሰአት በመጠኑም ቢሆን አንዳነሳቸው ነግረውናል።

"ጊዜያቸውን አብቃቅተው ይጠቀሙ። በተረፈ በጣም ቀላል ነው" ብለው አሳስበዋል ።
https://t.me/GAT_Tutorial/336
https://t.me/GAT_Tutorial/324

ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት ቤተሰብ አድርጓቸው።

Register for Tutorial: @GATTutorialBot

About Us: https://t.me/GAT_Tutorial/353

For Questions & Feedback
📞 0907667755
💬 @Dr_Hanuel


🔄 Share: @GAT_Tutorial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
5🥰1
GAT_exam_Friday_August_29_2025_Morning_Exam_schedule_List_Additional.xlsx
30.8 KB
Friday August 29, 2025 Morning GAT exam Schedule List Aditional

Share @GAT_Tutorial
በ2018 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ ሁሉ የዩኒቨርስቲው ፖርታል ላይ ገብታችሁ በሚያዘው መሰረት APPLY ማድረጋችሁን እንዳትዘነጉ።
ዶክመኖቶችን እስከ ማክሰኞ ነሀሴ 27, 2017 ድረስ 6 ኪሎ Registrar  ቢሮ እንድታስገቡ ዩኒቨርስቲው አሳስቧል።
ለበለጠ መረጃ: https://admission.aau.edu.et/GAnnouncements

SHARE @GAT_Tutorial
9👍2
የNGAT ተፈታኞች አላቹህ? 😊
4
Logical Reasoning.pdf
6.4 MB
NGAT Logical Reasoning With Answers

እንደዚህ አይነት በርካታ ጥያቄዎችን እንድንለቅ ቻናሉን ለጓደኞቻቹህ ሼር አድርጉልን።🙏

ከ900 በላይ ተጨማሪ ጥያቄዎችን ከቪዲዮ ቱቶሪያሎች እና ኖቶች ጋር በአንድ ላይ ለማግኘት፡ @GATTutorialbot

🔄Share: @GAT_Tutorial
6