GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
@GAT_Tutorial

Register for Tutorial @GATtutorialbot
2
የዚህ ዙር GAT ፈተና በብዛት ከየትኛው part ወጥቷል? በጣም ከባድ የነበረው የትኛው part ነው?
እና ሌሎቹም ስለ GAT ፈተና የሚታነሷቸው ሃሳቦች ካሉ በኮመንት ግለጹ🙏
አብዛኞቻቹህ ማለፊያ ስንት ሊሆን ይችላል እያላቹህ እየጠየቃችሁን ነበር። ይህ ያለፈው አመት ማለፊያ ሲሆን የዚህ አመት ማለፊያም ከዚህ ተቀራራቢ ዪሆናል ተብሎ ይገመታል።

For the 2024-25 academic year, the required
passing percentile rank for candidates applying to PhD
programs
was 50 and above, while for master's programs, it was 40 and above.

GAT ፈተና ለወሰዱ ጓደኞቻቹህ ይሄንን መልክት ሼር አድርጉላቸው።

Join: @GAT-Tutorial
Register for NAGT Tutorial:
@GATTutorialbot
9🥰2
Forwarded from Tizita Assefa
as an recent graduation ene btam kebad yenebrew verbal reasoning 60 question nbr gn overall btam arif nbr yserl thanks for this channel next to God.
4
#Update

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን የተሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ አመልክታችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተናውን መውሰድ ላልቻላችሁ፣ ፈተናው ማክሰኞ ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም ጠዋት እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ማየት የተሳናቸው አመልካቾች ፈተናው ዋናው ግቢ በሚገኘው የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ላብ 1 እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡ በስህተት ሌላ የመፈተኛ ክፍል ተመድበው ከሆነ በቀጥታ ለአካል ጉዳተኞች ማዕከል ሪፖርት ያድርጉ ተብሏል፡፡
———————————
በሌላ በኩል፣ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜ እስከ ሐሙስ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ሰዓት ተራዝሟል፡፡ 

የ GAT ፈተናው አርብ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡

@GAT_TUTORIAL
14
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውጪ በሌሎች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪያችሁን ለመቀጠል የሚትፈልጉ በሙሉ ( GAT ያልተፈተናችሁ) ከዚህ በኋላ NGAT በቅርቡ ስለሚጀመር ዝግጅታችሁን ከወዲሁ ብትጀምሩ አሪፍ ነው።

📌ለNAGT ምዝገባ National ID or Fayda ስለምያስፈልግ ፥ ፋይዳ መያዛችሁን እርግጠኛ ሁኑ።

ስለ NGAT ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ⤵️

Ask: @DrHanuel

Tutorial for NGAT : @GATTutorialbot
7👍1
GAT Tutorial Official pinned «ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውጪ በሌሎች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪያችሁን ለመቀጠል የሚትፈልጉ በሙሉ ( GAT ያልተፈተናችሁ) ከዚህ በኋላ NGAT በቅርቡ ስለሚጀመር ዝግጅታችሁን ከወዲሁ ብትጀምሩ አሪፍ ነው። 📌ለNAGT ምዝገባ National ID or Fayda ስለምያስፈልግ ፥ ፋይዳ መያዛችሁን እርግጠኛ ሁኑ። ስለ NGAT ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ⤵️ Ask: @DrHanuel …»
age problems.pdf
5.7 MB
ለNGAT ፈተና በጣም ወሳኝ ናቸው በደንብ ተለማመዱ!
SQUARE ROOT AND QUBE ROOTS.pdf
5.5 MB
ለNGAT ፈተና በጣም ወሳኝ ናቸው በደንብ ተለማመዱ!

ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችንም  የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት

@GAT_Tutorial
21👍5🔥1
የNGAT ፈተና ሃመሌ 29 ላይ ይሰጣል ተብሎ የታቀደ ቢሆንም እስካሁን መቼ እንደሚሰጥ እንኳን ሳይታወቅ ነሃሴ 29 ሊሆን ነው።
አብዛኞቹ የሃገራችን ዩኒቨርሲቲዎች የድህረ-ምረቃ ተማሪዎችን በሁለት ዙር ማለትም መስከረም እና ጥር ወር ላይ ይቀበላሉ። መሰከረም ላይ የሚገቡ ተማሪዎች ክረምት ላይ ቀደም ብለው የNGAT ፈተና የሚወስዱ የነበረ ሲሆን ጥር ላይ የሚገቡ ተማሪዎች ቀደም ብለው ታህሳስ ላይ NGAT ፈተና ይወስዱ ነበር።

ትምህርት ሚኒስተር እስካሁን ያለው ነገር አይኑር እንጂ አዲስ አሰራር ስላልተዘረጋ ዘግይቶም ቢሆን NGATን መስጠቱ የማይቀር ነው።

NGATን አልፋቹህ ቀጣይ አመት የድህረ-ምረቃ ትምህርታቹህን እንድትቀትሉ ካሁኑ ራሳቹህን ለፈተና እንድታዘጋጁ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ለGAT እስካሁን ድረስ ያልተመዘገባቹህ ተፈታኞች እስከ ሐሙስ ነሃሴ 22/2017 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ሰዓት ድረስ መምዝገብ ትችላላቹህ።

መረጃዉን ያስፈልልጋቸዋል ለምትሏቸው ብቅንነት አጋሯችው።

JOIN GAT Tutorial Official:
@GAT_Tutorial
9👍6🤗1
NGATን ሰቅሎ ማለፍ! እንዴት❓️

በአጭሩ ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! ለመተግበር ግን ረጂም ነው።

እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ?
🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣  ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል::

🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ  
       💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ።

💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው::
💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️

✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት  ሰጥቶ ያስተምራል ፣
✍️NGAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% NGAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!
✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል::

✍️በየሳምንቱ  የNGAT ፈተና analysis እና የመጪው NGAT ፈተና prediction ያቀራባል:: ( the golden service)

🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75%  Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ::

ዋጋ: 2000 ብር ❌️
በ500 ብር ብቻ✅️

🔆እኛ ጋር የተመዘገቡ የGAT ተፈታኞኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቅልብጭ አድርገው ተዘጋጅተው ፈተናውን ተዝናንተው ሰርተውታል

ከተማሪዎቻችን አንደበት ስሙት። 👇👇👇
13👍2👀1
Forwarded from . .
They're good. Sile whole GAT exam be 14 or 15 lecture videos chemkew yastemralu. They will give u questions and they also have GAT simulation testing so the AAU one won't be new to you
1
Forwarded from Efa
GAT Tutorial Officialoch betam betam amesegnalew. Enante gar kememtatie befit sle GAT minm neger alawkm.Ena miredagn sew eyefeleghugn neber. GAT Special Class ketekelakelku behuala gn hulum neger bandie new gilts yehonelgn.
1