GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
Forwarded from መኖር 🔓<🔐<🔒 ይቀጥላል∞ⓂⒺⓁ
The difficult partu logical reasoning nw 25 question nw...ena btam maseb yifligal any how it was good..
6
Forwarded from E .
Ye maths partu seat aybekam. Teyake endatezelu, calculator yazu.
6
Calculator yazu must nw....ke 10 belay tiyake calculator yasifeligal✍️
7
Forwarded from Hawinet Meko
I swear betam ene I had 18 unattempted questions 😭
👀5👍1
Forwarded from Hawinet Meko
You guys should have a better time management, the questions are not hard it's doable betam
3
By the way Registration for GAT is still open .

You can check on the portal
@GAT_tutorial
3
2025/26 AY (2018 E.C.)Graduate program applicants

The admission portal is now ready for applicants who have passed the GAT. You are
required to submit a copy of your educational and related documents (degree,
transcript, sponsorship letter…) to the Admission Office, located in Room 203, 2nd floor,
Main Campus Registrar Building, between August 19 and 27, 2025.


@GAT_Tutorial
2
GAT test takers can download their certificates using the link below by entering their GAT number.
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus

@GAT_Tutorial
@GAT_Tutorial

Register for Tutorial @GATtutorialbot
2
የዚህ ዙር GAT ፈተና በብዛት ከየትኛው part ወጥቷል? በጣም ከባድ የነበረው የትኛው part ነው?
እና ሌሎቹም ስለ GAT ፈተና የሚታነሷቸው ሃሳቦች ካሉ በኮመንት ግለጹ🙏
አብዛኞቻቹህ ማለፊያ ስንት ሊሆን ይችላል እያላቹህ እየጠየቃችሁን ነበር። ይህ ያለፈው አመት ማለፊያ ሲሆን የዚህ አመት ማለፊያም ከዚህ ተቀራራቢ ዪሆናል ተብሎ ይገመታል።

For the 2024-25 academic year, the required
passing percentile rank for candidates applying to PhD
programs
was 50 and above, while for master's programs, it was 40 and above.

GAT ፈተና ለወሰዱ ጓደኞቻቹህ ይሄንን መልክት ሼር አድርጉላቸው።

Join: @GAT-Tutorial
Register for NAGT Tutorial:
@GATTutorialbot
9🥰2
Forwarded from Tizita Assefa
as an recent graduation ene btam kebad yenebrew verbal reasoning 60 question nbr gn overall btam arif nbr yserl thanks for this channel next to God.
4
#Update

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን የተሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ አመልክታችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተናውን መውሰድ ላልቻላችሁ፣ ፈተናው ማክሰኞ ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም ጠዋት እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ማየት የተሳናቸው አመልካቾች ፈተናው ዋናው ግቢ በሚገኘው የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ላብ 1 እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡ በስህተት ሌላ የመፈተኛ ክፍል ተመድበው ከሆነ በቀጥታ ለአካል ጉዳተኞች ማዕከል ሪፖርት ያድርጉ ተብሏል፡፡
———————————
በሌላ በኩል፣ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜ እስከ ሐሙስ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ሰዓት ተራዝሟል፡፡ 

የ GAT ፈተናው አርብ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡

@GAT_TUTORIAL
14
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውጪ በሌሎች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪያችሁን ለመቀጠል የሚትፈልጉ በሙሉ ( GAT ያልተፈተናችሁ) ከዚህ በኋላ NGAT በቅርቡ ስለሚጀመር ዝግጅታችሁን ከወዲሁ ብትጀምሩ አሪፍ ነው።

📌ለNAGT ምዝገባ National ID or Fayda ስለምያስፈልግ ፥ ፋይዳ መያዛችሁን እርግጠኛ ሁኑ።

ስለ NGAT ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ⤵️

Ask: @DrHanuel

Tutorial for NGAT : @GATTutorialbot
7👍1
GAT Tutorial Official pinned «ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውጪ በሌሎች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪያችሁን ለመቀጠል የሚትፈልጉ በሙሉ ( GAT ያልተፈተናችሁ) ከዚህ በኋላ NGAT በቅርቡ ስለሚጀመር ዝግጅታችሁን ከወዲሁ ብትጀምሩ አሪፍ ነው። 📌ለNAGT ምዝገባ National ID or Fayda ስለምያስፈልግ ፥ ፋይዳ መያዛችሁን እርግጠኛ ሁኑ። ስለ NGAT ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ⤵️ Ask: @DrHanuel …»
age problems.pdf
5.7 MB
ለNGAT ፈተና በጣም ወሳኝ ናቸው በደንብ ተለማመዱ!
SQUARE ROOT AND QUBE ROOTS.pdf
5.5 MB
ለNGAT ፈተና በጣም ወሳኝ ናቸው በደንብ ተለማመዱ!

ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችንም  የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት

@GAT_Tutorial
21👍5🔥1