GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
አስተውሉ 💡

ለ GAT የቀረው ጊዜ በጣም ጥቂት ነው። አልፎ መደሰትም 🎉 እንዳለ ሁሉ ወድቆ ማዘንም አለ 😔

ብዙዎች የድህረ ምረቃ ትምህርት የመከታተል ህልማቸውን እውን ለማድረግ ከእኛ ጋር ጉዞ ጀምረዋል። እኛም የዓመታት ልምዳችንን ተጠቅመን😎 ተማሪዎቻችንን በቪዲዮ ሌክቸር🧑‍💻፣ ለማንበብ ምቹ በሆኑ ኖቶች 📔፣ በተለያዩ ጥያቄዎች 🔣፣ እንዲሁም አዲስ ባበለፀግነው Simulationኣችን እያዘጋጀናቸው እንገኛለን።

አንድ እርምጃ ቀድሞ መገኘት ብልህነት ነው። ምን ትጠብቃላችሁ ታዲያ የድህረ ምረቃ መግቢያ ቁልፋቹን 🔑 ከእኛ ዘንድ ተረከቡ።

ለመመዝገብ: @GATtutorialbot

Share: @GAT_Tutorial
5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔴 This is prestigious AAU!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ህልሞዎን ያሳኩ፣
- ውብ፣ ፅዱና አረንጓዴ ግቢ
- በሺዎች የማስተናገደ አቅም ያለው የላይብረሪ ስርዓት
- ደረጃውን የጠበቀ የዶርሚተር አገልግሎት
- ደረጃውን የጠበቀ የመምገቢያ አዳራሽ
- ምቹ የስፖርት ሜዳ
- ደረጃውን የጠበቀ የመማሪያ ክፍል
- ምርምርን የሚደግፍ መሰረተ ልማት
- የተሟላ የኮምፒውተር ላብ
-

Share and Join🙏
@GAT_Tutorial
4😁1
#ጥቆማ
#SSGI #AASTU

የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ2018 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር በ Aerospace Engineering የትምህርት መስክ የማስተርስ እና ፒ.ኤች.ዲ. (MSc & PhD) ተማሪዎችን አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል፡፡

የምዝገባ ጊዜ፦
ከነሐሴ 02/2017 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም


በዩኒቨርሲቲው ደረ-ገጽ ላይ ለዚሁ ተበሎ የተዘጋጀው ሊንክ በመከተል https://lnkd.in/dn6urEEA ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ፦
www.aastu.edu.et / pr@aastu.edu.et / pir@aastu.edu.et

Join Us: @GAT_Tutorial
4👍2
ጠንካራ ልምምድ ውጊያን ቀላል ያደርጋል ‼️

ጠንካራ ልምምድ ውጊያን ቀላል ያደርጋል ይላሉ የጦር ጀነራሎች 🧑‍🚀🧑‍🚀

ለካ ድል የሚገኘው በፈተና ቀን በሚደረግ ሩጫ ሳይሆን ከዛ በፊት በሚኖር ትጋት እና ዝግጅት ነው🤔🤔

የፈተናውን ቀላልነት እና ከባድነት የምንወስነው እኛ ነን‼️ ዛሬ ላይ በትክክለኛው መንገድ መዘጋጀት ለጀመረ ሰው ፈተናው ቀላል ነው።

👉 ፈተና እንዲከብድ የሚያደርጉት ሁለት ነገሮች ናቸው፣ አንድም የዝግጅት እጥረት ሲሆን፣ ሌላም ደግሞ በትክክለኛው መንገድ አለመዘጋጀት ሊሆን ይችላል። ማለትም እኛ የተዘጋጀንበት እና ፈተናው የወጣበት መንገድ ከተለያየ ፈተና ሊከብድ ይችላል።

ነገር ግን በፈተናው መንገድ ለተዘጋጀ ሰው፣ ፈተናው ሁልጊዜም ቀላል ነው❗️

👉 ለእናንተ ከዚህ ቀደም በወጡ ጥያቄዎች ላይ በመመስረት ከአስር በላይ Model ፈተናዎችን በSimulation አዘጋጅተናል። በተጨማሪም Lecture ቪዲዮዎችን፣ ኖቶችን እና ጥያቄዎችን አካተን ይዘናል።

ዛሬውኑ ከኛ ጋር ጉዟችሁን በመጀመር ነጋችሁን አቅሉ። በምትፈልጉት ነገር ሁሉ አብረናችሁ ነን🤗
GAT Tutorial Official

ለምዝገባ @GATtutorialbot
Share @GAT_Tutorial
10🥰1
#ጥቆማ
#AAU #GAT

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ!

https://portal.aau.edu.et ይግቡ።
➫ Online Exams የሚለውን ይጫኑ።
➫ Quick Links ከሚለው ስር Apply for GAT የሚለውን ይጫኑ።
➫ Test Taker Registration የሚለውን ቅፅ ይሙሉ።
➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ።
➫ Submit የሚለውን ይጫኑ።
➫ ሲስተሙ የሚሰጠዎን መለያ ቁጥር ይያዙ።
➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ 750 ብር ይክፈሉ።
➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው ይያዙ።

🔔 የ'GAT' ፈተና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ የተሰወደ የ'GAT' ፈተና ውጤት ለዚህኛው ማመልከቻ ይሠራል ተብሏል፡፡

የ 'GAT' ፈተና ካለፋችሁ በኋላ ከነሐሴ 13-21/2017 ዓ.ም ድረስ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ቅበላ ቢሮ፣ ሬጅስትራር ህንጻ ቢሮ ቁ. 203 ሰነዶች ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡

Source: tikvahuniversity

Share: @GAT_Tutorial
4👍1
✔️ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የሚትገኙ ተማሪዎች ፡ ከዚህ በፊት በነበሩ ዓመታት ላይ ተማሪዎችን ለGAT/NGAT በማስጠናት ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ የግል አስጠኚዎችን የሚትፈልጉ ከሆነ ።

- 0907667755 ይደውሉልን
- @DrHanuel ያናግሩን

✔️ የኦንላይን እንዲሁም Home tutor አገልግሎት የሚሰጡ ይሆናል።

🔴 if committed learner ከሆናችሁ 100% የpassing Promise እንሰጣለን።

Share : @GAT_tutorial
1👍1🥰1
📣 Dear GAT Applicants,

📝 This is to share with you the schedules for the GAT. Please note that these schedules cover the application period from July 7, 2025, to August 6, 2025. Schedules for the remaining days will follow.
2
Gat Exam Schedule August_18_2025 (Mornning).xlsx
58 KB
Monday August 18, 2025 Morning GAT exam Schedule

@GAT_tutorial
1
Gat Exam Schedule August_18_2025 (Afternoon).xlsx
56.6 KB
Monday August 18, 2025 Afternoon GAT exam Schedule

@GAT_tutorial
Gat Exam Schedule August_19_2025 (Mornning).xlsx
46.6 KB
Tuesday August 19, 2025 Morning GAT exam Schedule

@GAT_tutorial
7👍1
🔴 ዝግጅት እንዴት ነው?

ቀኑ ተቅርቧል 🔥

የGAT ቲቶሪያል ከፈለጉ አሁንም አረፈደም፣

ለመመዝገብ : @GATtutorialbot
1
The simulation results reporting system has been updated. Your previous simulation results have been restored, to view an accurate analysis, please retake the simulation.

https://simulation.havanacademy.com
1
በቀሩት አምስት ቀናት ለGAT ፈተና እንዴት ልዘጋጅ? ምን ላድርግ?

ይገባናል ብዙዎቻቹህ ጊዜ አይኖራችሁም። ስራ አለ፣ ቤተሰብ አለ፣ ቢዝነስ አለ። ምንም ነገር ባይኖራቹህም እንኳ በዚህ ጊዜ ራስን ሰብስቦ ለፈተና ማዘጋጀት ከባድ ነው፤ ሶሻል ሚዲያው፣ እንቴርኔቱ ትኩረታችን በትኖታል። ግን ደግሞ ከተመዘገባቹህ አይቀር መፈተን፣ ከተፈተናቹህ አይቀር ደግሞ ማለፍ እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው መሰላቹህ። ስለዚህ የቀሩትን አምስት ቀናት ተጠቅማቹህ ዉጤታቹህን በ10 በ20 በ30 ነጥብ የምታሻሽሉበትን መንገድ ልጠቁማቹህ።

1. አምስት ቀን በጣም አጭር ነው። ስለዚህ አምስቱንም ቀናት በደንብ መጠቀም አለባቹህ። በቀን ቢያንስ ለሁለት ሰአት ያክል አንብቡ።
2. Phase 1
ስለGAT አጠቃላይ መረጃ ይኑራቹህ፡፡ GAT ምንድን ነው? ለምን ነው ሚሰጠው? ለምሳሌ 3 Sections አሉት፡ Verbal Reasining(60 ጥያቄ), Quantitative Reasoning(40 ጥያቄ), እና Analytical Reasoning(25 ጥያቄ) ባጠቃላይ 125 ጥያቄ በ3 ሰአት ዉስጥ ታጠናቅቃላቹህ። ለእያንዳንዳቸው 60 ደቂቃ ብቻ ነው ያላቹህ። ይሄ ማለት Verbal Reasoning ላይ ስልሳዉንም ጥያቄ በስልሳ ደቂቃ ሰርታቹህ መጨረስ አለባቹህ ማለት ነው። ...
Phase 2
ጠለቅ ብላቹህ ምን ምን አይነት ጥያቄዎች ይመጣሉ የሚልዉን እዩ። ለምሳሌ Data Interpretation ምንድን ነው? እንዴት በፍጥነት እንሰራዋለን? ለሌሎቹም እንዲሁ።
Phase 3
GAT ላይ ብዙ ተፈታኞች ፈተናዉን በተሰጠው ጊዜ ለመጨረስ ይቸገራሉ። ታዲያ ለዚህ መፍትሄው ቢያንስ አንድ ሞዴል ፈተና ራሳቹህን በጊዜ ገድባቹህ መውሰድ ነው። (125 ጥያቄ በ3ሰአት)። ከዚህ በላይ ግን ዉጤታማ የምትሆኑት አሁኑኑ 1 ሙሉ የGAT ፈተና ወስዳቹህ ራሳቹህን ብትመዝኑት ነው። ምን ላይ ደካማ ናቹህ? ምን ላይ ጠንካራ ናቹህ? የሚለዉን ትዩበታላቹህ። የሆነ ያክል ከተዘጋጃቹህ በሁዋላ ደግሞ መልሳቹህ በሞደል ፈተና ተለማመዱ። እመኑኝ በዚህ መልኩ ከተዘጋጃቹህ ከብዙ ተፈታኞች ቀድማቹሃል።

በመጨረሻም ለሁሉም ያግዟችሁዋል የምላቸዉን ነገሮች ላጋራቹህ። ምክንያቱም ይሄን ሁሉ የት አግኝቸ በየትኛው ሰአት ነው የምዘጋጀው እያላቹህኝ ይሆናል ነገር ግን የተደራጀ Roadmap ካገኛቹህ በጣም ቀላል ነው።

1. ስለ GAT/NGAT አጠቃላይ አሁናዊ የ2025 መረጃ የምታገኙበት የዩቱብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ። ባልፈው አንድ ወር ስድስት ቪዲዮዎችን ለቀናል
LINK፡ www.youtube.com/@GATTutorialOfficial

GAT Tutorial Official: ፈተና ላይ የሚመጡት ሁሉም ሴክሽኖች እጥር ምጥን ባሉ እና ለመረዳት ቀላል በሆኑ አስራ አራት ቪዲዮዎች ተብራርተዋል። ለእያንዳንዱ ቪደኦ የራሱ የሆነ ኖት እና ጥያቄዎች አሉት። በዚህም እዛው ተምራቹህ እዛው አጥንታቹህ እዛው ጥያቄዎችን ትለማመዳላቹህ ማለት ነው። ከዚህ በላይ ደግሞ ሞዴል ፈተና የምትወስዱበት የራሳችን ሲስተም አለን። እስካሁን 5 ሞዴል ፈተናዎችን የጫን ሲሆን ስድስተኛ ዛሬ አንጨምራለን። በጣም ብዙ ገራሚ ነገሮች ስላሉት እዚህ ላይ እዩ።
Link: https://t.me/GAT_Tutorial/256

ይሄ ሁሉ በ500 ብር ብቻ ነው። እንደከፈላቹህ በደቂቃዎች ዉስጥ Approve እናደርጋቹሃለን። አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ዝግጅታችሁን ቀጥሉ!

መመዝገቢያ ሊንክ፡
@GATtutorialbot
ለማነኛውም ጥያቄ:
@dr_hanuel
11👏2👍1
GAT Exam Schedule August_19_2025 (Afternoon).xlsx
43.7 KB
Tuesday August 19, 2025 Afternoon GAT exam Schedule

@GAT_Tutorial
Forwarded from . .
They're good. Sile whole GAT exam be 14 or 15 lecture videos chemkew yastemralu. They will give u questions and they also have GAT simulation testing so the AAU one won't be new to you
5👍2🥰2
GAT Tutorial Official
They're good. Sile whole GAT exam be 14 or 15 lecture videos chemkew yastemralu. They will give u questions and they also have GAT simulation testing so the AAU one won't be new to you
We found this from a random GAT/NGAT discussion group.
We’re so glad you’re happy with us and went this far to recommend us.
Thank you so so much! 🙏

If you haven’t joined yet, get the same preparation they’re talking about:
🎯 Complete GAT/NGAT lecture videos
📝 Practice questions
💻 Full simulation tests so the GAT/NGAT Exam won’t feel new

📌 መመዝገቢያ ሊንክ፡ @GATtutorialbot
📩 ለማነኛውም ጥያቄ፡
@dr_hanuel
6🔥2
GAT Test Day Guide.pdf
511 KB
GAT Test Day Guide for Test Takers

@GAT_Tutorial
3
Gat Exam Schedule August_18_2025 (Mornning).xlsx
57.8 KB
Monday August 18, 2025 Morning GAT exam Schedule
Gat Exam Schedule August_18_2025 (Afternoon).xlsx
56.4 KB
Monday August 18, 2025 Afternoon GAT exam Schedule
Gat Exam Schedule August_19_2025 (Mornning).xlsx
46.4 KB
Tuesday August 19, 2025 Morning GAT exam Schedule
GAT Exam Schedule August_19_2025 (Afternoon).xlsx
43.7 KB
Tuesday August 19, 2025 Afternoon GAT exam Schedule
GAT Test Day Guide.pdf
511 KB
GAT Test Day Guide for Test Takers


@GAT_Tutorial
5