GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
#GAT #AAU

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ምዝገባ ለማድረግ:

https://portal.aau.edu.et ይግቡ።
➫ Online Exams የሚለውን ይጫኑ።
➫ Quick Links ከሚለው ስር Apply for GAT የሚለውን ይጫኑ።
➫ Test Taker Registration የሚለውን ቅፅ ይሙሉ።
➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ።
➫ Submit የሚለውን ይጫኑ።
➫ ሲስተሙ የሚሰጠዎን መለያ ቁጥር ይያዙ።
➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ 750 ብር ይክፈሉ።
➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው ይያዙ።

🔔 የ'GAT' ፈተና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ የተሰወደ የ'GAT' ፈተና ውጤት ለዚህኛው ማመልከቻ ይሰራል ተብሏል፡፡

የ 'GAT' ፈተና ካለፋችሁ በኋላ ከሐምሌ 21 እስከ ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም ድረስ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ቅበላ ቢሮ፣ ሬጅስትራር ህንጻ ቢሮ ቁ. 203 ሰነዶች ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡

@GAT_Tutorial
4👍4
ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል ፥ በGAT ቲቶሪያል በመመዝገብ የሁለተኛ ዲግሪ ወይም የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ ለመሆን ዋስትና ያግኙ !

ለመመዝገብ: @GATtutorialbot
Ask: @Dr_Hanuel
1
🛑 15 GAT Style Verbal Reasoning Questions part- 1

For beginners


1. Synonym
Qs: Choose the word most similar in meaning to “lucid”.
A) Bright
B) Confusing
C) Clear
D) Loud
Answer: C) Clear
Explanation: "Lucid" means clear or easily understood
.
Tip:
•Eliminate antonyms first.
•Think of the word in context (e.g., a lucid explanation = a clear explanation).
•Use substitution: “Is the sentence still meaningful if I replace the word?

2. Antonym
Qs: Choose the word most opposite in meaning to “hostile”.
A) Aggressive
B) Kind
C) Unfriendly
D) Angry
Answer: B) Kind
Explanation: "Hostile" = unfriendly; opposite is "kind."

Tip:

•Ask yourself: Is the word positive, negative, or neutral? መጀመሪያ ይሄን በሚገባ መረዳት ከዛ በኋላ ወዴት መሄድ እንዳለባችሁ እና ምን አይነት ቃል እንደሚያስፈልግ ግልጽ በሆነ መንገድ አቅጣጫ ታገኛላችሁ።
•Eliminate near synonyms and words with unrelated meanings, አንዳንድ ቃላት ገና ሲታዩ ተቃራኒ ይመስላሉ ግን ትክክለኛ መልስ ሊሆኑ አይችሉም so እነዚያን በጥንቃቄ ማዬት አለባችሁ።
•Use the substitution method: Try each option in a sentence where the original word would appear does the sentence now mean the opposite?

3. Analogy
Qs: Pen is to write as knife is to:
A) Cut
B) Cook
C) Eat
D) Point
Answer: A) Cut
Explanation: Pen is a tool used for writing; knife is a tool used for cutting.

✔️Analogy ሁሌ የማይቀር ነገር ነው ይሄን በደንብ master ማድረግ መቻል አለባችሁ። በGAT tutorial በዚህ ርዕስ ብቻ ሁለት የቪዲዮ ሌክቸር አለ።

ቀለል ያለ Tip:
•Identify the relationship: Is it tool → action, part → whole, cause → effect?
•Apply the same type of logic to the second pair.

4. Sentence Completion
Q: The professor’s explanation was so ________ that even students with no background understood.
A) vague
B) complex
C) lucid
D) biased
Answer: C) lucid
Explanation: The sentence describes clarity.

Tip:
•Read the full sentence before looking at options.
•Look for signal words (so, because, although, etc.). ከነዚህ በኋላ እና በፊት ያሉ ሃሳቦችን በድንብ ለመረዳት ሞክሩ። ለምሳሌ በዚህኛው ጥያቄ "የፕሮፌሰሩ ማብራሪያ በጣም ግልጽ ከመሆኑ የተነሳ ከዚህ በፊት ምንም ዓይነት ዕውቀት የሌላቸው ተማሪዎች እንኳ ይረዳሉ" ይላል። so ከዚህ በፊት ምንም የማያቅ ሰው ሌረዳው የሚችለው ግልጽ ሲሆን ብቻ ነው so options like ( biased, vague, complex እነዚህን ቃላት omit እናደርጋቸዋለን)
•Test each option in the sentence read it aloud mentally.

5. Odd One Out
Q: Which word does not belong in the group?
A) Apple
B) Mango
C) Carrot
D) Banana
Answer: C) Carrot
Explanation: Carrot is a vegetable; the others are fruits.

Tip:
•Identify what all the options have in common.
•Then find the one that breaks the pattern.
•Consider category, function, origin, or biological class.
📌 Carrot is the only vegetable in the group, while all the others are fruits. So it’s the odd one out.

6. Reading Comprehension (Main Idea)
Passage Excerpt:
"Many species of birds migrate thousands of kilometers each year, guided by the stars and Earth’s magnetic field."
Q: What is the main idea?
A) Birds have strong wings
B) Migration is random
C) Birds use natural navigation systems
D) Birds migrate daily
Answer: C) Birds use natural navigation systems

🔴 Telling you the truth, Reading comprehension is one of the most High yield contents in GAT exam, the exam committee loves this. so ስለዚህ ነገር ለማወቅ ጊዜያችሁን ማጥፋት አለባችሁ። በየቀኑ ከpassage የወጡ ጥያቄዎችን መለማመድ አለባችሁ። ጥሩ ጥሩ ቲፖችንም ማወቅ አለባችሁ።
Tip:
•Focus on the important lines of the passage.
•Don’t get lost in examples, look for the “why” or message በዋናነት ለመግለጽ የተፈለገው ነገር ምንድነው?
•Summarize the paragraph in one sentence before choosing.


✔️ቀጣይ ረዘም ካሉ passages በቀላሉ እንዴት ጥያቄ መስራት እንደምትችሉ የምንለማመድ ይሆናል።


Share and join
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔷
@GAT_Tutorial
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
27👍62
🔴 How to manage your time

✔️ለGAT/NGAT ሲትዘጋጁ በጊዜ ግፊት ልምምድ ማድረግ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ።

በብሄራዊ ደረጃ ለሚዘጋጁ ፈተናዎች ሲንዘጋጅ በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ጊዜን እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንዳለብን በደንብ መለማመድ ነው። ትምህርቱን በደንብ የምናውቀው ቢሆንም እንኳ ጊዜያችንን በአግባቡ የማንጠቀም ከሆነ ብዙ ነጥቦችን ሊያሳጣን ይችላል። ለምሳሌ አብዘኞቹ የverbal reasoning ጥያቄዎች ከ90 ሰከንድ በታች መልስ እንዲያገኙ ታስበው የሚዘጋጁ ናቸው። ስለዚህ አእምሮአችን በፍጥነት ግን በትክክል እንዲያስብ ማሰልጠን የግድ አስፈላጊ ነው።

Why speed Matters፦

እንደ GAT ባሉ መደበኛ ፈተናዎች በተገደበ ስዓት ውስጥ የምንሰራው ነገር ነው። በያንዳንዱ ርዕስ ስር ( ከ45 እስከ 60 ደቂቃ) ውስጥ ለመጨረስ ከ30 እስከ 40 ጥያቄዎች ይኖራሉ። እንደ verbal reasoning ባሉ ይዘቶች ላይ እስከ 60 ጥያቄ ሊኖር ይችላል። ይህ ማለት በእያንዳንዱ ጥያቄ ዙሪያ 1 እስከ 1.5 ደቂቃ ብቻ ማጥፋት ይጠበቅበቅብናል ማለት ነው።


ፍጥነትን እንዴት መለማመድ እንደሚቻል ?

1. Use a Timer When Practicing:
🔷 ጥያቄዎችን በምትለማመዱበት ጊዜ Timer ተጠቀሙ ። ለእያንዳንዱ ጥያቄ የማቆሚያ ሰዓት መድቡ ።

2. Skip and Return:
🔷አንድ ጥያቄ በጣም ከባድ መስሎ ከታየ flag ማድረግ ፥ ቀላል የሆኑትን ከጨረስን በኋላ መመለስ እንችላለን። ግን the bad News is ይሄ በወርቀት በሚንፈተንበት ጊዜ ነው እንጅ እንደ GAT በኦንላይን ሲሆን ወደኋላ መመለስ አይቻልም።

3. Use Elimination Quickly:
🔷ከምርጫዎች መካከል ልክ ያልሆኑ መልሶችን በፍጥነት ለማስወገድ ራስችሁን አሰልጥኑ። ይህ ምርጫችሁን ያጠብብላችኋል፤ ጊዜም ይቆጥብላችኋል። በነገራችን ላይ ይሄ አብዘኞቹ ጎበዝ ተማሪዎች የሚጠቀሙት ነገር ነው።

4.Don’t Overread:
🔷ለመረዳት ወይም ግምቶችን ለማድረግ skim strategically። so ሁሉንም ነገር በቃላት ደጋግማችሁ ከማንበብ ይልቅ ቁልፍ በሆኑ ሐረጎችና ሽግግርዎች ላይ አትኩሩ።

ጠቃሚ ምክር

🛑 Mock mini tests በማዘጋጀት ለ 15 ደቂቃ timer አስቀምጣችሁ ጥያቄዎችን ለመስራት ሞክሩ። ዛሬውኑ ጀምሩት! ደጋግመው ይሞክሩ ! ይህ ለፈተና ቀን በራስ የመተማመን ስሜትን ይገነባል። እንደዝሁ ዓነት የልምምድ ፕላትፎርም ከፈለጋችሁ www.simulation.havanacademy.com

Share and join
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔷
@GAT_Tutorial
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔷 ለቲቶሪያል : @GATtutorialbot
13👍3
ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል ፥ በGAT ቲቶሪያል በመመዝገብ የሁለተኛ ዲግሪ ወይም የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ ለመሆን ዋስትና ያግኙ !

ለመመዝገብ: @GATtutorialbot
Ask: @Dr_Hanuel
1
Quantitative Reasoning/ Mathematical Reasoning Questions for GAT


1. A rectangle has a length that is 4 more than twice its width. If its area is 96, what is the width?
A) 4
B) 6
C) 8
D) 12

Answer : B 6


2. The average of five consecutive even numbers is 18. What is the smallest of the five numbers?
A) 10
B) 16
C) 14
D) 18
Answer: C 14

3. A population increases by 20% each year. If the current population is 1000, what will it be next year?

A) 1020
B) 1100
C) 1200
D) 1300

Answer: C 1200

4. What comes next in the sequence?
2, 6, 12, 20, 30, ?

A) 36 B) 42 C) 44 D) 46

Answer: B 42

5. A train 120 meters long passes a pole in 6 seconds. What is its speed?

A) 60 km/h B) 72 km/h C) 80 km/h D) 90 km/h

Answer: B72km/hr

6. If 3A + 2B = 42 and A - B = 4, what is the value of A?

A) 6 B) 8 C) 10 D) 12

Answer: C 10

7. If the ratio of x to y is 3:4 and y to z is 2:5, what is the ratio of x to z?

A) 3:10 B) 6:20 C) 3:5 D) 6:5
Answer: A) 3:10

8. In a class of 40 students, 25 are boys. What percent of the class are girls?

A) 35% B) 37.5% C) 40% D) 45%

Answer: B 37.5%

9. What is the next number in the pattern?
1, 1, 2, 3, 5, 8, ?

A) 11 B) 12 C) 13 D) 14

Answer: C) 13

10 . If √(x + 9) = 5, what is x?
A) 16 B) 25 C) 15 D) 12

Answer: A) 16

@GAT_Tutorial
27👍9👏3👀1
የአዲስ አበባ ዩኒቨሪሲቲ GAT or በትምህርት ሚንስቴር የሚሰጠውን NGAT ተፈትናችሁ ካለፋችሁ በኋላ ፥ የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ለመከታተል ሌሎችን ተጨማሪ ምን ምን ነገሮችን ማሟላት እንዳለባችሁ በትንሹ እንየው፥

1. የትምህርት ክፊያ
- ነጻ ስኮላርሽፕ ( ለተወሰኑ ሴቶች ፣ አካል ጉዳተኞች እና የቅድመ ምረቃ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ዩኒቨርሲቲውን ላገለገሉ ተማሪዎች ( በተማሪዎች መማክርት፣ በክበባት...ወዘተ።
- በመንግስት፣ በትምህርት ሚንስቴር ፣ በሚሰሩበት መስሪያ ቤት (ተቋም ) ስፖንሰር ሊትደረጉ ትችላላችሁ።
- በራሳቸው ሁሉንም ክፊያ የሚሸፍኑ

so ከእነዚህ በየትኛው ለመማር አስባቹታል?

2. የወጭ መጋራት ክፊያ መጨረስ ( Cost Sharing)
- ሁሉም ተማሪ የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ከመጀምራቸው በፊት cost sharing ክፍያ እንድከፍሉ ይጠበቅባቸዋል። የተወሰነ exceptions የጤና ሰራተኞች ከሁለት ዓመት በላይ ካገለገሉ፣ መምህራን ፣ ዩኒቨርሲቲዎችን በተለያዩ የስልጣን ደረጃ ያገለገሉ እና በነሱ ስፖንሰር እየተደርጉ ከሆነ ....

4. የትምህርት ክፍሉ የሚያወጣውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ

3. ኦሪጅናል የትምህርት ማስረጃዎችን ማቅረብ

—————————-
ሼር : @GAT_tutorial
——————————
11
Verbal Reasoning Questions For GAT

1. Although the two friends had a heated disagreement, their long-standing friendship remained __.

A) fragile
B) irrevocable
C) unscathed
D) contradictory

Answer: C) Unsathed

2. The professor’s explanation was so __ that even the most confused student understood the concept.

A) ambiguous
B) convoluted
C) lucid
D) tentative

Answer: C) Lucid

3. The company’s financial success can be __ to its innovative business model and dedicated workforce.

A) attributed
B) diverted
C) condemned
D) subordinated

Answer: A) Attributed

4. Known for her  sense of style and  _taste in art, she quickly became an icon in fashion circles.

A) eclectic … refined
B) modest … indifferent
C) conservative … immature
D) casual … superficial

Answer: A) eclectic...refined

5. Leaf is to tree as:
A) Wheel is to car
B) Book is to library
C) Flower is to garden
D) Finger is to hand

Answer: D

6. Anchor is to ship as:
A) Brake is to car
B) Feather is to bird
C) Nail is to hammer
D) Oar is to rowboat

Answer: A

7. The author’s latest novel is
both _ _ _and_ _ _, exploring deep philosophical themes in an engaging style.

A) tedious … dull
B) profound … accessible
C) shallow … incoherent
D) lighthearted … superficial

Answer: B) profound...accessible

8.  3. Unlike his confident peers, Daniel was often _ _ _ _ in class, hesitant to share his thoughts.

A) eloquent
B) reticent
C) flamboyant
D) articulate

Answer: B) reticent

@GAT_tutorial
29👍41🔥1👏1
ለGAT ፈተና ጥቂት ቀናት ብቻ እንደቀሩ ያውቃሉ? በሥራ እና በተለያዩ ነገሮች ጊዜ ላይኖራችሁ ይችላል ይሁን እንጂ ከተጣበበው ጊዜያችሁ የተወሰነውን ብሆን እንኳ ለጥናታችሁ መጠቀም እንዳትረሱ።

አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ቲቶሪያላችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ በማዬት ለፈተናው ብቁ ለመሆን ከፈለጋችሁ
@GATtutorialbot ይመዝገቡ።

Share: @GAT_Tutorial

መልካም የዝግጅት ጊዜ!
👏41
Real AAU GAT Exam Content Breakdown

1. Analogy Questions.

- Example: "LIQUID : LITER" means you must select a pair of words that have the same relationship as the original words.

   - Focus: Learn how objects, professions, or concepts relate to one another.

2. Synonyms and Antonyms
   - You may be asked to choose words with similar or opposite meanings.

3. Sentence Completion.

4. Reading Comprehension.

5. Logical Reasoning.

   - Tests your ability to deduce information or draw conclusions from provided statements or facts.

Math Section

1. Arithmetic and Number Theory

   - Topics Covered: Basic operations, fractions, percentages, ratios, averages, and number properties.

   - Example: "If the price of an item is increased by 20%, and then decreased by 10%, what is the overall percentage change?"

   - Focus: Build strong arithmetic skills and learn how to deal with percentages and ratios.

2. Algebra
   - Topics Covered: Solving for variables, simple equations, inequalities, and working with algebraic expressions.
   - Example: "Solve for x: 2x + 5 = 15."

3. Geometry
   - Topics Covered: Basic properties of shapes, perimeter, area, volume, and angles.
   - Example: "What is the area of a triangle with a base of 5 cm and height of 10 cm?"
   - Focus: Memorize formulas for area, perimeter, and volume. Understand the properties of different shapes.

4. Data Interpretation
   - Topics Covered: Reading charts, graphs, and tables to extract data.

   - Example: "Based on the chart, what was the percentage increase in sales between 2019 and 2020?"

   - Focus: Learn to analyze and interpret data presented in graphical formats.

5. Word Problems

   - Topics Covered: Applying mathematical concepts to real-world situations, often involving multiple steps.
   - Example: "If a car travels 60 miles in 1.5 hours, what is its average speed?"

Share & Join: @GAT_Tutorial

Register :
@GATtutorialbot
12
Call_for_applications_for_admission_to_graduate_programs_for_the.pdf
898.9 KB
ውድ የGAT Tutorial Official ቤተሰቦች ከGAT ፈተና ጋር የተገናኙ መረጃዎችን በቀጣይ የምናደርሳችሁ ይሆናል። እስከዚያው ግን ይሄን የተሻሻለውን የGAT ፈተና ፕሮግራም እንድታዩት እናሳስባለን።

@GAT_Tutorial
👍61
Response to Frequently Asked Questions.pdf
198.9 KB
Frequently Asked Questions (FAQs) and Responses on AAU-GAT

ይሄ file በseptember 19, 2024 ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨሪሲቲ እርሱ በተደጋጋሚ ለተጠየቁ ጥያዎች መልስ የሰጠው ነው።

ለሌሎች ሼር አድርጉላቸው ✔️

@GAT_Tutorial
👍7
ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል ፥ በGAT ቲቶሪያል በመመዝገብ የሁለተኛ ዲግሪ ወይም የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ ለመሆን ዋስትና ያግኙ !

ለመመዝገብ: @GATtutorialbot
Ask: @Dr_Hanuel
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ ያደረገው የኦንላይን የተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ስርዓት፤ የሲስተም ችግር እንደገጠመው የሚገልፁ ቅሬታዎች ቀርቦበታል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ "እስካሁን ባደረኩት ማጣራት ሲስተሙ ችግር የለበትም፣ ይልቁንም ችግሩ ከሲስተሙ ጋር አለመናበብ ነው" ብሏል፡፡

ዩኒቨርሲቲው የሠራው የኦንላይን የፈተና መስጫ ስርዓት በተገቢው መንገድ ሙከራ ተደርጎበት በዚህ ዓመት ወደ ስራ መግባቱን ገልጿል፡፡

ይሁን እንጂ በቅርቡ በኦንላይን በተሰጠ የተቋሙ የተማሪዎች ፈተና፣ የሲስተም ችግር እንደገጠመውና በአንዳንድ የትምህርት መስኮች ላይ የተማሪዎች ውጤት ተመሳሳይ አድርጎ ማውጣቱን የሚገልፁ ቅሬታዎች ለሸገር ኤፍኤም ደርሷል፡፡

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለሸገር የሰጡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል ኃላፊ ብርሃኑ አበራ (ዶ/ር) የተቋሙ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ፈተና የወሰዱት አዲስ በለማው የኦንላይን የፈተና መስጫ ስርዓት መሆኑን ገልፀዋል፡፡

በሲስተሙ ላይ ቅሬታዎች ከተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ከመምህራንም እንደደረሳቸው ኃላፊው ተናግረዋል፡፡

ነገር ግን በመፈተኛ ስርዓቱ ላይ በተደረገ ማጣራት የተባሉት ችግሮች አለመገኘታቸውን ጠቁመዋል፡፡ ተጨማሪ ማጣራት አሁንም እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡

@GAT_Tutorial
6👏1
Call for Applications: PG Programs (2025/26 First Semester)

Addis Ababa University (AAU) invites applicants for MSc and PhD programs in:
Mechanical Design
Industrial Engineering
Thermal Engineering
Manufacturing Engineering


Admission Requirements & Steps:

Application Deadline: Submit hard copies by August 27, 2025 (Room 203, Main Campus Registrar Bldg).

Steps:
Apply online: AAU Portal → "Apply for Admission".
Pay 500 ETB application fee via TeleBirr.
Upload required documents (PDF):
BSc degree & student copy.
Sponsorship letter (if government-sponsored).
Submit hard copies to the AAU Admission Office.

Important Notes:
Programs open based on minimum intake capacity.
Foreign applicants: Submit Higher Education Equivalence Letter from ETA.


For more info: Website | Telegram
Email: smie.ctbe@aau.edu.et
Phone: +251111232414
4
Call_for_applications_for_admission_to_graduate_programs_PADM.pdf
879.9 KB
🎓 Graduate Program Opportunities at Addis Ababa University
Department of Public Administration and Development Management (PADM)

📚 Now accepting applications for the 2025/26 academic year:

MA in Public Policy & Development Management(Regular & Extension Programs)
PhD in Public Management & Policy(Regular Program)

🗓 Important Dates:

GAT Registration:July 7 – August 17, 2025
GAT Examination Period: August 18 – 25, 2025

🌐 Apply Now:[https://portal.aau.edu.et](https://portal.aau.edu.et)

📍 Location:
Eshetu Chole Building, Offices 507 & 407, College of Business and Economics (CoBE), AAU

📞 Contact Us:
Tel: +251 111 229 602 / 0910 081 200


📄 For More Information:Please refer to the official PDF announcement.


The Department

@GAT_Tutorial
7
በዚህ ማስታወቂያ በትገለጹት ስልጠናዎች ለመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ምዝገባው ነገ July 31, 2025 ከቀኑ አስር ስአት ይጠናቀቃል።ከዚህ ስአት ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እናስታውቃለን።እናመሰግናለን።

AAU

Join Us: @GAT_Tutorial
3
The Africa Health Collaborative-Addis Ababa University (AHC-AAU) Project in partnership With the Mastercard Foundation is pleased to announce A unique scholarship opportunity For the first semester Of the 2025/26 academic year. This Scholarship is available For health-related Masters programs At the College of Health Sciences, Addis Ababa University. The Scholarship focuses on Promoting regional integration and mobility, community engagement, teaching-learning and research in primary healthcare.


Join Us: @GAT_Tutorial
7👍2
@aauGAT is Addis Ababa university's testing center official Channel.

If you haven't joined yet, We suggest you join now.

For Official posts about GAT and graduate programmes.

@GAT_Tutorial
👍6
The application period for the University GAT is from July 7 to August 17, 2025.

The GAT will be administered from August 18-25, 2025


ዉድ የGAT Tutorial Official ቤተሰቦች እንዴት አላቹህ። ዛሬ August 3, 2025 ነው። ፈተና ላይ ትልቁ ችግር መዘናጋት ነው። ስለዚህም ልናስታውሳቹህ ወደድን። ለGAT ፈተና ለመዘጋጀት ሁለት ሳምንት ብቻ ይቀራቹሃል። ራሳችሁን የበለጠ ተፈላጊ፣ የበለጠ ብቁ ፣ እና የበለጠ ክብር እና ዝና ያለው ሰው ለማድረግ ሁለት ሳምንት ብቻ ይቀራቹሃል።

በዚህ ጊዜ ትልቅ ትኩረት ልትሰጡት የሚገባው ጉዳይ ይህ ፈተና ነው። የከጣይ ህይወታቹህን አቅጣጫ የሚወስኑ ሁለት ሳምንታት አሏቹህ።

መልካም ዝግጅት!

ከየት መጀመር እንዳለባቹህ ግራ ከገባቹህ ፣ ምን ማንበብ እናዳለባቹህ ከተወዛገባቹህ ወይም በአጭር ጊዜ Effectively ለመዘጋጀት ከፈለጋቹህ @GATTutorialbot ላይ በ500 ብር ብቻ ተመዝገባችሁ ዝግጅታችሁን ዛሬውኑ ጀምሩ። ብዙዎች ከኛ ጋር ሁነው ዝግጅታቸውን አክለዋል።

Regiter for Effective and organized study : @GATTutorialbot
8🔥2