GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
5 ሰዎችን ተቀብለናል። ለሌሎቻችሁ በዚህ ቻናል የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

Stay Tuned!

@GAT_Tutorial
👍63
ፖርታሉ አሁን ላይ እየሰራ ስለሆነ ይሄን ሊንክ ነክታችሁ ተመዝገቡ። https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web

@GAT_Tutorial
1. መጨረሻ ላይ Submit የሚለውን ከነካችሁ በኋላ 750 ብር የምትከፍሉበት QR Code ይሰጣችኋል። እሱን Screenshot አድርጋችሁ ያዙ።
QR Code
2
2. ቴሌብር ጋ ሂዳችሁ "Send Money" ሚለውን ነክታችሁ ከዚያ በኋላ ደግሞ "Send to Individual" የሚለውን ምረጡ። በቴሌብር ገንዘብ ተላልካችሁ የምታውቁ ከሆነ ይህ በጣም ቀላል ነው።
3. በቀይ ውስጥ ያለውን ስትነኩት ካሜራ ይከፍታል። Gallery የሚል ፈልጋችሁ Screenshot ያደረጋችሁትን Photo ምረጡ። 750 ብር ቴሌብር ላይ ካላችሁ Confirmation ያመጣላችሁ እና የቴሌብር password ይጠይቃችኋል። አስገቡ።

Payment ከ9 ደቂቃ ባልበጠ ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ አለባችሁ።
🥰2🤗1
4. Payment Receipt download ማድረግ እና Print ማስደረግ እንዳትረሱ።
5. ወደ Portalu ተመልሳችሁ Admission Ticket ማውረድ ይጠበቅባችኋል።
ይህን( Admission Ticket) ወደፈተና ስትሄዱ Print አድርጋችሁ ይዛችሁት የምትሄዱት ነው።
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web
2
Admission Ticket ለማግኘት በቀይ ውስጥ ያለውን ነው የምትነኩት።
1
ለሁሉም ተፈታኞች እንደርስ ዘንድ ቻናላችንን ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ አጋሯቸው። ግራ ያጋባችሁ ነገር ካለ ጠይቁ። ይህ የእናንተ ቤት ነው።

@GAT_Tutorial ሁሌም ከጎናችሁ ነን!
4
📣ምዝገባው ተጀምሯል ፤የፈተናው ቀኑም ተቃርቧል!! ታዲያ እናንተስ ዝግጅታችሁን ከምን አድርሳችሁ ይሆን?

🔊ይሄ መልእክት የ GAT ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ለሆናች ወይም ለመፈተን እያሰባችሁ ላላችሁ ለእናንተ ነው:: ምክንያቱም አሁን ሰዓቱ ስለ GAT የምናወራበት ጊዜ ስለሆነ::

✴️አስባቹታል ግን ትንሽ የዝግጅት ጊዜ ኖሮአችሁ ፈተናውን በጥሩ ውጤት አልፋችሁ ህልማችሁ እውን ሲሆን፣ ማሰብ ብቻ ሳይሆን አንደሚቻልም ታውቃላችሁ::

🔆በልበሙሉነት ወደ ፈተና አደራሽ ለመግባት ምን አይነት እገዛ ያስፈልጋቹሃል?
" "
🔍ፈተናው ምን ላይ ትኩረት ያደርጋል?
🔍 የትኛውን Resources ልጠቀም?
🔍ምንምን ጥያቄዎች ልለማመድ?
🔍ጥናቴን ከምን ልጀምር?
🔍ለመሆኑ ጊዜስ ይበቃኛል ?

🔆 ብቻ ምን አለፋችሁ ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለን‼️
🔰 ጊዜ የለኝም ማለት ቀርቷል ፤ ጭንቀታችሁን በሚያቀል ለብዙዎች ደግሞ የስኬታቸው ሚስጥር የሆነውን የTutorial ፕሮግራም ተቀላቀሉና ህላማችሁን እውን አድርጉ::
💥GAT Tutorial Official💥

💢በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣

💢GAT Focused የሆኑ ኖቶች፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት ፥ የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!

🗨️ስለፈተናው ይዘት እና ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለሚነሱ የትኛውም ጥያቄዎች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የምናግዛችሁ ይሆናል::

💢በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ!!  

ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው
ለመመዝገብ ⤵️
@GATtutorialbot

Ask: @Dr_hanuel

☎️0907667755
Join us for more:
Telegram @GAT_Tutorial
9
የ ፈተናውን ይዘት በተመለከተ 👇

https://vm.tiktok.com/ZMSpJcooE/
Female_and_Disability_Scholarship_for_MA_MSc_Graduate_Program_Application.pdf
570.3 KB
Regarding the AAU Female and Disability Scholarship (for MA/MSc) Graduate
Program Application

#AAU #Scholarship

1. For the 2025/26 academic year, Addis Ababa University has prepared a scholarship for disabled and
female students who studied in the regular program of government universities from 2010 to 2017.
2. Those who have completed their cost-sharing can send their official transcripts to the university.
3. For persons with disabilities who can provide certified proof from the district where they live.
4. They must meet the entrance requirements issued by the department.

Join Us: @GAT_Tutorial
4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✔️ How the GAT Simulation Looks Like.

Sign Up Today⤵️ www.simulation.havanacademy.com
7
📣ምዝገባው ተጀምሯል ፤የፈተናው ቀኑም ተቃርቧል!! ታዲያ እናንተስ ዝግጅታችሁን ከምን አድርሳችሁ ይሆን?

🔊ይሄ መልእክት የ GAT ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ለሆናች ወይም ለመፈተን እያሰባችሁ ላላችሁ ለእናንተ ነው:: ምክንያቱም አሁን ሰዓቱ ስለ GAT የምናወራበት ጊዜ ስለሆነ::

✴️አስባቹታል ግን ትንሽ የዝግጅት ጊዜ ኖሮአችሁ ፈተናውን በጥሩ ውጤት አልፋችሁ ህልማችሁ እውን ሲሆን፣ ማሰብ ብቻ ሳይሆን አንደሚቻልም ታውቃላችሁ::

🔆በልበሙሉነት ወደ ፈተና አደራሽ ለመግባት ምን አይነት እገዛ ያስፈልጋቹሃል?
" "
🔍ፈተናው ምን ላይ ትኩረት ያደርጋል?
🔍 የትኛውን Resources ልጠቀም?
🔍ምንምን ጥያቄዎች ልለማመድ?
🔍ጥናቴን ከምን ልጀምር?
🔍ለመሆኑ ጊዜስ ይበቃኛል ?

🔆 ብቻ ምን አለፋችሁ ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለን‼️
🔰 ጊዜ የለኝም ማለት ቀርቷል ፤ ጭንቀታችሁን በሚያቀል ለብዙዎች ደግሞ የስኬታቸው ሚስጥር የሆነውን የTutorial ፕሮግራም ተቀላቀሉና ህላማችሁን እውን አድርጉ::
💥GAT Tutorial Official💥

💢በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣

💢GAT Focused የሆኑ ኖቶች፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት ፥ የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!

🗨ስለፈተናው ይዘት እና ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለሚነሱ የትኛውም ጥያቄዎች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የምናግዛችሁ ይሆናል::

💢በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ!!  

ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው

ለመመዝገብ ⤵️
@GATtutorialbot

⚡️Ask: @Dr_hanuel

☎️0907667755
Join us for more:
Telegram @GAT_Tutorial
5
How to register your phone. No need Pc or laptop.

Chrome ተጠቀሙ

✔️ https://portal.aau.edu.et/login

Share and join: @GAT_Tutorial

Ask : @Dr_Hanuel
6