GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
💥ታላቅ የምስራች በ2018 ዓ.ም በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ እና የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትፈልጉ በሙሉ 💥

🏫 ከዓመታት በፊት የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ሲጀምር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የድህረ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።

🎉ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 96% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።
📌 የፈተና ይዘት፣
📌ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ
📌 100% የGAT ፈተና የሚመስል ሲሙሌሽን
📌አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም
📌ከዚህ በፊት የወጡ የ GAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል።

🔥 ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ ⤵️

⚡️የበአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣
⚡️ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣
⚡️የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣
⚡️ የኢትዮጵያው Harvard ፣
⚡️በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን
‼️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ።‼️

Excel in every exam !

GAT Tutorial Registration is open⤵️
@GATtutorialbot

Ask: @Dr_hanuel

📞 0907667755
Share and join🙏
@GAT_Tutorial

ለመመዝገብ:⤵️

〰️〰️〰️〰️〰️〰️
@GATtutorialbot
4😍1
ለምን GAT ይወድቃሉ?

ከሌሎች ስህተት ምን እንማር ?

https://vm.tiktok.com/ZMSqBfehM/
Qs: Hi, I would really appreciate it if you could let me know whether I can access all the GAT resources if I join now.

ANSWER 👇

Thank you so much for your interest!

Yes, once you join, you’ll have full access to all of our GAT resources right away. Our tutorial program is designed to save your time, you can complete the entire preparation in just a few focused days.

You’ll get access to:

✔️A large collection of well-organized practice questions
✔️Detailed explanations for every question
✔️A realistic simulation system that mirrors the actual GAT exam
✔️Clear, concise video lessons tailored for quick understanding

It’s everything you need, all in one place. Let us know if you have any more questions on comment section we’re here to support you every step of the way!

@GATtutorialbot
3👍2
#Updated‼️
#AAU
#GAT
መጀመሪያ አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፖስት አድርገውት የነበረውን አስተካክለውታል

የተስተካከለው👇

👉ምዝገባ ከሰኔ 30- ነሀሴ 11/2017 ዓ.ም

👉የፈተና ቀን ከነሀሴ 12- 19/2017 ዓ.ም

Important Notice

👉ፈተናው ቢያልፋችሁ ድጋሜ ከፍላችሁ በመመዝገብ መፈተን ትችላላችሁ።

👉ባለፈው መስከረም 2017 ዓ.ም  የAAU GAT ወስዳችሁ ከሆነ እና ማለፊያ ነጥብ ካመጣችሁ ድጋሜ መፈተን አይጠበቅባችሁም ለዚህ ሴሚስተር ያገለግላል።

የመመዝገቢያ Link👇
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web

ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን!
@GAT_Tutorial
7
This is Why our simulation program is important for your real exam.
2👍2
Complete GAT Simulation

Ready for registered students✔️

In our simulation, we present exactly the same appearance, format, exam content, and quality as the real GAT exam. The whole structure mirrors the actual testing environment. Students will see: Immediate result reports, National-level ranking, AI-based performance suggestions and feedback.This simulation is designed to build confidence, improve timing, and sharpen exam strategy, making it one of the most realistic and effective practice tools available for NGAT/GAT preparation.

Register: @GATtutorialbot

Share: @GAT_Tutorial
2
GAT Tutorial Official
Photo
ሙሉ የGAT ሲሙልየሽን

ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ

🔥  በዚህ አመት ጨርሰን ያቀረብነው በአይነቱ በሀገራችን የመጀመሪያው ሲሙልየሽን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከሚፈትነው GAT ጋር ተመሳሳይ መልክ፣ ተመሳሳይ ጥራት እና ተቀራራቢ የሆነ የጥያቄ ይዘት አንዲኖረው ሁኖ የተዘጋጀ ነው። 

አጠቃላይ አቀራረቡ
✅️ ለGAT ፈተና ስትቀመጡ ኮምፒውተሩ ስክርን ላይ የምታዩዋቸውን ነገሮች ተለማምዳችኋቸው እንድትገቡ፣

✅️ ከፈተና በፊት ራሳችሁን በሰአት ገድባችሁ ሁሉንም GAT ላይ የሚመጡ የጥያቄ አይነቶች እንድትለማመዱ፣

✅️ በዚህም የትኛው ላይ ዝቀተኛ አፈጻጸም የትኛው ላይ ከፍተኛ አፈጻጸም እንዳላችሁ በቀላሉ እንድታውቁ እና

✅️ በዚያም መሰረት ለዋናው ፈተና በቀላሉ እንድትዘጋጁ ያስችላችኋል።

👉 ሲሙልየሽኑ የራሱ ክፍያ የለውም። ለGAT Tutorial በ @GATTutorialbot በኩል ተመዝግባችሁ ስትገቡ በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ።

ከGAT እና ከNGAT ጋር የተገናኙ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ማቴሪያሎችን በየጊዜው በዚህ ቻናል ስለምናደርሳችሁ ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው። 🙏

⁉️ ጥያቄዎች ካሉዋችሁ ከዚህ በታች ኮሜንት ብክስ ውስጥ ወይም በPrivate @Dr_hanuel ላይ ጠይቁን። ፈጥነን እንመልስላችኋለን።

@GAT_Tutorial
8👍1
ከ GAT Registration ጋር ተያይዞ ያሉዋችሁን ሁሉንም አይነት ጥያቄዎች እዚህ ጋር አስቀምጡልን:: አንድ በአንድ የምንመልስላችሁ ይሆናል::

@GAT_Tutorial
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ GAT registration ለብዙ ሰው እየሰራ አይደለም። በመሆኑም ከዚህ በፊትም ምዝገባ በተጀመረባቸው የመጀመሪያ ሁለት እና ሶስት ቀናት የተለመደ ሁኔታ ነው።

የምዝገባው ቀን የሚያበቃው ከአንድ ወር በኋላ ነሐሴ 11 በመሆኑ ተረጋግታችሁ ድረገፁ ለምዝገባ እስኪሰራ ድረስ እንድጠብቁ እናሳስባለን።

Share @GAT_Tutorial
5👍3
Registration ከመጀመራችሁ በፊት የAAU portal ላይ አካውንት መክፈት ይጠበቅባችኋል። ሙሉ የምዝገባ ሂደቱን በዚህ ቻናል የምንለቅ ስለሆነ ተረጋግታችሁ ቻናሉን ለሌችም እያጋራችሁ ጠብቁን።

@GAT_Tutorial
👏32