GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
# Fees for Graduate Studies

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአንድ ECTS ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ስንት እንደሚከፈል እላይ ካለው ሰንጠረዥ መመልከት እንችላለን።

አንድ የRegular የማስተርስ ፕሮግራም በሴምስተር around 30ECTS እንዲሆን ይጠበቃል። በሁለት ዓመት የምያልቁ የሁለትኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ዝቅተኛ እና ከፍተኛ የECTS ነጥቦች 90 እና 120 ECTS መሆን አለበት። ( or around there)

የማታ፣ የክረምት፣eLearning...etc ሲሆን ከዚህ ያንሳል።
ከዚህ በተጨማሪ ለውጭ ሀገር ዘጎችም የተለዬ አካፋፈል አለው።

Based on this:-

የሚትፈልጉትን የማስተርስ ፕሮግራም በመምረጥ ለአንድ ECTS የሚያስከፍለውን ከ120 ጋር ብታባዙ አጠቃላይ እናንተ ወይም እናንተን sponsor ያደረገው ተቋም/አካል በሁለት ዓመት ውስጥ መክፈል ያለባችሁን/ያለበትን ማወቅ ትችላላችሁ።

ለphdም እንደሱ ነው የሚሰራው። ልዩነቱ ለዶክትሬት ዲግሪ ሲሆን በትንሹ ከ240 የማያንስ ECTS ያለውን ኮርሶችን ነው መማር ያለባችሁ። so የሚታባዙት በ120 ሳይሆን በ240 ነው።

ለምስሌ Masters in የኮምፕዩተር ሳይንስ እንየው፥-⤵️

በአንድ ects Computer science 2250 ETB ነው የምያስከፊለው ። አንድ የኮምፕዩተር ሳይንስ ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪ በሁለት ዓመታት ቆይታ ውስጥ ከ120 የማይበልጥ ects ያለውን ኮርሶችን ይማራል ( thesis ጋር)። so 120 multiplied by 2250ETB = 270,000 ETB ( Expected Total Tuition fee)

ይሄ የምዝገባ፣ የapplication እና ሌሎችን መሰል ክፊያዎችን ሳያካትት just ለትምህርት ብቻ የሚደረግ ክፊያ ነው።

ጥያቄ ካላችሁ በኮመንት አሳውቁን።

@GAT_tutorial
8👍3
GAT Exam Simulation

Register @GATtutorialbot
👏52
Complete GAT Simulation

Ready for registered students✔️

In our simulation, we present exactly the same appearance, format, exam content, and quality as the real GAT exam. The whole structure mirrors the actual testing environment. Students will see: Immediate result reports, National-level ranking, AI-based performance suggestions and feedback.This simulation is designed to build confidence, improve timing, and sharpen exam strategy, making it one of the most realistic and effective practice tools available for NGAT/GAT preparation.

Register: @GATtutorialbot

Share: @GAT_Tutorial
5
ትምህርት ሚኒስቴር ሐምሌ 30 2016 ዓ.ም ለ2017 ዓ.ም ባወጣው እቅድ መሰረት የNGAT ፈተና ሐምሌ 29-30/2017 ዓ.ም እንደሆነ ያትታል።

እንደምታስተውሉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትምህርት ሚኒስቴር ነገሮችን በእቅዶቹ መሠረት መፈፀም እየቻለ ነው። ይህም ማለት NGAT በታቀዱት ቀናት የመሆኑ እድሉ ሰፊ ነው።

ይሄንን ተረድታችሁ ዝግጅታችሁን ከወዲሁ ብትጀምሩ መልካም ነው። GAT Tutorial Official

@GAT_Tutorial
🤝52
GAT Exam Summary Notes.pptx
138.8 KB
Prepared by Mizan-TEPI University Post Graduate Office

GAT Verbal Reasoning Guide

It contains concise note and practice questions on verbal reasoning.

Verbal reasoning is one of the three sections on GAT, the others being quantitative reasoning and analytical reasoning.

አንደዚህ አይነት ከGAT/NGAT ጋር የተያያዙ ማቴሪያሎች እንዲለቀቁ የምትፈልጉ ከሆነ react አድርጉ።

Join us @GAT_Tutorial

Register for our organized and strategic GAT/NGAT tutorial: @GATtutorialbot
👍224
Call_for_applications_for_admission_to_graduate_programs_for_the.pdf
572.8 KB
🗣 GAT Official Notice from AAU

የGAT ፈተና የምዝገባ እና የመፈተኛ ጊዜ ተለቅቋል።

መረጃው ተያይዟል። ለምታውቋቸው ተፈታኞች ሁሉ አጋሩዋቸው።

@GAT_Tutorial
6🔥1🏆1
A. The AAU Graduate Admission Test (GAT)
1. Applicants must first take the University Graduate Admission Test (GAT) and fulfill the minimum requirement to pass the exam.
2. Information regarding the GAT can be obtained from t.me/addisababauniversityofficial
3. The application period for the University GAT is from July 7 to August 17, 2025.
4. The GAT will be administered in three rounds:
 First round: July 21–25, 2025
 Second round: August 04–08, 2025
 Third round: August 18-22, 2025
5. Follow the steps listed below and get registered for the GAT፡
a. Visit: https://portal.aau.edu.et
b. Click on ‘Online Exams’
c. Under ‘Quick Links’, click ‘Apply for GAT’
d. Complete the Test Taker Registration Form
e. Upload a passport-size photo
f. Click ‘Submit’
g. Copy the generated registration number
h. Pay the GAT testing fee of 750 ETB via Tele Birr. • Foreign applicants must pay an equivalent of USD 50: first, register by paying 750 ETB, then pay the remaining balance to AAU’s Commercial Bank of Ethiopia account No. 1000087392067. • Submit the payment receipt to the Testing Center Telegram Channel and present a copy to the exam hall supervisor.
i. After payment, download and print your Admission Ticket, which is required for entry to the exam hall.
j. Follow updates via the Telegram Channel: Testing Center-AAU

Important Notes:
1. The GAT will be administered electronically. General exam information is available on the Telegram channel.
2. Applicants must regularly check the Telegram channel for updates regarding the test date, time, and venue.
3. Applicants who fail to appear on the scheduled test date must re-register and repay the fee to take the test at a later date.
4. GAT results from the previous year (as of September 2024) remain valid for the current application cycle.
4
GAT Tutorial Registration is open
@GATtutorialbot

Ask: @Dr_hanuel

📞 0907667755
💥ታላቅ የምስራች በ2018 ዓ.ም በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ እና የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትፈልጉ በሙሉ 💥

🏫 ከዓመታት በፊት የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ሲጀምር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የድህረ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።

🎉ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 96% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።
📌 የፈተና ይዘት፣
📌ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ
📌 100% የGAT ፈተና የሚመስል ሲሙሌሽን
📌አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም
📌ከዚህ በፊት የወጡ የ GAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል።

🔥 ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ ⤵️

⚡️የበአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣
⚡️ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣
⚡️የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣
⚡️ የኢትዮጵያው Harvard ፣
⚡️በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን
‼️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ።‼️

Excel in every exam !

GAT Tutorial Registration is open⤵️
@GATtutorialbot

Ask: @Dr_hanuel

📞 0907667755
Share and join🙏
@GAT_Tutorial

ለመመዝገብ:⤵️

〰️〰️〰️〰️〰️〰️
@GATtutorialbot
4😍1
ለምን GAT ይወድቃሉ?

ከሌሎች ስህተት ምን እንማር ?

https://vm.tiktok.com/ZMSqBfehM/