GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን የሚያስመርቁ ይሆናል።

በ2016 ዓ.ም የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ተከታትለው የተመረቁ ተማሪዎችን እንየው👇

AAU፣ Hawassa እና Civil Service University በሺዎች የሚቆጠሩ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎችን አስመርቀዋሉ።

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2,269 ተማሪዎች አስመረቀ። ከእነዚህ ውስጥ
በሦስተኛ ዲግሪ - 27
በሁለተኛ ዲግሪ - 2,120

አምቦ ዩኒቨርሲቲ 909 በሁለተኛ ዲግሪ፣ 6 በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም 3 በህክምና ስፔሻሊቲ
ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ 1,211 የሁለተኛ ዲግሪ፣ 38 የህክምና ስፔሻልቲ፣ 46 የዶክትሬት ዲግሪ
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ 281 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመርቋል
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 64ቱ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው።
ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 103 ተማሪዎች በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው፡፡
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 122 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ
ወልቅጠ ዩኒቨርሲቲ 108 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 268 በድኅረ ምረቃ
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ 366 ተማሪዎችን
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 446 በማስተርስ ዲግሪ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከ120 በላይ የሚሆኑት በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከተመራቂዎቹ መካከል 85ቱ ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አሰልጥኖ ያስመረቃቸው መሆኑ ተገልጿል
መቱ ዩኒቨርሲቲ 50 ተመራቂዎቹ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
ASTU በሦስተኛ ዲግሪ - 32, በሁለተኛ ዲግሪ - 397 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ሰላለ ዩኒቨርሲቲ 238 ሁለተኛ ድግሪ

👆ይሄ የ2016 ዓ.ም ነው Not የ2017 ዓ.ም


🔵 በ2016 ዓ.ም እና አብዘኞቹ በዚህ ዓመት የሚመረቁ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ምሩቃን የ GAT ፈተና ከመጀመሩ በፊት ትምህርታቸዉን የጀመሩ ናቸው። አሁን ከዚህ በኋላ በዚህ ልክ ይመረቅ ይሆን🤷‍♂️ ( NAGT/GAT Era )

ለNGAT/GAT Tutorial ምዝገባ : @GATtutorialbot

share and Join
@GAT_Tutorial
👍53
Lecture 1 starts soon.

GAT Tutorial Official | 2025

Register: @GATtutorialbot

Join : @GAT_Tutorial
8
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 🙌 ዛሬም ምዝገባ እንደቀጠለ መሆኑን በድጋሜ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ ለመዘጋጀት በትንሹ ከአንድ ወር በላይ ጊዜ አላችሁ።

በምዝገባ ወቅት ለሚያጋጥማችሁ ለማንኛው ጥያቄ @Dr_Hanuel ያናግሩን።

ከዛ በተጨማሪ በ GAT info series ሁለተኛውን ክፍል ዛሬ የምንለቅ ይሆናል።

ለመመዝገብ : @GATtutorialbot
ለምን ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ለድህረ ምረቃ ፕሮግራም ይታጫሉ?


ከ 30 ሚልዮን በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በትምህርት ዘርፍ ውስጥ ነው ያለው። በየዓመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች ከተለያዩ ከመንግስት እና ከግል ከፍትኛ ት/ት ተቋማት ይመረቃሉ። ይሁን እንጅ የሁለተኛና የሶስተኛ ድግሪ ምሩቃን ቁጥር እምብዛም አይደለም። ለምሳሌ በ2012 - በ2013 አካደሚክ ዓመት ላይ 6,353 የምያህሉ ማስተርስ ተማሪዎች ከተለያዩ ዩኒቨሪቲዎች እና ኮሌጆች ተመርቀዋሉ። ይሄ በ 2008-2009 ዓ.ም ከተመረቁ የሁለተኛ ድግሪ ምሩቃን ቁጥር (3,574) ጋር ሲነጻጸር 75% ዕድገት አሳይቷል። እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተቋማት በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የሁለትኛ ድግሪ ተማሪዎችን ያስመርቁ ነበሩ።

የሶስተኛ ድግሪ ምሩቃን ቁጥር በሀገር አቀፍ ደረጃ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነው። ለምሳሌ በፈረንጆች 2020 ላይ ከ 3000 በላይ የሶስተኛ ድግሪ ተማሪዎችን የተለያዩ ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተቀብለዋሉ። በየዓመቱም ከ500 በላይ የዶክትሬት ድግሪ ምሩቃን ከተለያዩ ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ይመረቃሉ። በፈረንጆች 2023 ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ከ 300 በላይ የሶስተኛ ድግሪ ተማሪዎችን አስመርቆ ነበር።

በ2023 ለመጀመሪያ ጊዜ የብሄራዊ ድህረ ምረቃ ፕሮግራም መግቢይ ፈተና NGAT/GAT ከተመጀመረበት ጊዜ አንስቶ በተለያዩ ዙሮች ፈተናውን ከሚወስዱት 5% ተማሪዎች ብቻ እንድምያልፉት መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከNGAT/GAT ፈተና በኋላ በየዓመቱ ምን ያክል የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪ ተማሪ ሊመረቅ ይችላል የሚለውን ከዚህ ዓመት ጀምሬን አብረን የምናይ ይሆናል።

ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ስኬታማ ሆነው ወደሚገቡበት የድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም ለመግባት NGAT/GAT ማለፍ የግዴታ ሆኗል። ከስራ ገበታችሁ ሳትርቁ ፥ ካላችሁበት ሆናችሁ እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የGAT ቪድዮ ትምህርቶችን ፥ ሲሙዪለሽን እና የ NGAT/ GAT Solution በማግኘት በቀላሉ ማለፍ ትችላላችሁ።

ሼር: @GAT_Tutorial 🙏
ለመምዝገብ : ⤵️
@GATtutorialbot
7
Audio
Share & Join: @GAT_Tutorial

Register : @GATtutorialbot
8👍3
🔴 FAQ 1

What is the difference between NGAT, GAT, and NGAT/GAT when registering via the bot

🔷 NGAT stands for the National Graduate Admission Test, which is prepared by the Ministry of Education. It is required for graduate program admissions at public universities across Ethiopia (except AAU).

🔷GAT refers to the Graduate Admission Test administered specifically by Addis Ababa University (AAU) for its own graduate programs.

🔷 NGAT/GAT is the combined option for those who wish to prepare for both exams at the same time.

👉 Select the option that matches your goal:

✔️Choose NGAT if you're applying to universities under the Ministry.
✔️Choose GAT if you're applying only to AAU.
✔️Choose NGAT/GAT if you're applying to both AAU and other public universities.

Share & Join: @GAT_Tutorial

Register : @GATtutorialbot
3👍3
💥በማስተርስ ፕሮግራም ማጥናት ለምን ያስፈልጋል?

በቅድመ ምረቃ መርሀ-ግብር (undergraduate program) ላይ የምናገኘው ትምህርት በተማርንበት ዘርፍ በቂ እውቀትን ለመያዝ በቂ ሆኖ ላይገኝ ይችላል።

የቅድመ ምረቃ (undergraduate program) ዋነኛ አላማ ጥልቅ እውቀትን ማስያዝ ሳይሆን መሰረታዊ እውቀትን (foundational knowledge) ማስጨበጥ ነው። ለዚህ ነው የ Graduate እና የPost Graduate programs አስፈላጊ የሆነው ፥ የጠለቀ እውቀትን ለመያዝ እና more Specialize ለማድረግ።

በተጨማሪም የተሻለ ክፍያ፣ የስራ እድል፣ senior role እና ለcareer advancement ወሳኝ ሚና አለው።

❇️አሁን ያለንበት አለም ተለዋዋጭነት፣ እና በሀገራችን ውስጥ የማስተርስ ዲግሪ ያለው ሰው ጥቂት መሆኑ በዚህ መርሀ ግብር የተመረቁ ሰዎችን በግሉ እና በመንግስት ሴክተር የተሻለ ተፈላጊ ያደርጋቸዋል።

❇️ታዲያ በዚህ ፕሮግራም ለመማር መጀመሪያ የመግቢያ ፈተናውን (GAT) ማለፍን ይጠይቃል። ፈተናው 70% የAptitiude ይዘት ያለው ሲሆን የተቀረው ደግሞ Subject matterን ይሸፍናል።

👉ታዲያ ለፈተና ዝግጅት ያለውን የጊዜ ጥበት፣ በስራ እና ተያያዥ ነገሮች ያለውን ቢዚነት በመረዳት እጅግ በተደራጀ እና እናንተንም ለፈተና ብቁ የሚያደርግ service አዘጋጅተንላቹሀል።

👉ያለፉ አመት ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያቸው፣
Lecture videos፣ እና የተመረጡ እና ለፈተና የሚያበቋችሁን ኖቶችን አሰናድተናል።

💥 በተጨማሪም ለመጀመሪያ ጊዜ online ስትፈተኑ አይነት ባለው መልኩ (በsimulation) model exam የምንሰጥ ይሆናል።

ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ።

©️GATtutorialOfficial

ለመመዝገብ @GATtutorialbot

ኦፊሺያል ቻናላችን @GAT_Tutorial
61
This is how students' dashboard of the "My Courses" section looks like on the app/website.


🔷 እዛው ቪድዮ ያያሉ፣ እዛው የኛን ኖት ያነባሉ፣ እዛው የራሳቸውን ኖት ያወጣሉ ፣ እዛው ያወጡትን ኖት ያነባሉ፣ & እዛው ከዛ ሌክቸር የወጡ ጥያቄዎችን ይሰራሉ።

እዛው መወያዬት ይችላሉ
እዛው የ AI Assistance ( Prof. Havanh ) ማግኘት ይችላሉ።

🔴 Smart Learning env't.

Share & Join: @GAT_Tutorial

Register : @GATtutorialbot
2
🛑 ለቀጣይ NGAT እንዴት ልዘጋጅ በናታችሁ ንገሩኝ የሚነበብ ነገር ካለ?

በድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና አሰጣጥና አስተዳደር ማኑዋል መሰረት ፈተናው ከ100% (70% ጠቅላላ እውቀትን እና ቀሪው 30% ደግሞ የሙያ መስክን ታሳቢ ያደረጉ ጥያቄዎች) በአጠቃላይ ለፈተናው 100 ጥያቄ ተዘጋጅቶ እያንዳንዱ ጥያቄ አንድ ነጥብ እንድይዝ ይደረጋል።

🔷ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8 ድረስ የት/ት ሚንስቴር እና የዩኒቨርሲቲዎች ዋና ትኩረት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ማስፈተን ይሆናል።

🔴 ይሁን እንጅ ሳይታወቅ ቀኑ ይደርስና ከዕለታት አንድ ቀን
" የዚህ ዙር የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና አመልካቾች ምዝገባ ከቀን ___እስከ ____ ይካሄዳል፥ then just after few days በዚሁ መሰረት ለመፈተን ያመለከታችሁ አመልካቾች ፈተናው የሚሰጠው በዚህ ቀን በዚህ ወር 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በተመደባቹበት የፈተና ማዕከላት እንድትገኙ እናሳውቃለን"

👆እንደዝህ የሚል ዜና መስማታችን አይቀረ ነው።

ስለዚህ በዚህኛው ዙር NGAT/GAT በመፈተን በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ወይም የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚትፈልጉ በሙሉ የቀረው ጊዜ ትንሽ መሆኑን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በጊዜ ዝግጅት ብትጀምሩ መላካም ነው።

በተለይ የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎች በደንብ ለመዘጋጀት ጊዜ የሚወስዱ፣ ይዘቱን አንብበን ለመጨረስም ሰፊ ከመሆናቸው የተነሳ በቀን ትንሽ ትንሽ እያዩ familiar መሆን ፈተናውን ለማለፍ ሁነኛ መንገድ ነው።

መልካም የዝግጅት ጊዜ !

ቲቶሪያል ለመመዝገብ: @GATtutorialbot

ቻናላችን ይቀላቀሉ @GAT_Tutorial
👍9🥰21
🛑ጥያቄ፤ ለGAT ፈተና እንዴት ላጥና ወይም ልዘጋጅ?

❇️ ለፈተና የምናደርገው ዝግጅት በዋናነት ከፈተናው ይዘት ጋር ሊያያዝ እና እኛንም ለፈተናው ብቁ የሚያደርግ ሊሆን ይገባዋል። ስለዚህ የምንፈተነው ነገር ምን እንደሆነ ለይተን ማወቅ ቀዳሚው ነገር ነው።

የፈተናውን ይዘት ማወቅ እንዴት እና በምን መልኩ ማጥናት እንዳለብን ይወስነዋል። ለምሳሌ ባዮሎጂን የምናጠናበት መንገድ ፊዚክስን ከምናጠናበት መንገድ ይለያል።

የGAT ፈተና አብዛኛው ክፍል ከSubject Matter ይልቅ SAT እንደሆነ ይታወቃል። SAT ደግሞ በባህሪው ከknowledge ይልቅ skill'ን ይመዝናል። ይህም በዋናነት ቃላትን፣ አመክንዮን፣ ስሌትን እንዲሁም በአጠቃላይ የማገናዘብ ብቃትን ለመፈተን ታስበው የተዘጋጁ ናቸው።


እንደዚህ አይነት ፈተናዎችን ለመስራት በአንድ ጊዜ ከሚወጣ ብዙ ጥረት ይልቅ ቀጣይነት ባለው መልኩ የምትወጣ ትንሽ ጥረት የተሻለ ፍሬ ይኖራታል። ይህም ማለት በሳምንት አንድ ቀን 10 ሰአት ከማጥናት፣ በየቀኑ ለ 45 min ማጥናት የተሻለ ውጤት ይኖረዋል።

❇️ ይህንን በማገናዘብ GAT Tutorial ለእናንተ እጅግ በተመጠኑ፣ ለፈተና በሚያበቁ ሌክቸርስ፣ ኖቶች፣ Practice and Model Exams አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

በተጨማሪም Model Exam ልክ እናንተ online ስትፈተኑ አይነት ባለው መልኩ የምንሰጥ ይሆናል።

©️GATtutorialOfficial

ኦፊሺያል ቻናላችን: @GAT_Tutorial

ለመመዝገብ: @GATtutorialbot
4👍4🤝1
የብሄራዊ ድህረ ምረቃ ፈተናን በቀላሉ ለማለፍ እነዚህን ነገሮች አድርጉ! | Important Tips to pass NGAT/GAT easily |GAT info S 3

GAT info Series 3:
https://www.youtube.com/watch?v=kgw9stVqyuo
#AAU

አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ የተማሪዎች ምርቃት ስነ-ስርዓት እና የተቋሙን የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 21/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እያከበረ ይገኛል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማሯቸውን 75ኛ ባች ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።

https://t.me/GAT_Tutorial
1
#AAU

ከተመራቂዎቹ መካከል 304 ምሩቃን በሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው፡፡

352 በስፔሻሊቲ እና ሰብ-ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች እንዲሁም 2,859 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም የተመረ ሲሆን፤ ቀሪዎቹ 3,334 በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም የተመረቁ መሆናቸው ተገልጿል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ባለፉት 75 ዓመታት በትምህርት ልህቀት፣ በአመራር ልማት እንዲሁም በሀገር ግንባታ ያደረገው ዘላቂ እና ዘርፈ ብዙ አበርክቶ በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ ተዘክሯል፡፡

@GAT_Tutorial
2