GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
Some Features of the registration Bot

1. Referral for Discount:


Users can refer someone they know to register through @GATtutorialbot and receive a discount. The referred individual must Use the referrer's Link during registration to activate the discount.

2. Money Withdrawal:

Users who earn money through referrals can request a withdrawal by messaging @GATtutorialbot. The bot will provide step-by-step instructions or direct support for the withdrawal process.

@GATtutorialBot
1
How to Register for GAT Tutorial

Use : @GATtutorialbot
የGAT እና የNGAT ልዩነት ምንድን ነው?

  ማንኛውም የድህረ ምረቃ ትምህርቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መከታተል የሚፈልግ ተማሪ GAT(Graduate Admission Test) መውሰድ የሚጠበቅበት ሲሆን NGAT(Nationa Graduate Admission Test) መውሰድ አያስፈልገውም።

  ነገር ግን የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ከአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ውጭ በሌሎች ዩኒቨረሲቲዎች መከታተል የሚፈልጉ ተማሪዎች NGAT exam መውሰድ የሚጠበቅባቸው ሲሆን GAT exam መውሰድ አያስልጋቸውም።

👉 ከዚህ በዘለለ ሁለቱም በጣም ተቀራራቢ የሆነ የፈተና ይዘት አላቸው።

በቀጣይ post ስለፈተና ይዘታቸው ጠቅለል አድርገን የምናቀርብላችሁ ይሆናል።


ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ🙏
@GAT_Tutorial

ለምዝገባ: @GATtutorialbot
👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Only two days left 🏃‍♂️ 🏃‍♀️

@GAT_Tutorial

ለመመዝገብ: @GATtutorialbot
👍6
በትንሽ ጊዜ ፥ ከፍተኛ ውጤት!

የተሻለ ጥራት ያለውን ትምህርት ማግኘት ጊዜን ፣ ሃይልንና ለጉዳዩ የሚከፈለውን ዋጋ እጅጉን ከመቆጠቡ ባሻገር ትምህርቱን በሚማረው ሰው ህይወት ላይ የሚፈጠረውን ጭንቀት፣ መረበሽ፣ ፍርሃት እና አሉታዊ ተጽዕኖችን በዘላቂነት የማጥፋት አቅሙ ወደር የለሽ ነው። ተማሪው በሚያመጣው ውጤት ላይም አዎንታዊ አስተዋጽኦ አለው።

ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ የቀጣዩ ዙር NGAT/GAT ፈተና ደረሰ መባሉ አይቀረ ነው። በመሆኑም ከዚህ በፊት የነበረውን ከፊተኛ የሆነ የውድቀት መጠኑን ለመቀነስ በተሻለ መንገድ መዘጋጀት ተገቢ ነው።

የተሻለ የዝግጅት ጊዜ እንድኖራችሁ እንዲሁም በሚጠበቅባችሁ ልክ መዘጋጀት እንድትችሉ ዘንድ የ1 ደቂቃ Survey አዘጋጅተንላችኋል።

ሰርቬዩን በትክክል በመሙላት እንደ ስጦታ የሚቀርብላችሁን የSpecial ክላስ ትቶሪያል ዕድለኛ መሆን ትችላላችሁ።


ከ 20 ደቂቃ በኋላ የSurvey ሊንክ Share ይደረጋል።

@GAT_Tutorial
6
አንድ ደቂቃ ለተሻለ ውጤት !

✔️ https://forms.gle/NFQAyE2Ep3V4vvb19
The smartest GAT prep move you’ll make this year!

You don’t have to stay up late at night after long hours of day-work. You don’t have to sacrifice your family or leisure time.

You just have to join us and follow through.

You can count on us for any important GAT/NGAT related news. We guide you through all the necessary materials you have to prepare from.

Enough wasting another week guessing over which materials to prepare from.

We bring you the most personalized and most comprehensive support and guidance you will ever get with just 500 birr.

We have limited spots. We accept only a few of you and give each one of you the best service.

Register now before it is closed! 👇👇👇👇👇

@GATtutorialbot

For support: @dr_hanuel
"መጭው የNGAT ፈተና ከሀምሌ 29-30 እንደሚሰጥ ይጠበቃል።" ይህ ማለት ለፈተና በትክክል አንድ ወር ከ 15 ቀን ገደማ ይቀራል አንደማለት ነው!!

💢እውነት ለመናገር ይሄ ጊዜ ለዚህ ፈተና ለመዘጋጀት በጣም በቂ ነው። ፈተናውንም በኮንፍደንስ ሰርቶ ሰቅሎ ማለፍም ይቻላል::

ግን አንድ ነገር አለ🤝እሱም ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል!

እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ?
🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣ ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል::

🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ
💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ።

💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው::
💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️

✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣
✍️GAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል!
✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል::

✍️በየሳምንቱ  የGAT ፈተና analysis እና የመጪው GAT ፈተና prediction ያቀራባል:: ( the golden service)

🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75%  Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ::

🔆በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር እየተመዘገቡ ይገኛሉ!! ሰኞ 16/2017 ዓ.ም Officially የቱቶርያል ክላስ የሚጀምር ይሆናል።

ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው
ለመመዝገብ ⤵️
@GATtutorialbot

Join us for more:
Telegram @GAT_Tutorial
15🔥1🏆1
☀️ ለማስታወስ ያክል

👉ሰኞ 16/2017 ዓ.ም  Officially የቱቶርያል ክላስ የምንጀምር ይሆናል።

🔥 እስካሁን በርካታ ተማሪዎች ተመዝገበዋል። ለሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎቻችን ዛሬ ማታ Orientation የምንሰጥ ሲሆን ነገ ደግሞ ክላስ የምትጀምሩ ይሆናል።

ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው
ለመመዝገብ ⤵️
@GATtutorialbot

Join us for more
Telegram @GAT_Tutorial
2👍1
GAT Tutorial Official pinned «https://www.youtube.com/watch?v=f_73A51BlzM»
Audio
Join and Share: @GAT_Tutorial
8👍3
Good Morning🌅

ዛሬ የቲቶሪያል ክላስ Lecture 1 የምንጀምር ይሆናል።
በምዝገባ ሂደት ላይ ለሚገጥማችሁ ለማንኛው ጥያቄ @Dr_Hanuel አሳውቁን።

GAT Tutorial Official integrated curriculum ስይስተም ይጠቀማል። ይሄ ማለት ዛሬ አሁን Lecture 1 ሲትማሩ መጀመሪያ የ ሌክቸር አንድ ቪድዮ ትማሩታላችሁ። ቪድዮው እጅግ በጣም አጭር፣ ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ ነው። ከዛ በመቀጠል የቪድዮ ሌክቸሩ ኖት ይቀርባል። በቪድዮ ላይ የተነሱ ሃሳቦች NGAT/GAT ፈተናን መሠረት ባደረገ መልኩ እጥር ምጥን ሆነው በኖት ይቀርባል።

then አሁን አጭር ቪድዮ አይታችኋል፣ ኖትንም አንብባችኋል የሚቀረው ጥያቄ መስራት ነው። so ከዛው ከራሱ ቪድዮ የወጡ ጥያቆዎች ከነማብራሪያቸው ጋር ይቀርባሉ።

summery
-Video
-Note
-Questions
High retention Power

አንድ ሰው ከሌክቸር አንድ ወደ ለክቸር 2 ከመሸጋገሩ በፊት በትንሹ እነዚህን ነገሮች እንዲያገኝ ይደረጋል።

ከዛ በተጨማሪ Mentorship፣ weekly GAT analysis and prediction፣ Ai Chatbot፣ የራሳችሁን ኖት የሚትጽፉበት፣ የሚትወያዩበት ፕሮግራም/ስይስተም አለ።

የተወሰነ ለክቸሮችን ካስተማርን በኋላ የጥያቄ exposure እንደጨምር ሲምዩለሽን የምንጀምር ይሆናል። ስምዩሌሽኑ exactly በአሰራሩ፣ በጥያቄ ይዘት፣ በአቀራረቡ፣ በሁሉም ነገሩ NGAT/GATን ይመስላል።

ለተጨማሪ መረጃ: @GAT_Tutorial
ለመመዝገብ: @GATtutorialbot

እናመስግናለን!
👍105
ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን የሚያስመርቁ ይሆናል።

በ2016 ዓ.ም የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ተከታትለው የተመረቁ ተማሪዎችን እንየው👇

AAU፣ Hawassa እና Civil Service University በሺዎች የሚቆጠሩ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎችን አስመርቀዋሉ።

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2,269 ተማሪዎች አስመረቀ። ከእነዚህ ውስጥ
በሦስተኛ ዲግሪ - 27
በሁለተኛ ዲግሪ - 2,120

አምቦ ዩኒቨርሲቲ 909 በሁለተኛ ዲግሪ፣ 6 በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም 3 በህክምና ስፔሻሊቲ
ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ 1,211 የሁለተኛ ዲግሪ፣ 38 የህክምና ስፔሻልቲ፣ 46 የዶክትሬት ዲግሪ
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ 281 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመርቋል
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 64ቱ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው።
ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 103 ተማሪዎች በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው፡፡
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 122 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ
ወልቅጠ ዩኒቨርሲቲ 108 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 268 በድኅረ ምረቃ
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ 366 ተማሪዎችን
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 446 በማስተርስ ዲግሪ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከ120 በላይ የሚሆኑት በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከተመራቂዎቹ መካከል 85ቱ ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አሰልጥኖ ያስመረቃቸው መሆኑ ተገልጿል
መቱ ዩኒቨርሲቲ 50 ተመራቂዎቹ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
ASTU በሦስተኛ ዲግሪ - 32, በሁለተኛ ዲግሪ - 397 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ሰላለ ዩኒቨርሲቲ 238 ሁለተኛ ድግሪ

👆ይሄ የ2016 ዓ.ም ነው Not የ2017 ዓ.ም


🔵 በ2016 ዓ.ም እና አብዘኞቹ በዚህ ዓመት የሚመረቁ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ምሩቃን የ GAT ፈተና ከመጀመሩ በፊት ትምህርታቸዉን የጀመሩ ናቸው። አሁን ከዚህ በኋላ በዚህ ልክ ይመረቅ ይሆን🤷‍♂️ ( NAGT/GAT Era )

ለNGAT/GAT Tutorial ምዝገባ : @GATtutorialbot

share and Join
@GAT_Tutorial
👍53