GAT Tutorial Official
5.29K subscribers
220 photos
15 videos
55 files
107 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @EthioGATSupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️
'
Ethiopia’s First & Largest Online Exam Simulation Hub 🎉

The future of exam preparation with GAT Tutorial Official.

Introducing the Complete Online Exam Simulation Solution, a game changing platform built to mirror the real exam environment, boost confidence, and maximize performance.

Real Time Mock Exams with Exam Timers.
Smart Progress Tracking
Instant Result Reports
AI Powered GAT Exam Prediction & Deep Performance Analysis.
Weekly upcoming GAT exam Predication with subject Experts.
Nationwide Competition with Real Time Ranking System
Personalized Mentorship from Top Scorers of Previous Years.
Seamless Access, Practice Anytime, Anywhere.
Clear, easy and well understandable Video Lectures.

✔️ Accessible only for Registered Students

For More @GAT_Tutorial
2
✔️ የዚህን ዙር ምዝገባ Launch ካደረግንበት አንስቶ በርካታ ሰው ተመዝግቧል። እናመሰግናለን🙏 Our Promise is clear. Helping you pass, no matter what.

ለተመዘገቡት ከነገ ጀምሮ ሊንክ የሚንልክ ሲሆን ክላስ የሚጀመረው ሰኞ ሰኔ 16 /2017 ዓ.ም ነው።

Quick link
✔️እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ : https://t.me/GAT_Tutorial/135
✔️ስለ Tutorial ሙሉ Orientation : https://t.me/GAT_Tutorial/133
✔️ ስለምንሰጣቸው ሰርቪስ : https://t.me/GAT_Tutorial/131

✔️ለመመዝገብ : @GATtutorialbot
4
GAT Tutorial Official ፈጠራ በተላበሰ አቀሪረቡ ተማሪዎቹን ለስኬት ያቀዳጀውን 40-30-30 የተሰኘ የNGAT/GAT ዝግጅት ለሐምሌ ወር ተፈታኞች አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።

የማስተርስ ዲግሪ ወይም የ P.h.d ትምህርትዎን ለመከታተል መጀመሪያ NGAT/GAT ፈተና ተፈትናችሁ ማለፍ ይጠበቅባችኋል። ነገር ግን በመሃል ባሉ በርካታ ተግዳሮቶች ምክንያት ባችሎር ሰቃይ የነበሩ ተማሪዎች ሳይቀር ይወድቃሉ።

በተፈታኞችም አይፈረድባቸውም።
ዘርፈ ብዙ ምክንያቶች አሉ:-

😔የትምህርት ሚኒስትር እና ዩኒቨረሲቲዎች የፈተና እና መመዝገቢያ ቀን ዘግይተው ግልጽ ማድረግ፣

😟 ለፈተናዎቹ የምትዘጋጁባቸው በግልጽ የተወሰኑ የመዘጋጂያ ማተሪያሎች አለመኖራቸው፣

😩 አብዛኞቹ ጥያቄዎች general እና አፕቲቲውድ ጥያቄዎች መሆናቸው፣

😔 ፈተናው የሚሰጥበትን platform በሚገባ አለመለማመድ እና

😨 መሰል ተግዳሮቶች ተደምረው የሚፈጥሩት የፈተና ቀን ጭንቀት እና መረበሽ ለፈተና ውጤታቸው ማሽቆልቆል ዋነኞቹ ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው ።

😊አሁን ግን ስጋት አይግባዎት።

ካሁን በፊት 90% ተማሪዎቹን ወደሚፈልጉት የማስተርስ እና የ p.h.d ፕሮግራሞች እንዲቀላቀሉ ያስቻለው GAT Tutorial Official
ያለፉትን የበርካታ አመታት ፈተናዎችን ከነመልሶቻቸው አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

✅️ፈተና ላይ የሚመጡትን ሁሉንም ርዕሶች ግልፅ እና ለመረዳት ቀላል በሆኑ video lectures, እና short notes አዘጋጅቷል።

✅️ያለፉ አመታት ፈተናዎችን Analaysis እና የመጪውን ጥያቄ prediction program ይኖረናል።

✅️በማንኛውም ስአት መጠየቅ ከምትችሏቸው አስተማሪዎቻችን በዘለለ ማንኛውንም ጥያቄ ብትጠይቁት የሚመልስላችሁን AI Chat Bot አዘጋጅተናል።

✅️ከፈተናው ጋር የተገናኙ Official መረጃዎችን በፍጥነት እና በየጊዜው እናደረስላችኋለን።

✅️ በአጭር ጊዜ በቀላሉ  ደረታችሁን ነፍታችሁ ወደ ፈተና መግባት የሚያስችላችሁን ዝግጅት አቅርበንላችኋል። 

⏰️ Class ቀጣይ ሰኞ ማለትም June 23,2025/ሰኔ 16 2017 ዓ.ም እንጀምራለን።

🏃‍♂️ ፈጥናችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉ። ዝግጅታችሁን አቅሉ። 👇👇👇👇
ለመመዝገብ: Click Here


ሼር : @GAT_Tutorial
2
መቼ ሊሆን ይችላል?

በትምህርት ሚኒስቴር እቅድ መሰረት ቀጣይ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (#NGAT) ሐምሌ 2017 እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

በትምህርት ሚንስቴር / በአአዩ የሚሰጠው የድኅረ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና (NGAT/GAT) ለመውሰድ የአመልካቾች ምዝገባ መቼ ሊጀመር ይችላል ፣ ፈተናውስ exactly መቼ ሊሰጥ ይችላል የምሉ ጥያቄዎች በዝተዋሉ።

አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት መቼ ሊሆን እንደሚችል በተወሰነ መልኩ የሚናሳያችሁ ይሆናል።

ትምህርት ሚኒስቴር ከ2016 ጀምሮ በቁጥር ትንሽ የማይባሉ ብሄራዊ ፈተናዎችን በበየነ መረብ እየፈተነ ይገኛል። ከእነዚህ መካከል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና፣ ከዩንቨርሲቲ መውጫ ፈተና፣ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና ....ወዘተ ተጠቃሾች ናቸው። ትምህርት ሚንስቴር እነዝህን ፈተናዎችን በሚያስፈትንበት ጊዜ የተለያዩ የመፈተኛ ጣቢያዎችን ይጠቀማል። basically የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ይጠቀማል።

አሁን ላይ በተለይ በሰኔ ወር ላይ በብሄራዊ ደረጃ ከሚሰጡ ፈተናዎች አንጻር የትምህርት ሚንስቴር ዋና ትኩረት ሊሆን የምችለው ፥ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ያሉ ተማሪዎችን የመውጫ ፈተና ማስፈተን፣ እሱን ማረም፣ ውጤት ማሳወቅ እና ማስመረቅ (basically ዩኒቨርሲቲዎች) ፥ ከዛ በተጨማሪ ከ ሳምንታት በኋላ በሰኔ 23/2017 ዓ.ም ለሚጀመረው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ዝግጅት ማድረግ ይሆናል ተብሎ ይታሰባል።

የዩኒቨሲቲ መግቢያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ድረስ በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በወረቀት እና በበየነ መረብ ስለሚሰጥ NGAT ሆነ GAT በመሃል ይኖራል ተብሎ በጭራሽ አይታሰብም። if so መቼ ሊሆን ይችላል? ከሐምሌ 8 በኋላ ዩኒቨርሲቲዎች free ይሆናሉ። ይሄ ማለት ከ ሐምሌ 8 በኋላ at anytime NGAT/GAT ሊኖር ይችላል ማለት ነው። ይሁን እንጂ ከዚህ በፊትም እንደሆነው ወደ ሐምሌ መጨረሻ አካባቢ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

በአጭሩ እስከ ሐምሌ 8 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ስላሌ ዩኒቨርሲቲዎች ይያዛሉ። ከዛ በኋላ ለሳምንታት የNGAT/GAT የምዝገባ ጊዜ መሰጠት አለበት፣ Ultimately በሐምሌ መጨረሻ ወይም በነሃሴ ወር ውስጥ መሆኑ ምንም አያጠራጠርም።

ስለሆነም በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪያችሁን መማር የምትፈልጉ ፈተናውን በቀላሉ ማለፍ እንድትችሉ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት አድርጉ!

ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ ተገቢውን ዝግጅት ለማድረግ በትንሹ አንድ ወር ከ 15 ቀን አላችሁ። የቀረው ጊዜ ብዙ ሊመስል ይችላል ግን ጊዜው ይሮጣል፣ ቶሎ እንደሚደርስ ምንም ጥያቄ የለውም። ስለዚህ ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ በቂ ዝግጅት ብታደርጉ መልካም ነው እንላለን።

ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ🙏
@GAT_Tutorial

ለምዝገባ: @GATtutorialbot
👍8👏31
በጥር 7/2017 ዓ.ም በተሰጠው በ NGAT ፈተና ከፍተኛ ቅሬታ ነበራቸው።

በትምህርት ሚንስቴር በተዘጋጀው በድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና አሰጣጥና አስተዳደር ማኑዋል መሰረት ፈተናው 70% ጠቅላላ ዕውቀት 30% ደግሞ ከሙያ መስክ ጋር የሚገናኝ አጠቃላይ 100 ጥያቄዎች በNGAT ላይ እንደሚወጡ እና ማለፊያው ደግሞ 50% ና ከዛ በላይ ማምጣት እንደሆነ በግልጽ ተቀምጧል።

ይሁን እንጂ ባለፈው ዙር ላይ ከተፈተኑ ከ13,000 በላይ ተፈታኞች መካከል ቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉት ከፍተኛ ቅሬታ ሲያሰሙ ተስተውለዋሉ። የሙያ መስክ ነክ ጥያቄዎች እንዳልወጡ እና 70 ጥያቄዎችም ጠቅላላ ዕውቀት እንደነበሩ ይህ ደግሞ ከዝግጅታቸው ጋር ባለመመሳሰሉ ለውድቀታቸው ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳበረከተ ስገልጹ ነበር።

ትምሀርት ሚንስቴር ገና ከጅምሩ NGAT ሲያስጀምር የሙያ መስክ ጥያቄ የሚባል ነገር እንዳልነበረ አስታውሱ። ከዛ በኋላም 30% የምያክሉ ጥያቄዎች ከሙያ መስክ እንድካተቱ ቢያደረግም ፥ 70% የሚክለው ትልቁ ነጥብ ከጠቅላላ ዕውቀት ጋር ከሚገናኘው ይዘት እንደሚገኝ አስታውሱ!

በዚህኛው ዙር እንዴት ሊሆን ይችላል የሚለው የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ቢሆንም ባላችሁ ሰዓት በደንብ ለመዘጋጀት መሞከር ተገቢ ነው።

ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ🙏
@GAT_Tutorial

ለምዝገባ: @GATtutorialbot
👏64🥰2👍1
Notice:

በምዝገባ ወቅት ለሚያጋጥማችሁ ለማንኛም ጥያቄ
@Dr_Hanuel ያናግሩ።

ለተመዝገቡት private ሊንክ የሚንልክ ሲሆን የቲቶሪያል ክላስ ሰኞ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም የሚጀር ይሆናል።በተለይ በዚህ ዙር ለሚፈተኑ በጥቂት በሳምንታት ብቻ ብቁ የሚያደርጋቸውን የትቶሪያል ፕሮግራም ማዘጋጀታችን ስንገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማናል። Can't wait to see you at our Preparation Center.

ለመመዝገብ @GATtutorialbot ይጠቀሙ
🤗21👍1
ባለፈው ዙር በነበረው NGAT ፈተና ላይ በተነሱ ቅሬታዎች ላይ በመወያያ ግሩፕ ላይ እርስ በርሳቸው ስቀላለዱ 😁

Seriously ፈተናው በቅርብ ቀን ስለሚሰጥ ከወዲሁ ወደ ዝግኝት 🏃🏃‍♀️!!!

@GATtutorialbot
😁6👍2
Some Features of the registration Bot

1. Referral for Discount:


Users can refer someone they know to register through @GATtutorialbot and receive a discount. The referred individual must Use the referrer's Link during registration to activate the discount.

2. Money Withdrawal:

Users who earn money through referrals can request a withdrawal by messaging @GATtutorialbot. The bot will provide step-by-step instructions or direct support for the withdrawal process.

@GATtutorialBot
1
How to Register for GAT Tutorial

Use : @GATtutorialbot
የGAT እና የNGAT ልዩነት ምንድን ነው?

  ማንኛውም የድህረ ምረቃ ትምህርቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መከታተል የሚፈልግ ተማሪ GAT(Graduate Admission Test) መውሰድ የሚጠበቅበት ሲሆን NGAT(Nationa Graduate Admission Test) መውሰድ አያስፈልገውም።

  ነገር ግን የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ከአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ውጭ በሌሎች ዩኒቨረሲቲዎች መከታተል የሚፈልጉ ተማሪዎች NGAT exam መውሰድ የሚጠበቅባቸው ሲሆን GAT exam መውሰድ አያስልጋቸውም።

👉 ከዚህ በዘለለ ሁለቱም በጣም ተቀራራቢ የሆነ የፈተና ይዘት አላቸው።

በቀጣይ post ስለፈተና ይዘታቸው ጠቅለል አድርገን የምናቀርብላችሁ ይሆናል።


ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ🙏
@GAT_Tutorial

ለምዝገባ: @GATtutorialbot
👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Only two days left 🏃‍♂️ 🏃‍♀️

@GAT_Tutorial

ለመመዝገብ: @GATtutorialbot
👍6
በትንሽ ጊዜ ፥ ከፍተኛ ውጤት!

የተሻለ ጥራት ያለውን ትምህርት ማግኘት ጊዜን ፣ ሃይልንና ለጉዳዩ የሚከፈለውን ዋጋ እጅጉን ከመቆጠቡ ባሻገር ትምህርቱን በሚማረው ሰው ህይወት ላይ የሚፈጠረውን ጭንቀት፣ መረበሽ፣ ፍርሃት እና አሉታዊ ተጽዕኖችን በዘላቂነት የማጥፋት አቅሙ ወደር የለሽ ነው። ተማሪው በሚያመጣው ውጤት ላይም አዎንታዊ አስተዋጽኦ አለው።

ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ የቀጣዩ ዙር NGAT/GAT ፈተና ደረሰ መባሉ አይቀረ ነው። በመሆኑም ከዚህ በፊት የነበረውን ከፊተኛ የሆነ የውድቀት መጠኑን ለመቀነስ በተሻለ መንገድ መዘጋጀት ተገቢ ነው።

የተሻለ የዝግጅት ጊዜ እንድኖራችሁ እንዲሁም በሚጠበቅባችሁ ልክ መዘጋጀት እንድትችሉ ዘንድ የ1 ደቂቃ Survey አዘጋጅተንላችኋል።

ሰርቬዩን በትክክል በመሙላት እንደ ስጦታ የሚቀርብላችሁን የSpecial ክላስ ትቶሪያል ዕድለኛ መሆን ትችላላችሁ።


ከ 20 ደቂቃ በኋላ የSurvey ሊንክ Share ይደረጋል።

@GAT_Tutorial
6