አብዛኛዎቻችሁ ምን ያህል Virtual Master card አላችሁ?🔥
Bybit ያለምንም ክፍያ እዛው Bybit ላይ Apply አድርጋችሁ በ2 ደቂቃ ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ🔥
አካውንት ያልከፈታችሁ በዚህ ገብታችሁ ክፈቱ👇
https://www.bybit.com/invite?ref=X8VGMB4
ወደ Profile ሂዱ Apply card በሉት ከዛ Information አስገቡ
Ref code 👇👇
https://www.bybit.com/fiat/cards?source=referral&campaignId=1686258086857150464&ref=
አሪፍ ነገር ከዛው ከBybit Account በCrypto Topup አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ🔥

👍2🔥1
YESCOIN
First snapshot on DECEMBER 20
If you didn't start👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=EGvfTo

👍2
FinTech Frontier
ZOO እንዴት እንስራ ? 🚩 ✅የ ፕላስ ምልክቷን በመንካት የ እንስሳት ቤት ይገንቡ ፣ የ$ZOO ብዙ በገዛቹ ሰአት በሰአት የምታገኙት ZOO ይጨምራል ። ✅ INVITE - ለእያንዳንዱ እስከ 500 የእንስሳት ምግብ ታገኛላቹ። ✅ Alliance ተቀላቀሉ ደረጃዎ ከፍ ባለ መጠን፣ የእናንተ $ZOO በፍጥነት ይጨምራል ! በተጨማሪም፣ የራሳችሁን ALLIANCE ከከፈታቹ፣ ከአባልነት ክፍያዎች እና…
🦒 Zoo ለጀመራችሁ የዛሬዉ Riddle of day
CapybaraTon station withdrawal ጀምረዋል
🔜 Excited about the $SOON listing?🔜
Well, let me give you something else to smile about.😊
🔛 Off-chain $SOON deposits onto exchanges are now open and will close at Dec 20, 11:00 UTC.
.
Well, let me give you something else to smile about.
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
FinTech Frontier
ZOO እንዴት እንስራ ? 🚩 ✅የ ፕላስ ምልክቷን በመንካት የ እንስሳት ቤት ይገንቡ ፣ የ$ZOO ብዙ በገዛቹ ሰአት በሰአት የምታገኙት ZOO ይጨምራል ። ✅ INVITE - ለእያንዳንዱ እስከ 500 የእንስሳት ምግብ ታገኛላቹ። ✅ Alliance ተቀላቀሉ ደረጃዎ ከፍ ባለ መጠን፣ የእናንተ $ZOO በፍጥነት ይጨምራል ! በተጨማሪም፣ የራሳችሁን ALLIANCE ከከፈታቹ፣ ከአባልነት ክፍያዎች እና…
🦒 Zoo ለጀመራችሁ የዛሬዉ Rebus of day
Orangutan👍1
Memecoin :ማለት Special የሆነ የDigital ሳንትም ሲሆን ብዙ ግዜ ወደ ገበያዉ የሚወጣው popular ከሆኑት Meme ነዉ !
ለምሳሌ :ሰሞኑን Chill Guy የሚትባል ቀልድ ነበረች እና ይህ meme ወዴ memecoin ሆኖ ገበያ ላይ ወጥቶ አርፊ ዋጋ ማዉጣት ችሏል::
-So,Memecoin ማለት በአጭሩ በCrypto ዓለም ዉስጥ የኢንተርኔት ተፅዕኖዎች Investementን እንዴት Affect እንደሚያረጉ አንዱ ማሳያ ነዉ!
ለዚህ ዋነኛ ምላሽ
👉Community Support
ብዙ Memecoinች ብዙ Active የሆኑት member ስላላቸው የcoinን Value ያሳድጋሉ ይህም የሚሆነዉ የሰዉ ፍላጎት እንዲጨምር በማድረግ ነዉ!
👉Media Attention
ለምሳሌ አንድ ታዋቂ ሰዉ ስለ አንድ Coin post ሲያደርግ ያ Coin በገበያ ላይ ያለዉ ዋጋ በጣም ይጨመራል ::
-የInvestorች ተፅዕኖ
👉ብዙ Investorች profit make ለማድረግ በአንድ Coin ላይ invest ካደረጉ obviously high value ይኖረዋል !!
ለምሳሌ ባለፈዉ Elon musk ስለ DOGE COIN ከፖሰቴ በኃላ ዋጋዉ በሳምንት ዉስጥ Double መሆን ችሏል!
ከተመቻችሁ react አድርጉ!!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
ይሄን Task በመጨረስ ብቻ ብዙ USDT መሰብሰብ ትችላላቹ
The wallet will launch in 14 days
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=591787031

ኢትዮጵያ ክሪፕቶከረንሲን ለመገበያያነት ለመጠቀም የሚያስችል መመሪያ ልታወጣ እንደምትችል የብሔራዊ ባንክ ገዢ ጥቆማ ሰጡ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን” እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ። ብሔራዊ ባንክ መመሪያውን የሚያወጣው በማዕከላዊ ባንኪንግ፣ በገንዘብ ፖሊሲ እና በገንዘብ አስተዳደር ያሉ ዓለም አቀፍ “ለውጦችን” እና “እድገቶችን” እያየ መሆኑን አቶ ማሞ ተናግረዋል።
አቶ ማሞ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአዋጅ ማሻሻያ ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 8፤ 2017 በተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀበት ወቅት ከፓርላማ አባል ለቀረበ ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ ነው። በዘጠኝ ክፍሎች እና በ57 አንቀጾች የተዘጋጀው ይህ አዋጅ፤ ከ16 ዓመት በፊት የወጣውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅን ያሻሻለ ነው።
የአሁኑ አዋጅ ካካተታቸው አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ክሪፕቶከረንሲ እና የዲጂታል ገንዘብን መጠቀም የተመለከተው አንዱ ነው። አዋጁ “አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ብሔራዊ ባንክ ካልፈቀደ በስተቀር፤ ክሪፕቶከረንሲ ወይም ሌላ ማንኛውንም ዲጂታል ወይም የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም አይችልም” ሲል ክልከላ ያስቀምጣል።
አዋጁን በመተላለፍ በእነዚህ መንገዶች ክፍያ የፈጸመ ማንኛውም ሰው፤ ከሶስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከአስር ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ እንደሚቀጣም ተደንግጓል። ክሪፕቶከረንሲን በተመለከተ በአዋጁ የተቀመጠውን ድንጋጌ በዛሬው የተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ የጠቀሱት ዶ/ር ፈትሂ ማህዲ የተባሉ የፓርላማ አባል፤ አፈጻጸሙን እና ቁጥጥርን የተመለከቱ ጥያቄዎች አቅርበዋል።
“የዲጂታል ከረንሲ [ግብይት] ቴክኖሎጂ ያመጣው ነው። ግዴታ መጠቀም አይቀርም። አለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሄደበት ያለ ነው። በቢትኮይን፣ በዲጂታል ከረንሲ፣ በክሪፕቶከረንሲ እየተገበያየ ነው ያለው” ያሉት ዶ/ር ፈትሂ፤ የዲጂታል ገንዘቦችን የሚጠቀሙ ሰዎች “አድራሻቸው በግልጽ ሳይታወቅ፤ በኦንላይን፣ በምናባዊ የሚፈጽሙት ነገር መሆኑ” ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል።
የዲጂታል ገንዘብን የሚጠቀሙ ሰዎች “ሀገር ውስጥም ሆነው፣ ከሀገር ውጭም ሆነው፣ ትራንዛክሽኑ በማይታይ በምናባዊ መንገድ” ክፍያ እንደሚፈጽሙ የገለጹት የፓርላማ አባሉ፤ “ይህንን ብሔራዊ ባንክ እንዴት ነው የሚቆጣጠረው?” ሲሉ ጠይቀዋል። “[በአዋጁ] ‘ክፍያ መፈጸም አይቻልም” ተብሏል። ብሔራዊ ባንክ እንዴት ነው የሚፈቅደው? እንዴት ነው የሚቆጣጠራቸው? አሰራሩ፣ ስርዓቱ ምን ይመስላል? ለቁጥጥርስ ይመች ይሆናል? ቴክኖሎጂውስ አለን ወይ? መቆጣጠርስ በትክክል እንችላለን ወይ? መንግስት በትክክል ማግኘት የሚገባውን ግብር ማስከፈል እንችላለን ወይ?” ሲሉም ተጨማሪ ጥያቄ ሰንዝረዋል።
ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የብሔራዊ ባንክ ገዢ “ክሪፕቶ አሴት” ወይም “ቢትኮይን” የሚባለውን “በሁለት መንገድ” መመልከት እንደሚገባ ተናግረዋል። “ክሪፕቶ ማይኒንግ” የሚባለው የዳታ ማዕከል ኢንቨስትመንት “ምንም ችግር የሌለበት” እና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ “በስፋት” “በስራ ላይ ያለ” መሆኑን አቶ ማሞ አስረድተዋል። ይህ ኢንቨስትመንት፤ በኢትዮጵያ “የኃይል አቅርቦት” እና “ግሪን ኢነርጂ” መስፋፋት ጋር የተገናኘ መሆኑንም ገልጸዋል።
“አሁን ኢትዮጵያ በስፋት የክሪፕቶ ማይኒንግ ኢንቨስትመንት መዳረሻ እየሆነች ነው ያለችው። ይሄ ለኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ነው” ሲሉም የብሔራዊ ባንክ ገዢው ለፓርላማ አባላቱ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የክሪፕቶ ማይኒንግ በዚህ ደረጃ ላይ ቢገኝም፤ “የክሪፕቶ አሴትን” እንደ ገንዘብ መጠቀም በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ የተፈቀደ አለመሆኑን አቶ ማሞ አስገንዘበዋል።
“በአጠቃላይ የዓለም የገንዘብ ፖሊሲ ዳይናሚክ ምን እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል። ለምሳሌ አሁን የምንጠቀመው ገንዘብ (currency) ብር ነው። አሁን ብዙ ማዕከላዊ ባንኮች እየጀመሩ ያሉት የማዕከላዊ ባንክ ዲጄታል ገንዘብ አለ። አሁን ሰው የሚጠቀመው ካሽ እየቀረ፤ ወደ ዲጂታል ገንዘብ ሺፍት እየተደረገ ነው ያለው” ያሉት አቶ ማሞ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይህን የዓለም አቀፍ ሁኔታ ከግምት በማስገባት “በተለየ መልኩ” መመሪያ እንደሚያወጣ ጥቆማ ሰጥተዋል።
“ይሄ የክሪፕቶ አሴትን፣ ቢት ኮይንን፣ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ከረንሲን በተመለከተ የዓለም የማዕከላዊ ባንኪንግ፣ የገንዘብ ፖሊሲ እና የገንዘብ አስተዳደር በሂደት እየተቀየረ ስለሚሄድ ዳይናሚክ የሆኑ ለውጦችን እና ዴቨሎፕመንቶችን እያየ ብሔራዊ ባንክ እንደሌሎቹ ማዕከላዊ ባንኮች፣ እንዳስፈላጊነቱ መመሪያ ሊያወጣ ይችላል” ብለዋል የብሔራዊ ባንክ ገዢው።
በአዲሱ አዋጅ “ክሪፕቶ አሴትን መጠቀም አይቻልም” ያሉት አቶ ማሞ፤ በአዋጁ የተቀመጠውን ድንጋጌ አፈጻጸም በተመለከተ ብሔራዊ ባንክ “ቁጥጥር እንደሚያደርግ” አስታውቀዋል። የክሪፕቶ ገንዘብ መጠቀም አሁን ቢከለከልም፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንደ ሌሎች ሀገራት መሰል ባንኮች “በሂደት ሁኔታዎችን እያየ” እና “ነገሮችን እያገናዘበ” መመሪያ እንዲያወጣ በአዲሱ አዋጁ ኃላፊነት እንደተሰጠውም ለፓርላማ አባላት አስረድተዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
Source: Ethiopia_Insider

Today riddle➖
PlatypusPlease open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://www.gate.io/zh/web3/ecological-season/ton?eco_network=TON&ref=20140615&ref_type=302
TonVibe 2024 Eco Season - Claim TON Project Airdrop and Gate.io Huge Prize Pool
Invitation Code: 20140615
Come and explore Web3 with me!

Gate DEX
Gate Web3 | Your All-in-One Web3 Wallet for DeFi, DApps, and Multi-Chain Ecosystems
Explore Gate Web3—a secure, self-custodial wallet that lets you manage your digital assets in one place, connect to popular DApps, and Swap or trade across multiple chains with ease. Unlock more ways to participate and earn in Web3.
Gate wallet በ official X ላይ እንዳሳወቀው የ 80k $ ሽልማት ይዞ መጦዋል
Tronkeeper ያለመናቹ ሰዎች 😳
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=591787031
Tronkeeper ያለመናቹ ሰዎች 😳
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=591787031
https://t.me/gateio_wallet_bot/miniapp?startapp=Hl1zrOde0h-inviteEarn
join Gate Wallet Mini App with one click—Tap for Airdrops,Yield in Safety!