FinTech Frontier
3.57K subscribers
996 photos
58 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
Daily Cipher ...


M: — —
E: •
R: • — •
K: — • —
L: • — • •
E: •
Major

Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ ያሳወቁ ሲሆን ፤ ይህም ኤርድሮፕ እንደሆነ እና የሰበሰባችሁት Star ወደ Token እንደሚቀየር ፤ ክፍያውም በ TonCoin እንደሚሆን በነበራቸው የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም announce አድርገዋል፡፡


ለመጀመር 👉 https://t.me/major/start?startapp=591787031
👎1
Airdrop , Cryptocurrency and Blockchain ጋራ የተያያዘ ነገር የሚትፈልጉ ሰውች ይሄን ቻይናል ተቀላቀሉ

https://t.me/CryptoClub_eth

-አዲስ Airdrops
-Daily Combo
-Daily Alarm
-Airdrop Tips
-Free Ton and Crypto Gifts
Forwarded from FinTech Frontier
TON COIN ይሸለሙ

1 Ton Price is 7 dollars 💵

💯 % እውነተኛ ነው

Minimum withdrawal 0.25 💵 ነው

withdrawal ለማድረግ የ telegram wallet Address Copy አድርጉና አስገቡ


Requirement’s

- በዚህ Link ይግቡ Join እንዳደረጉ Ton Reward ያገኛሉ

- የነሱን Community Channel Join ያድርጉ
-የተለያዩ Tasks አሉ እነሱን ስሩ

PRETON AIRDROP

https://t.me/preton_drop_bot?start=71770563-be55-4f46-9783-4ad3a639ceea
💥Points=RWA NFT=Real money🤑

💥Top partners 👇
  👉 TonKeeper
  👉 Getgems
  👉 OGC
  👉 Wormfare
  👉
Ston.fi (እዚህ ላይ list ይደረጋል)

💥 በሁለት አማራጮች የቀረበ
👉 ያልተገደበ ታፕ-ታፕ እና
👉 በየ 6 ሰዓት claim ማድረግ

💥 በቅርቡ Voucher መስጠት የሚጀምሩ ሲሆን፤ የተሰጣችሁን መሸጥ የምትችሉ ይሆናል 😍


ለመጀመር 👉




Click the link to get started: https://t.me/MMproBump_bot?start=ref_591787031
👍1
Ton Community Major Projectን Recognize አድርገዋል

ለመጀመር 👉 https://t.me/major/start?startapp=591787031
DAILY COMBO HAMSTER KOMBAT
1
ለጀማሪዎች https://t.me/pixelversexyzbot?start=591787031

Don't Forget BLUM is Officially Partner.🤝

If you miss this,  AIRDROP ቢቀርባቹ ይሻላል🔥
PIXELVERSE DAILY COMBO
$PIXFI will be listed on major centralized exchanges on July 18th at 12 PM.

Stay tuned for more information about the future of $PIXFI and its many token utilities once it goes live.

ለጀማሪዎች https://t.me/pixelversexyzbot?start=591787031


Major

https://t.me/major/start?startapp=591787031

If you miss this,  AIRDROP ቢቀርባቹ ይሻላል🔥
#Tap_Tap - ሁለት ቁልፍ ጥያቄዎቻችሁ እና የእኔ ምላሽ (+እይታ)
~~~~
👇#የዓለም_ህዝብ ለምን ወደ #Tap_Tap ይጎርፋል

🙋 ምንም ሚስጥር የለውም፤ ገንዘብ ለማግኘት ነው። ያውም ቀለል ባለ ድካም/እውቀት/ጥረት ገንዘብ ለማግኘት ነው።

ቴሌግራም #የክሪፕቶከረንሲ ስርጭት አዲስ ስትራቴጂ አስተዋውቋል። ይህ መንገድ ለዘርፉ ኤክስፐርቶችና ፕሮግራመሮች ቀላል ወደሀብት መወጣጫ መሰላል እንደሆነ ግልጽ የሆነላቸው ወዲያውኑ ነበር። በዚህ ምክንያት የቴሌግራም ተጠቃሚው ወይም #Tap_Tap የሚያደርገው ህዝብ ለማሰላሰልና ለመምረጥ እንኳን በማይችልበት ብዛት እና ፍጥነት ፕሮጀክቶቻቸውን ይዘው በመጉረፍ ላይ ይገኛሉ። አንዱ ከሌላው ልቆና በልጦ ለመገኘትም የተለያዩ አጓጊ ሽልማቶችና ማራኪ ስትራቴጂዎችን መተግበር ተያይዘውታል። ለዚህም ነው በአንዱ ተደንቀን ሳናበቃ በሌላ አፋችንን በእጃችን የምንይዘው። ለምሳሌ ፈር ቀዳጅ የሆነው #Notcoin በአራት ወራት 35 ሚሊዮን ህዝብ ማሳተፉ ተገርመን ሳናበቃ #Hamster_Kombat ሦስት ወራት ሳይሞላ ከ255 ሚሊዮን በላይ አግበስብሷል:: #Tapswap በአራት ወራት ውስጥ ከ65 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አሳትፏል:: ጭራሽ አሁን የመጡት #Major#Dogs#Musk_Empire የመሳሰሉት ደግሞ በቀናት ውስጥ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ማህበረሰብ እየጎረፈላቸው ነው:: ይደንቃል

👇 ሁሉም #የታፕ_ታፕ ጨዋታዎች ወደገንዘብ ይቀየራሉ
🙋ፈጽሞ ሊሆን አይችልም:: ምክንያቱም ከብዛታቸው አንጻር ሁሉም የሚያስፈልጋቸውን ማህበረሰብ (Community) ያገኛሉ ተብሎ አይጠበቅም:: ወደ ገንዘብነት እስኪቀየር ድረስ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት መዋእለ ንዋይ የሚጠይቅ ከመሆኑም በላይ በቂ የሆነ ማህበረሰብ ባለማግኘት የሚቀጩም ሊኖሩ ይችላሉ::

ነገር ግን በእርግጠኝነት ገንዘብ የሚሆኑም አሉ:: ለምሳሌ #Hamster_Kombat#Tapswap#Blum#Yes#Major#Dogs እንዲሁም እኔ የማልሳተፍባቸው #Cat#Pixel . . . የመሳሰሉት በእርግጠኝነት ወደ Token (ክሪፕቶ) ይቀየራሉ።

በእርግጠኝነት እንድናገር የሚያደርጉኝ ምክንያቶች:-
👌 ከተለያዩ ምንጮችና በተለያዩ መንገዶች ስለፕሮጀክቶቹ ባለቤቶች መንነት ያሰባሰብኳቸው መረጃዎች

👌 ፕሮጀክቱን ለመስራት፣ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ማህበረሰብ ለማሰባሰብ . . . በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ያወጡ መሆናቸው
👉 ለአብነት :-
#Hamster - ፕሮጀክቱን በቡድን የጀመሩት በ2013 እንደሆነ የቡድኑ ሰብሳቢ #http://xn--block-n8v.com/ በሰጠው ቃለ ምልልስ ገልጿል። ለዓመታት ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውንና ገንዘባቸውን አፍስሰውበታል። #Notcoin በቀደደው በር ለመግባትም ጊዜ አልወሰደባቸውም። ለማስታወቂያም ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርገዋል።

#Major - ሰሞኑን ይፋ የሆነው #Major በቀናት ውስጥ በ10 ሚሊዮን የሚቆጠር ማህበረሰብ ለማሰባሰብ በየቀኑ የማይታመን ገንዘብ እያወጣ ነው። በዚህም መሰረት ብዙ #Star ያለውን #Coin በመሰብሰብ ከ1ኛ - 100ኛ ላሉት በድምሩ 770 Toncoin (በዛሬ አማካይ ምንዛሪ $5730 USD) በየቀኑ እየከፈለ ይገኛል። ይሄ ቀላል ኢንቨስትመንት አይደለም። በነገራችን ላይ ፕሮጀክቱ በቀናት ውስጥ #list ለማድረግ ዝግጅት ላይ እንደሆኑ አሳውቀዋል። ይሄን ያህል በየቀኑ እየከፈሉ ብዙ መቀጠል አዋጪ ስለማይሆን የያዙትን ይዘው #list ማድረጋቸው የሚጠበቅ ነው::

👌 #Varified መሆናቸው ሌላው ተጨማሪ ማረጋገጫ ነው። ከዚህ በፊትም እንደገለጽኩት Telegram ላይ Varified መሆን በጣም ከባድ ነው። ቴሌግራም እምነት የሚጥልባቸውን ብቻ ነው Varify የሚያደርገው። (Varified እና Premium ቴሌግራም እንዳይምታታባችሁ)::

በተጨማሪም አብዛኞቹ የቴሌግራምን #Blockchain ለመጠቀም ተፈራርመዋል:: #Toncoin የሰበሰቡ እንዳሉም ይታወቃል::

ስለዚህ Varified ያደረጋቸው፣ Tap ከሚያደርገው ላይ ገንዘብ የወሰዱ (እጥፍ ለማድረግ)፣ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ማህበረሰብ የሰበሰቡ ፕሮጀክቶች #ገንዘብ ባይሆኑ (ቢያጭበረብሩ) ቴሌግራምን በቀጥታና በተዘዋዋሪ ለውድቀት ይዳርገዋል:: የህግ ክሶች ሊገጥሙት ይችላሉ። በርካታ ተጠቃሚ ቴሌግራም መጠቀም ሊያቆም ይላል። አዲሱ ክሪፕቶን ወደ ቴሌግራም #web3 ያመጣበት ስኬታማ ተግባር ይሰናከላል። ሌሎችም በርካታ ተያያዥ ችግሮች ቴሌግራም ላይ ይከተላሉ።

🙋 ባለፕሮጀክቶቹ ከፍተኛ ወጪ አውጥተው በርካታ ህዝብ ሰብስበው የበለጠ የሚጠቀሙት በማጭበርበር ሳይሆን ህግን ጠብቀው ማሽበረሰቡን በመጥቀም ነው። እንዳውም በዚህ መልኩ ቢያጭበረብሩ ቅንጣት ትርፍና ጥቅም አያገኙም። በአንጻሩም ወደገንዘብ በመቀየር #ቢሊዮን ዶላሮችን እንደሚያጋብሱ የዘርፉ ትንተናዎች ያረጋግጣሉ።

እነዚህና ተያያዥ እውነታዎችን ስናሰላ እኔ የማጋራቸው ፕሮጀክቶች ገንዘብ ስለመሆናቸው ቅንጣት የሚያጠራጥር የለም። ዝም ብዬም ሲጀምሩ የማላጋራውም የራሴን መረጃዎች አሰባስቤ በመተንተን ሚዛን የሚደፋ ድምዳሜ ላይ እስክደርስ ድረስ ነው። በዚህ በኩል እኔ. የማጋራቸውን ጨዋታዎች የጀመራችሁ - በእርግጠኝነት አትቆጩም።

በነገራችን ላይ . . .

ሁሉም እንደ #Notcoin እንዳትጠብቁ። ዋጋቸው ከዛ የተሻለ እንደሚኖር ሁሉ ያነሰም ይኖራሉ። በተጨማሪም የደቨሎፐሮች፣ ወደቶክን መቀየሪያ . . . እስከ 50% እና 30% የሚወስዱም ሊኖሩ እንደሚችሉ ከወዲሁ መገንዘብ ይገባል።

በመጨረሻም . . .
ከትናንት ጀምሮ የማጋራው #Musk_Empire ገና መጀመሩ ነው። ወደገንዘብ ስለመቀየሩ ምንም የምሰጣችሁ ሀሳብ የለም። ነገር ግን ማንም #የፕሮግራሚንግ ግንዛቤ ያለው ሰው ፕሮጀክቱ ከፍተኛ እውቀት፣ ጊዜና ገንዘብ እንደወጣበት ለመረዳት አይከብደውም። እስከአሁን ካሉት የTap_Tap ጨዋታዎች እጅግ ግዙፉ ነው። እስከአሁን ካየናቸው ፕሮጀክቶች ምርጥ ምርጥ features ኮርጇል። ስለዚህ Varified ከሆነ ወይም አንድ ደረጃ ከፍ ካለ በኋላ ከምንሯሯጥ ከአሁኑ ከአለም ህዝብ ጋር አብረን ብንጀምር መልካም ነው ከሚል ቅን ሀሳብ በመነሳት ነው - ያጋራኋችሁ።

👌ሲጠቃለል
Link ሳጋራ መጀመር አለመጀመር የእናንተ መብት ነው። ከመወሰናችሁ በፊት ራሳችሁ ተጨማሪ መረጃ ሰብስቡ፣

#Musk_Empire

https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero591787031


#Dogs

https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=Dqp6k3WcTZioyheVLqdWHg

#Major

https://t.me/major/start?startapp=591787031
👍3
🔥BLUM ከ Wallet ጋር Connect ማድረግ ተጀምሯል

ያልጀመራቹ በዚህ ሊንክ መጀመር ትችላላቹ

https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_X43dK3QLzR
🎯 All TapSwap Codes!!


1. Watch The First Video.
Code : 739002

2. Watch New Video.
Code : 5

3. Learn What The Ton is.
Code : 548719

4. Watch The First Token Video.
Code : 030072

5. TapSwap Education - What
Code : D57U94

6. New In The Crypto World.
Code : 739551

7. Learn 5 Crypto Terms.
Code : 2614907

8. TapSwap Education.
Code : Hanya Melihat Video.

9. 8 Warren Buffett Rules.
Code : ABENOMICS

10. Fake News and Real News.
Code : G5D73H20

11. Cryptocurrency Worldwide
Code : 3PM71AK03X

12. Cryptocurrency Worldwide
Code : delisting

13. Drop and Rises.
Code : 27F53K9

14. 5 Ways To Make Money
Code : encryption

15. How Learn Money On Crypto
Code : genesis

16. Learn 10 New Crypto Terms
Code : collateral

17. Top 10 Crypto Billionaires 2024
Code : L6SE704V81

18. How Cryptocurrency Works Video ?
Code : fibonacci

19. Meme and Cryptocurrencies
Code : 4D80N74

20. Get Started in Crypto!
Code : TRIBALISM

21. TapSwap : Curious Facts. Top 7 The Most Expensive NFT
Code : F35K90V3

22. What is bitcoin? The SIMPLEST explanation!
Code : liveness

23. Hot Crypto News : Ethereum ETFs - Can They Outshine Bitcoin? Web3 Boom
Code : 5J6OL847G7

24. The Most DANGEROUS crypto scams you SHOULD know about!
Code : RANSOMWARE

25. TapSwap Education: Can You Earn 1 Bitcoin Per Day ? How Bitcoin Mining Work.
Code : 4K7U6E10G7

26. What Are NFTs and Why they cost Millions?
Code : tardigrade

27. TapSwap AMA internal: Launch Dates, Token Conversion, Mining, and Future Featured!
Code : F9L34V5A

28. How Elon Musk impact on crypto?
Code : unbanked

29. Financial Face-Off: Bitcoin Custody vs Bank Accounts | TapSwap Education Video
Code : D5784VHPC377

30. 7 AI Tools That Will Make You Rich!
Code : infinite
👍4
ሶስት ቀን ቀረው

ፒክስል Pixelverse ሊለቀቅ ሶስት ቀን ቀረው። ዛሬ በተለያዩ ማህበራዊ ድህረ-ገፆታቸው እንዳስተዋወቁት በሀሙስ እለት እንደሚለቁ ይፋ አድርገዋል። የዛሬ ሳምንት አንድ ነገር ብዬ ነበር ፖስቱን ወደላይ መመልከት ትችላላችሁ "አብዛኞቹ የምንሰራቸው በዚ ወር መጨረሻ የሚለቀቁ ስለሆነ በርቱ😀"

ታድያ ፒክስል ለየት የሚያደርገው አሁን የሰበሰብነው ኮይን FI ሲሆን በdashboard አገናኝተን ነው ሙሉ ኮይናቸውን ወይንም $PIXFI የሚባለውን የምናገኘው። ከሶስት ቀን በፊት dashboard ማገናኘታቹን እንዳትረሱ። ከታች ባለው ሊንክ ማገናኘት ትችላላችሁ ኢሜል ስለሚያስፈልጋችሁ የሌላችሁ አዲስ ኢሜል ማውጣት ይጠበቅባቹሃል።

https://dashboard.pixelverse.xyz/?ref=rrpinuuple&v=rrpinuuple39316

ሊንኩ ከዘገየ ደጋግማቹ refresh አድረጉት። ኮድ ከጠየቃቹ rrpinuuple ለናንተ የምትጀምሩበት $PIX200 ይሰጣቹሃል።

በማገናኘት ላይ ያስቸገራቹ ነገር ካለ ከአራት ሰአታት በውሃላ ስመለስ ተጨማሪ ምስል የተደገፉ ፅሁፎችን የማጋራቹ ይሆናል። በተያያዘ ጉዳይ ታፕስዋፕ አሁን ያለው የክሪፕቶ ገበያ መውረድ እያጋጠመው ስለሆነ ነበር ሊያዘገዩ አስበው የነበረው Crypto insider እስከ መስከረም ሁሉ ሊቆይ ይችላል የሚል ዘገባ ፅፎ ነበር ነገር ግን ከቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የግድያ ሙከራ በውሃላ ጭማሪ ያሳየ ሲሆን የጀርመን መንግስት ሙሉ በሙሉ ያለውን ቢትኮይን ሲያወጣ አሁን ላይ ከእያንዳንዱ በትንሹ የ $3000 ዶላር ኪሳራ ገጥሞታል። ተጨማሪ የቻይና መንግስት በመጪው ወራት ላይ በክሪፕቶ ላይ ሊጥለው ያሰበው እገዳ የሚፀድቅ ከሆነ ቢትኮይን የምእራቡን አለም ይዞ በአመቱ መጨረሻ እስከ $100 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የመግባት እድል አለው ያኔ ሌሎች ክሪፕቶዎች ዋጋቸው ከሚጠበቀው በላይ ከፍ እንደሚል ይጠበቃል።
👍1
DAILY HAMSTER CHIPPER

D: ⚫️⚫️
E: ⚫️
X: ⚫️⚫️

THIS IS AUTOMATED MESSAGE 🖨
Daily combo

$PIXFI will be listed on major centralized exchanges on July 18th at 12 PM.

Stay tuned for more information about the future of $PIXFI and its many token utilities once it goes live.

ለጀማሪዎች https://t.me/pixelversexyzbot?start=591787031




If you miss this,  AIRDROP ቢቀርባቹ ይሻላል🔥
GG AIRDROP 🔥🔥
51% ALLOCATION FOR AIRDROP 💲💲
FRESH PROJECT 😏

TASK ስሩ ✔️
በየ13 ሰዐት እየገባቹ FARM አድርጉ ✔️


We Are Super Early On this Project
በቅርቡ በጣም Interesting የሆነ Game Add ያደርጋሉ

Early Participant Advantage እንዳለን ተናግረዋል So Focus

https://t.me/getgamestgbot?start=591787031
MANEKI NEKO AIRDROP 🔥🔥

TON SUPPORTED PROJECT 💎💎
FOLLOWED BY xplus 😍
PARTNER WITH catizin 🐱

Account Create አድርጉ ✔️
በየ 8 ሰዐቱ Claim አድርጉ ✔️
Task ስሩ ✔️

100% Verified & Not Viral 🫡


Join here
Gemz, PIxelTap daily combos for July 16