FinTech Frontier
3.57K subscribers
996 photos
58 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
አዲስ airdrope recommendation
Aureus Coin

Main points
መስከረም ላይ list ይደረጋል።

Task ስትሰሩ፣ ሰዎችን refer ስታደርጉ እንዲሁም Tap/Tap በማድረግ የምታገኙት #coin evaluate የሚደረገው ለብቻ ለብቻ ነው።

መስራት የሚቻለው በአንድ ስልክ አንድ አካውንት ብቻ ነው።
የተዘረዘሩትን ታስኮች ለመስራት VPN መጠቀም አለባችሁ።



https://t.me/aureus_coin_bot?start=r_6692ccbf42108
DAILY HAMSTER CHIPPER

1. Letter T: -
2. Letter R: • — •
3. Letter U: • • —
4. Letter S: • • •
5. Letter T: -
TONGIFT ( Join ስታደርጉ $ Gift ታገኛላቹ)

OPEN በሉት
ቴሌግራም እና ትዊትር ላይ ፎሎ አርጋቹ
Reload 🔃 አድርጉት
OPEN በሉት


https://t.me/GetTonGifts_Bot/TonGifts?startapp=o_3Nzue8EIX4JK7FBjCm3S4_591787031
How to Play


What's the goal?

Earn coins, upgrade Musk, compete with players, and invest! AirDrop is coming soon...👀

🔵Earn
Tap the screen to mine coins. You can never have too many!

🔝Improve
Upgrade Musk and his business to increase passive income and boost your level!

📈Profit per hour
Earn for 3 hours while you are not in the game.

👥Friends
Invite friends to develop empires together! You will earn bonuses for invited friends and their achievements in the game.

️Negotiations
Compete with players and win coins!

📋Quests
Complete simple tasks every day and receive rewards!

🏛Stock Exchange
Invest your coins in various funds to achieve super returns! However, remember that you can either make a profit or lose your deposit.



https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero591787031
ስለ Airdrop ማወቅ ያሉባችሁ ነገሮች፣

የፈለገው አሪፍ ፕሮጀክት ይሁን 100% እርግጠኛ መሆን አይቻልም ።

1 - አሪፍ ገንዘብ ሊሰጥ ይችላል ።

2 - ምንም ላይሰጥ ይችላል ።

3 - አሪፍ ነገር አገኛለሁ ተብሎ በጣም ትንሽ ሊሰጥም ይችላል ።


እነዚህ አንድ Airdrop ስትሰሩ ማወቅ ያሉባችሁ ነገሮች ናቸው ።
👍2
🎉 1,000,000 Hamster Kombat Code ።
Daily Cipher answer f

July 14 ( Daily Cipher )
TRUST



◉ — ◉
◉ ◉ —
◉ ◉ ◉
Hamster combat have now started banning accounts that have been using unauthorized ways to gain points
And the long awaited updated seems to be finalizing
👍3
DAILY COMBO HAMSTER KOMBAT
Daily Cipher ...


M: — —
E: •
R: • — •
K: — • —
L: • — • •
E: •
Major

Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ ያሳወቁ ሲሆን ፤ ይህም ኤርድሮፕ እንደሆነ እና የሰበሰባችሁት Star ወደ Token እንደሚቀየር ፤ ክፍያውም በ TonCoin እንደሚሆን በነበራቸው የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም announce አድርገዋል፡፡


ለመጀመር 👉 https://t.me/major/start?startapp=591787031
👎1
Airdrop , Cryptocurrency and Blockchain ጋራ የተያያዘ ነገር የሚትፈልጉ ሰውች ይሄን ቻይናል ተቀላቀሉ

https://t.me/CryptoClub_eth

-አዲስ Airdrops
-Daily Combo
-Daily Alarm
-Airdrop Tips
-Free Ton and Crypto Gifts
Forwarded from FinTech Frontier
TON COIN ይሸለሙ

1 Ton Price is 7 dollars 💵

💯 % እውነተኛ ነው

Minimum withdrawal 0.25 💵 ነው

withdrawal ለማድረግ የ telegram wallet Address Copy አድርጉና አስገቡ


Requirement’s

- በዚህ Link ይግቡ Join እንዳደረጉ Ton Reward ያገኛሉ

- የነሱን Community Channel Join ያድርጉ
-የተለያዩ Tasks አሉ እነሱን ስሩ

PRETON AIRDROP

https://t.me/preton_drop_bot?start=71770563-be55-4f46-9783-4ad3a639ceea
💥Points=RWA NFT=Real money🤑

💥Top partners 👇
  👉 TonKeeper
  👉 Getgems
  👉 OGC
  👉 Wormfare
  👉
Ston.fi (እዚህ ላይ list ይደረጋል)

💥 በሁለት አማራጮች የቀረበ
👉 ያልተገደበ ታፕ-ታፕ እና
👉 በየ 6 ሰዓት claim ማድረግ

💥 በቅርቡ Voucher መስጠት የሚጀምሩ ሲሆን፤ የተሰጣችሁን መሸጥ የምትችሉ ይሆናል 😍


ለመጀመር 👉




Click the link to get started: https://t.me/MMproBump_bot?start=ref_591787031
👍1
Ton Community Major Projectን Recognize አድርገዋል

ለመጀመር 👉 https://t.me/major/start?startapp=591787031
DAILY COMBO HAMSTER KOMBAT
1
ለጀማሪዎች https://t.me/pixelversexyzbot?start=591787031

Don't Forget BLUM is Officially Partner.🤝

If you miss this,  AIRDROP ቢቀርባቹ ይሻላል🔥
PIXELVERSE DAILY COMBO
$PIXFI will be listed on major centralized exchanges on July 18th at 12 PM.

Stay tuned for more information about the future of $PIXFI and its many token utilities once it goes live.

ለጀማሪዎች https://t.me/pixelversexyzbot?start=591787031


Major

https://t.me/major/start?startapp=591787031

If you miss this,  AIRDROP ቢቀርባቹ ይሻላል🔥
#Tap_Tap - ሁለት ቁልፍ ጥያቄዎቻችሁ እና የእኔ ምላሽ (+እይታ)
~~~~
👇#የዓለም_ህዝብ ለምን ወደ #Tap_Tap ይጎርፋል

🙋 ምንም ሚስጥር የለውም፤ ገንዘብ ለማግኘት ነው። ያውም ቀለል ባለ ድካም/እውቀት/ጥረት ገንዘብ ለማግኘት ነው።

ቴሌግራም #የክሪፕቶከረንሲ ስርጭት አዲስ ስትራቴጂ አስተዋውቋል። ይህ መንገድ ለዘርፉ ኤክስፐርቶችና ፕሮግራመሮች ቀላል ወደሀብት መወጣጫ መሰላል እንደሆነ ግልጽ የሆነላቸው ወዲያውኑ ነበር። በዚህ ምክንያት የቴሌግራም ተጠቃሚው ወይም #Tap_Tap የሚያደርገው ህዝብ ለማሰላሰልና ለመምረጥ እንኳን በማይችልበት ብዛት እና ፍጥነት ፕሮጀክቶቻቸውን ይዘው በመጉረፍ ላይ ይገኛሉ። አንዱ ከሌላው ልቆና በልጦ ለመገኘትም የተለያዩ አጓጊ ሽልማቶችና ማራኪ ስትራቴጂዎችን መተግበር ተያይዘውታል። ለዚህም ነው በአንዱ ተደንቀን ሳናበቃ በሌላ አፋችንን በእጃችን የምንይዘው። ለምሳሌ ፈር ቀዳጅ የሆነው #Notcoin በአራት ወራት 35 ሚሊዮን ህዝብ ማሳተፉ ተገርመን ሳናበቃ #Hamster_Kombat ሦስት ወራት ሳይሞላ ከ255 ሚሊዮን በላይ አግበስብሷል:: #Tapswap በአራት ወራት ውስጥ ከ65 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አሳትፏል:: ጭራሽ አሁን የመጡት #Major#Dogs#Musk_Empire የመሳሰሉት ደግሞ በቀናት ውስጥ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ማህበረሰብ እየጎረፈላቸው ነው:: ይደንቃል

👇 ሁሉም #የታፕ_ታፕ ጨዋታዎች ወደገንዘብ ይቀየራሉ
🙋ፈጽሞ ሊሆን አይችልም:: ምክንያቱም ከብዛታቸው አንጻር ሁሉም የሚያስፈልጋቸውን ማህበረሰብ (Community) ያገኛሉ ተብሎ አይጠበቅም:: ወደ ገንዘብነት እስኪቀየር ድረስ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት መዋእለ ንዋይ የሚጠይቅ ከመሆኑም በላይ በቂ የሆነ ማህበረሰብ ባለማግኘት የሚቀጩም ሊኖሩ ይችላሉ::

ነገር ግን በእርግጠኝነት ገንዘብ የሚሆኑም አሉ:: ለምሳሌ #Hamster_Kombat#Tapswap#Blum#Yes#Major#Dogs እንዲሁም እኔ የማልሳተፍባቸው #Cat#Pixel . . . የመሳሰሉት በእርግጠኝነት ወደ Token (ክሪፕቶ) ይቀየራሉ።

በእርግጠኝነት እንድናገር የሚያደርጉኝ ምክንያቶች:-
👌 ከተለያዩ ምንጮችና በተለያዩ መንገዶች ስለፕሮጀክቶቹ ባለቤቶች መንነት ያሰባሰብኳቸው መረጃዎች

👌 ፕሮጀክቱን ለመስራት፣ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ማህበረሰብ ለማሰባሰብ . . . በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ያወጡ መሆናቸው
👉 ለአብነት :-
#Hamster - ፕሮጀክቱን በቡድን የጀመሩት በ2013 እንደሆነ የቡድኑ ሰብሳቢ #http://xn--block-n8v.com/ በሰጠው ቃለ ምልልስ ገልጿል። ለዓመታት ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውንና ገንዘባቸውን አፍስሰውበታል። #Notcoin በቀደደው በር ለመግባትም ጊዜ አልወሰደባቸውም። ለማስታወቂያም ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርገዋል።

#Major - ሰሞኑን ይፋ የሆነው #Major በቀናት ውስጥ በ10 ሚሊዮን የሚቆጠር ማህበረሰብ ለማሰባሰብ በየቀኑ የማይታመን ገንዘብ እያወጣ ነው። በዚህም መሰረት ብዙ #Star ያለውን #Coin በመሰብሰብ ከ1ኛ - 100ኛ ላሉት በድምሩ 770 Toncoin (በዛሬ አማካይ ምንዛሪ $5730 USD) በየቀኑ እየከፈለ ይገኛል። ይሄ ቀላል ኢንቨስትመንት አይደለም። በነገራችን ላይ ፕሮጀክቱ በቀናት ውስጥ #list ለማድረግ ዝግጅት ላይ እንደሆኑ አሳውቀዋል። ይሄን ያህል በየቀኑ እየከፈሉ ብዙ መቀጠል አዋጪ ስለማይሆን የያዙትን ይዘው #list ማድረጋቸው የሚጠበቅ ነው::

👌 #Varified መሆናቸው ሌላው ተጨማሪ ማረጋገጫ ነው። ከዚህ በፊትም እንደገለጽኩት Telegram ላይ Varified መሆን በጣም ከባድ ነው። ቴሌግራም እምነት የሚጥልባቸውን ብቻ ነው Varify የሚያደርገው። (Varified እና Premium ቴሌግራም እንዳይምታታባችሁ)::

በተጨማሪም አብዛኞቹ የቴሌግራምን #Blockchain ለመጠቀም ተፈራርመዋል:: #Toncoin የሰበሰቡ እንዳሉም ይታወቃል::

ስለዚህ Varified ያደረጋቸው፣ Tap ከሚያደርገው ላይ ገንዘብ የወሰዱ (እጥፍ ለማድረግ)፣ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ማህበረሰብ የሰበሰቡ ፕሮጀክቶች #ገንዘብ ባይሆኑ (ቢያጭበረብሩ) ቴሌግራምን በቀጥታና በተዘዋዋሪ ለውድቀት ይዳርገዋል:: የህግ ክሶች ሊገጥሙት ይችላሉ። በርካታ ተጠቃሚ ቴሌግራም መጠቀም ሊያቆም ይላል። አዲሱ ክሪፕቶን ወደ ቴሌግራም #web3 ያመጣበት ስኬታማ ተግባር ይሰናከላል። ሌሎችም በርካታ ተያያዥ ችግሮች ቴሌግራም ላይ ይከተላሉ።

🙋 ባለፕሮጀክቶቹ ከፍተኛ ወጪ አውጥተው በርካታ ህዝብ ሰብስበው የበለጠ የሚጠቀሙት በማጭበርበር ሳይሆን ህግን ጠብቀው ማሽበረሰቡን በመጥቀም ነው። እንዳውም በዚህ መልኩ ቢያጭበረብሩ ቅንጣት ትርፍና ጥቅም አያገኙም። በአንጻሩም ወደገንዘብ በመቀየር #ቢሊዮን ዶላሮችን እንደሚያጋብሱ የዘርፉ ትንተናዎች ያረጋግጣሉ።

እነዚህና ተያያዥ እውነታዎችን ስናሰላ እኔ የማጋራቸው ፕሮጀክቶች ገንዘብ ስለመሆናቸው ቅንጣት የሚያጠራጥር የለም። ዝም ብዬም ሲጀምሩ የማላጋራውም የራሴን መረጃዎች አሰባስቤ በመተንተን ሚዛን የሚደፋ ድምዳሜ ላይ እስክደርስ ድረስ ነው። በዚህ በኩል እኔ. የማጋራቸውን ጨዋታዎች የጀመራችሁ - በእርግጠኝነት አትቆጩም።

በነገራችን ላይ . . .

ሁሉም እንደ #Notcoin እንዳትጠብቁ። ዋጋቸው ከዛ የተሻለ እንደሚኖር ሁሉ ያነሰም ይኖራሉ። በተጨማሪም የደቨሎፐሮች፣ ወደቶክን መቀየሪያ . . . እስከ 50% እና 30% የሚወስዱም ሊኖሩ እንደሚችሉ ከወዲሁ መገንዘብ ይገባል።

በመጨረሻም . . .
ከትናንት ጀምሮ የማጋራው #Musk_Empire ገና መጀመሩ ነው። ወደገንዘብ ስለመቀየሩ ምንም የምሰጣችሁ ሀሳብ የለም። ነገር ግን ማንም #የፕሮግራሚንግ ግንዛቤ ያለው ሰው ፕሮጀክቱ ከፍተኛ እውቀት፣ ጊዜና ገንዘብ እንደወጣበት ለመረዳት አይከብደውም። እስከአሁን ካሉት የTap_Tap ጨዋታዎች እጅግ ግዙፉ ነው። እስከአሁን ካየናቸው ፕሮጀክቶች ምርጥ ምርጥ features ኮርጇል። ስለዚህ Varified ከሆነ ወይም አንድ ደረጃ ከፍ ካለ በኋላ ከምንሯሯጥ ከአሁኑ ከአለም ህዝብ ጋር አብረን ብንጀምር መልካም ነው ከሚል ቅን ሀሳብ በመነሳት ነው - ያጋራኋችሁ።

👌ሲጠቃለል
Link ሳጋራ መጀመር አለመጀመር የእናንተ መብት ነው። ከመወሰናችሁ በፊት ራሳችሁ ተጨማሪ መረጃ ሰብስቡ፣

#Musk_Empire

https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero591787031


#Dogs

https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=Dqp6k3WcTZioyheVLqdWHg

#Major

https://t.me/major/start?startapp=591787031
👍3