Forwarded from Dallol Forex
🚀 30 ቀን የForex Trading Beginners Course
📈 Forex Trading ከዜሮ ጀምረው በነፃ ይማሩ!
ለForex Trading አዲስ ነዎት? እንግዲህ ይህ ኮርስ ለእርስዎ ነው! 🔥
🎯 30 ቀን የተዘጋጀ Beginner Course
በየቀኑ በቀላልና በተግባራዊ መንገድ Forexን ከመሠረቱ ይማሩ።
በኮርሱ ውስጥ፦
✅ Forex ምንድነው?
✅ Currency Pairs እና Market Structure
✅ Candlestick & Chart Analysis
✅ Support & Resistance
✅ Technical Analysis መሠረቶች
✅ Risk Management
✅ Trading Psychology
✅ Entry & Exit Strategies
✅ Demo Trading Practice
✅ የTrading Plan አዘገጃጀት
🎁 ሙሉ በሙሉ በነፃ!
⏳ 30 ቀን ብቻ — ትምህርት + ልምምድ + የተሻለ የTrading መሠረት።
⚠️ Forex trading ከፍተኛ አደጋ ያለው ስለሆነ ትርፍ ዋስትና የለም። ኮርሱ ለትምህርት ዓላማ ብቻ ነው።
📩 ለመጀመር
https://t.me/Dallolforex
#ForexEthiopia #ForexTrading #ForexForBeginners #TradingCourse #LearnForex #ForexEducation #FreeCourse

❤1👍1
Forwarded from FinTech Frontier
እየሰራቹ ነው ?
🔴ስለ ስራው
Wifi የምትጠቀሙ ሰዎች Computer or Mobile ላይ ከፍታቹ ማስቀጥ ብቻ
🍯 Honey gain የምሰሩ ስዎች ማወቅ ያለባቹ ነገሮች ፥
1 ፡ ከስልክ ይልቅ በፒሲ በደምብ mine ያረጋል [ Register ባደረጋቹት email የተለያየ Device ላይ ክፈቱ ]
2 ፡ የጋበዛቹት ሰው withdraw ካረገ ለናንተ 5000 Honey gain ($5) ይሰጣቿል
3 ፡ payout ስታረጉ ወደ crypto exchangeኦች ነው እና 20$ ሲሞላነው የሚወጣው ወይም 20k honey gain ማለት ነው።
4. invite ስታደርጉ 3$ ታገኛላቹ
5፡ እስካሁን ያልጀመራቹ ልጆች ምን እየሰራቹ ነው ቆይ
👉🏾
https://join.honeygain.com/YESAKA7358
የፈጠነ ጀምሩት😍😍

YouTube በቪዲዮ View አቆጣጠር ስርዓት ላይ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል። ከAugust 24, 2026 ጀምሮ ቪዲዮው መጫወት ከጀመረበት ቅጽበት እንደ View ይቆጠራል።
ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር በYouTube ቪዲዮ ላይ እንደ View ለመቆጠር አንድ ሰው ቪዲዮውን ከፍቶ ለተወሰነ ጊዜ (ወደ 30 ሰከንድ ያህል) ማጫወት ይጠበቅበት ነበር።
በዚህ አዲስ አሰራር ቪዲዮውን ከፍቶ በመጀመሪያው ሰከንድ ዘግቶ ቢወጣም 1 View ተብሎ ይቆጠርለታል። ይህም አጠቃላይ የView ቁጥር እንዲጨምር ያደርጋል።
ነገር ግን ይህ የView ቁጥር መጨመር በቀጥታ የገቢ መጨመር ወይም የቪዲዮውን ተደራሽነት ማሳደግ ማለት አይደለም።

❤2
💵 ከተሰራበት በደንብ ይከፍላል !!!
☑️ለመጀመር 👇👇
https://g.cb.click/tIlseO
Tap and get free miner: https://g.cb.click/tIlseO

CT Pool Mining
CT Pool: Mine on any device
Install CT Pool, pick one from 10 coins, and start earning crypto.
📈 የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ገቢ በ2018 በጀት ዓመት 11.2 ቢሊዮን ዶላር ደረሰ
የመንግሥትን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ተከትሎ በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ታሪካዊ ስኬት ማስመዝገቡን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦
የዕቅድ አፈጻጸም፦ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ 9.4 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ 11.2 ቢሊዮን ዶላር በማግኘት የዕቅዱን 119 በመቶ ማሳካት ተችሏል።
በዘርፍ የተገኘ ገቢ፦ የማዕድን ዘርፍ 5.07 ቢሊዮን ዶላር በማስመዝገብ ቀዳሚውን ስፍራ ሲይዝ፤ የግብርና ምርቶች 3.83 ቢሊዮን ዶላር፣ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ 493 ሚሊዮን ዶላር፣ እንዲሁም የኤሌክትሪክና ሌሎች ዘርፎች 425 ሚሊዮን ዶላር አስገኝተዋል።
ለስኬቱ ምክንያት የሆኑት፦ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው፣ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ፣ በሕገ-ወጥ ንግድ ላይ የተደረገ ቁጥጥር፣ የዋጋ ተመን ክለሳ እና የሎጀስቲክስ መሻሻሎች ለውጤቱ በዋናነት ተጠቀሰዋል።

❤1
በ ኢትዮጵያ ብር የምከፍል ስራ ስፈልጉ ለነበራችሁ ይሄ ስራ በ ኢትዮጵያ ገንዘብ መክፈል ጀምሯል
ስራው spin ማረግ ነው spin የምታገኙት task በመስራት እና ሰው በመጋበዝ ነው family
ስራውን ለመጀመር Link 🔗👇👇
I've won $60.512! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY!
https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=MTY5NDM5OTEyMl8x

🤖 ChatGPT የኬንያውያንን ወጣቶች ጉሮሮ ዘጋው! 😂
ለዓመታት የአሜሪካና የአውሮፓ ተማሪዎችን የቤት ሥራ እና Essay በገንዘብ በመጻፍ Freelance ዶላር ሲያፍሱ የነበሩ የኬንያ ወጣቶች፣ አሁን ላይ ሥራቸውን በ #ChatGPT ተነጥቀዋል።
«ተማሪዎቹ ከእኛ ይልቅ AIን በነፃ ማዘዝ መረጡ» ያሉት ወጣቶቹ ፣ አሁን ደግሞ አዲስ ሥራ ጀምረዋል፦ “AI የጻፈውን ጽሑፍ የሰው ልጅ የጻፈው ለማስመሰል ማስተካከል!” 🏃♂️💨
አይ ቴክኖሎጂ... ምን እነሱን ብቻ! 😄
ይህን መረጃ ያጋራው The New York Times ነው!

አልጀርያ ስራ አጥ ለሆኑ ወጣቶቿ ደምሞዝ መክፈል ጀመረች!
የሰሜን አፍሪካዋ ሀገር አልጄሪያ ለዜጎቿ የዘረጋችው አስደናቂ የማህበራዊ ዋስትና እና የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመላው አፍሪካ ከፍተኛ አድናቆትን እያተረፈ ይገኛል።
ሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብቷን እና የኢኮኖሚ አቅሟን ቀጥታ የዜጎቿን ህይወት ለማሻሻል በሚያስችሉ ዘመናዊ ውሳኔዎች ላይ በመመደብ በአፍሪካ አዲስ ምሳሌነቷን እያሳየች ነው።
ሀገሪቷ ስራ ለሌላቸው ወጣቶች በወር 96 ዶላር ድጋፍ ታደርጋለች።
ይህ ድጋፍ ወጣቶች ስራ እስኪያገኙ ድረስ መሰረታዊ ፍላጎቶቻቸውን እንዲሸፍኑ የሚያስችል ሲሆን ከገንዘቡ በተጨማሪ ነፃ የጤና መድህን አገልግሎትም ያካትታል ተብሏል።
በወር ከ 216 ዶላር በታች የሚያገኙ ዜጎች ምንም አይነት የገቢ ግብር እንዳይከፍሉ አድርጋለች።
በተጨማሪም አነስተኛ የደመወዝ ወለል ወደ 170 ዶላር ከፍ በማድረግ የዜጎችን የመግዛት አቅም እንዲሻሻል አድርጋለች።
ከዚህ በተጨማሪም ለህዝቧ በሙሉ ነፃ የኤሌክትሪክ አቅርቦት አረጋግጣለች።
አልጄሪያ ግዙፍ የተፈጥሮ ጋዝ እና የሃይል አቅሟን በመጠቀም 100 በመቶ ለሚጠጉ ዜጎቿ ሙሉ በሙሉ ተራሽ እና ነፃ የሆነ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማድረስ ችላለች።
ይህም በገጠር እና በከተማ የሚኖሩ ዜጎቿ በእኩል መሰረታዊ አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርጓል ነው የተባለው።

Anthropic አዲሱን Fable 5.1 ሞዴል በዝቅተኛ የፕሮሰሲንግ ወጪ ለቀቀ! ⚡️
የ Claude አዘጋጅ የሆነው አንትሮፒክ፣ ከፍተኛ የ AI ሞዴሎች የሚወስዱትን የገንዘብ እና የኃይል ወጪ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀንስ እና የስራ መቆራረጥን የሚያስቀር አዲስ Fable 5.1 የተሰኘ የ AI ሞዴል ክፍት አድርጓል።
SHARE 🚀

አነስተኛ ግብር ከፋዮች በ2018 ካቀረቧቸው አቤቱታዎች 60 በመቶ የሚሆኑት በድጋሚ እንዲታዩ መመለሳቸው ተገለጸ
በበጀት ዓመቱ በፈቃደኝነት የተሰበሰበው ግብር 66 በመቶ ብቻ ነው ተብሏል
በገቢዎች ሚኒስቴር የምሥራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከግብር ከፋዩ ከቀረቡለት 283 አቤቱታዎች ውስጥ፣ 171 ወይም 60 በመቶ የሚሆኑት በድጋሚ እንዲታዩ የተመለሱ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡
ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድን በማስመልከት፣ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ውይይት አድርጓል፡፡
በ2018 በጀት ዓመት ለቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ቀርበው ከታዩ 283 አቤቱታዎች ውስጥ፣ 15 ያህሉ ከ2017 በጀት ዓመት የዞሩ መሆናቸውን የገለጹት

🇪🇹 Ethiopian Savings, Credit & Microfinance Institutions
Looking for savings, credit, or microfinance institutions in Ethiopia?
🏦 Microfinance & Credit Institutions
• Addis Credit & Saving Institution S.C. (ADCSI)
• Amhara Credit & Saving Institution S.C. (ACSI)
• Dedebit Credit & Saving Institution S.C. (DECSI)
• Harbu Microfinance Institution S.C.
• VisionFund Micro Finance Institution S.C.
• Tesfa Microfinance Institution S.C.
• ESHET Microfinance Institution S.C.
• Wasasa Microfinance Institution S.C.
• Metemamen Microfinance Institution S.C.
• Nisir Microfinance Institution S.C.
• Yegna Microfinance S.C.
• Bussa Gonofa Microfinance S.C.
• Digaf Microfinance S.C.
• Dire Dawa Microfinance S.C.
• Afar Microfinance S.C.
🤝 Savings & Credit Cooperatives (SACCOs)
• Tigat SACCO
• Tederash SACCOS Ltd.
• Amigos Saving & Credit Cooperative Society Ltd.
• Lattuu Saving & Credit Cooperative Society
• Life Saving & Credit Cooperative
• Debab Saving & Credit Union
• Temerach SACCOS Ltd.
📢 Follow this channel for more Ethiopian business and financial institution directories.
#Ethiopia #Microfinance #SACCO #Savings #Credit #Finance #BusinessEthiopia #EthiopianBusiness

Oromia Bank S.C. has launched Abba Fardaa, a digital remittance platform making it among the 73 central bank licensed money transfer agencies operating in Ethiopia .
The bank owns and operates the service, which was developed in partnership with Kacha Digital Financial Services S.C., a licensed payment instrument issuer.
Abba Fardaa is available through a mobile application on the App Store and Google Play, as well as Oromia Bank’s website, Telegram and WhatsApp channels.
The platform allows senders to transfer money directly to Ethiopian bank accounts, mobile wallets and merchant networks. It also offers services including “Send for Me,” which allows recipients in Ethiopia to request money from relatives abroad, and “Pay for Me,” which enables payments to merchants on behalf of family members.
Another feature, “Remit with Purpose,” allows customers to direct remittances toward verified expenses such as school fees, medical bills and housing payments.

👍2
Digital Doors, Old Bottlenecks
ESL Launches Digital Customer Self-Service Platform Africa’s Power Demand Is Rising Faster Than Its Grids Jemal, Belayneh face legal challenge over Sectoral Associations Council Leadership Ethiopia Builds National Health Data Network Ethio Telecom Plays It Safe for 2026/27 Ethiopia’s policy machinery was busy in August, even as the political calendar went quiet.
The month brought a rewrite of Addis Ababa’s public procurement system, new rules for foreign residential homeownership, a beneficial ownership register, the rebuilding of the country’s strategic food reserve, and a change that could open cooperative societies to outside capital.