FinTech Frontier
3.63K subscribers
999 photos
62 videos
1.06K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
|| Kenya’s New Crypto Laws: Good or Bad?

​Kenya is officially setting up strict rules for crypto. The government is creating a new framework called the VASP Act to monitor digital assets, split between the Central Bank and the Capital Markets Authority. For a long time, crypto in East Africa was like the Wild West, but those days are officially over.

​On one hand, this is great news because it stops scammers and makes big global investors feel safe enough to bring their money here. It basically builds a legal bridge between
traditional banks and the crypto world.

​But on the other hand, the new rules might be way too heavy for local tech builders. The high license fees and intense paperwork could easily crush small startups and young developers before they even get a chance to grow. It’s a classic double-edged sword protecting the people, but accidentally hurting innovation.

#Web3Kenya #CryptoRegulation #VASP #FintechAfrica
1
🏦የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አዲስ Cbe connect የተባለው multi-currency wallet አስተዋውቋል

በዚህ wallet ላይ ብርም dollarም በአንድ ላይ ማስቀመጥ የምችሉበት አሪፍ አፕ ነው።

💵Dollar ከmaster cardቹ ወይም ከተለያዩ የforex ምንዛሬ ካላቸው ተቋማቶች ማስላክ ትችላላቹ እና በዚህ wallet እንደፈለጋቹ መቀበል እና መላክ ትችላላቹ።

በኢትዮጲያ የመጀመሪያውን multi-currency wallet ንግድ ባንክ ማስተዋወቅ ችለዋል እነዚህ አዳዲስ ለውጦች ለሀገራችን ስልጣኔ አሪፍ አስተዋፆ ይኖራቸዋል።

SHARE 🚀
👍51
የኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ በከፍተኛ የዲጂታል ሽግግር (Digital Transformation) እና ውድድር ውስጥ ይገኛል። በዚህ አዲስ ምህዳር ውስጥ ግንባር ቀደም መሪዎች ሊረዱት የሚገባ አንድ መራራ እውነታ አለ፦ In Fintech, you either deliver flawlessly or you become obsolete. There is no middle ground.

የዲጂታል ዘመን ደንበኛ "ታገሱኝ" የሚል ማባበያን አይቀበልም፤ ምክንያቱም ስልኩ ላይ ሌሎች አማራጮች ሞልተዋል።

የባንኮቻችን የዲጂታል ስትራቴጂ ሊያተኩርባቸው የሚገቡ 3 ወሳኝ ምሶሶዎች፦

1. Zero Tolerance for Downtime፦ ከሌላ አገልግሎት በተለየ፣ በፋይናንስ ላይ የሚፈጠር መዘግየት በደንበኛው ላይ ቀጥተኛ የፍርሃት እና የስጋት ስሜት ይፈጥራል። በአንድ መተግበሪያ ላይ የሚሽከረከር "Loading..." ምልክት፣ የደንበኛን አመታት እምነት በሰከንዶች ውስጥ ሊያጠፋ ይችላል።

2. የደንበኛ ታማኝነት ገደብ (The Fragility of Customer Loyalty)፦ በአሁኑ የፊንቴክ ገበያ ደንበኛ ለአንድ ባንክ ያለው ታማኝነት የሚለካው በሲስተሙ የመጨረሻ ብቃት (Last-mile efficiency) ነው።መተግበሪያው ለደቂቃዎች ካልሰራ፣ ደንበኛው በሰከንዶች ውስጥ ሌላ አማራጭ መሞከሩ አይቀሬ ነው።

3. ፍጥነት እንደ ዋነኛ የውድድር መስፈርት (Speed as a Core Metric)፦ ቴክኖሎጂን ማምጣት ብቻውን በቂ አይደለም። ያ ቴክኖሎጂ ፈጣን (Instant) እና ደህንነቱ የተጠበቀ መሆን አለበት።

በመሰረቱ በባንኪንግ ሴክተር ዲጂታላይዜሽን ማለት ከተጠቃሚው ፍላጎት ቀድሞ መገኘት ማለት ነው። ባንኮቻችን ከምንም በላይ በRobust Infrastructure፣ በCybersecurity እና በCustomer Experience (CX) ላይ በቢሊዮኖች ኢንቨስት ማድረግ ያለባቸው ለዚህ ነው።

ገበያው የፈጣኖች፣ የአስተማማኞች እና የማይቆራረጡ ሲስተሞች ባለቤቶች ብቻ ነው።
2
[የእማማ ፈገግታ - አዲስ ለስላሳ እና ተወዳጅ የህፃናት መዝሙር]

የእናትን ንጹህ ፍቅር፣ እንክብካቤ እና ውብ ፈገግታ በህፃናት አንደበት የሚያወድስ አዲስ እና ኦሪጅናል የህፃናት ዜማ። ህፃናት በቀላሉ እንዲረዱት፣ አብረውት እንዲዘምሩ እና እንዲጨበጭቡ ተደርጎ በተለየ የሙዚቃ ስልት የተዘጋጀ።

ለልጆችዎ በማሳየት የእናትነት ፍቅርን እና ክብርን በውስጣቸው ያሳድጉ! ቪዲዮውን ከወደዱት ለሌሎች እናቶች እና ህፃናት እንዲደርስ Like፣ Share እና Subscribe ማድረግ እንዳይረሱ!


የእማማ ፈገግታ (የእናት ፍቅር የህፃናት ዜማ) | Amharic Kids Song about Mother's Love
https://youtu.be/cReAc4bb-oE
Telegram wallet 💳

Notice on ETB trading in P2P Market


Due to regulatory requirements, P2P Market trading with Ethiopian Birr (ETB) will be discontinued on 2 June, 2026. Consequently, all active P2P advertisements involving ETB will be removed, and no new advertisements can be posted from this date.

To ensure a smooth transition, any trades started before the deadline can be completed as normal. Our support team will also remain available to handle all active appeals and disputes until they are fully resolved.

All other Crypto Wallet services remain operational, and your funds remain secure and accessible.

We appreciate your understanding and patience as we continue to align our services with applicable regulatory requirements.
Forwarded from FinTech Frontier
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስልካቹን ማትሰሩበት ከሆነ ሽጡት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏


ይሄ ሁሉ ያለ ምንም Skills ሰዎችን Invite በማድረግ , Task በመስራት , Game በመጫወት $ የምሰሩበትበነው

1. Taka App [ 8$,30,50, 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/bzN2m4

2. Baat App [ 10$- 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/5Y58CW

3. Gmail Farm [ 20$-100$ plus ]

https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031

4. hifami App [ 10$ -40$]

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

5. Me pass [ 50$ -100$ plus ]

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

6. Honeygain [ 20$ -100$ plus ]

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

7. Buzzer App [ 10$ - 50$ plus ]

Link

8. TIME BUCKS [ 3$-400$ ]

https://timebucks.com/?refID=228092479

🔴Notice

- Verification የሚጠይቁትን Verification መጨረስ አለባቹ።

ብዙ ሰው ችግሩ Link click ስላደረገ ክፍያ የሚከፈለው ሚመሰለው አለ እንደዛ ሚባል ነገር የለም ያለውን Task መጨረስ አለባቹ


በ online ያለ ምንም Investment $ ሚሰራበት channel ይቀላቀሉ

https://t.me/FrontierFinTech
ዩቱዩብ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) በሚሰሩ ቪዲዮዎች ላይ ዘመቻ ከፈተ!

የዓለም ትልቁ የቪዲዮ ማጋሪያ ፕላትፎርም የሆነው ዩቱዩብ (YouTube)፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም በArtificial Intelligence (AI) አማካኝነት በብዛት የሚመረቱ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ በርካታ ቻናሎችን ሙሉ በሙሉ መሰረዝ መጀመሩ ተሰማ።

እንደ አዳዲስ መረጃዎች ዘገባ፣ ከመድረኩ የተሰረዙት እነዚህ ቻናሎች ከመዘጋታቸው በፊት በአጠቃላይ ከ4.7 ቢሊዮን በላይ እይታዎችን (Views) ማሰባሰብ ችለው ነበር።

🛑 ዋናው ምክንያት ምንድን ነው?

እነዚህ ቻናሎች ያለምንም የሰው ልጅ ተሳትፎ፣ በኮምፒውተር ፕሮግራሞች ብቻ በጅምላ የሚሰሩ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ነበሩ። ዩቱዩብ ይህንን ጠንከር ያለ እርምጃ የወሰደው ተጠቃሚዎችን የሚያሳስቱና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል፣ ጥራታቸውን ያልጠበቁና ሰዎችን የሚያሰለቹ ይዘቶችን ለመቀነስ እንዲሁም የማህበራዊ ሚዲያውን ታማኝነት እና ትክክለኛነት ለመጠበቅ በማሰብ እንደሆነ ታውቋል።

በአሁኑ ጊዜ የAI መተግበሪያዎች እጅግ በጣም ፈጣን እና ቀላል በሆነ መንገድ በሺዎች የሚቆጠሩ ቪዲዮዎችን በደቂቃዎች ውስጥ ለመፍጠር ያስችላሉ። ይህ ሁኔታ ደግሞ እንደ ዩቱዩብ ላሉ ትልልቅ የቴክኖሎጂ ተቋማት አዲስ ፈጠራን ከመደገፍ እና የሰዎችን እምነት በአግባቡ ከማስጠበቅ አንፃር ትልቅ የባላንስ ፈተና ሆኖባቸዋል።

የእርስዎ አስተያየት ምንድን ነው? 🤔
በAI የሚመረቱ ይዘቶች በኢንተርኔት ላይ አዳዲስ ፈጠራዎችን እያገዙ ነው ወይስ ድሩን በጥራት አልባ ቪዲዮዎች እያጨናነቁት? ሃሳብዎን ያካፍሉን!
6👍1
ግንቦት 27/2018

ማንኛውም ደረሰኝ ሳይቆርጥ የተገበያየ አካል በወንጀል እስከመጠየቅ የሚያደርሰው የተሻሻለው የታክስ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀረበ፡፡

ረቂቁ የታክስ ማጭበርበርን ለመከላከል ለ10 ዓመታት ወደኋላ በመሄድ ሂሳቡን በመመርመር ወይም ሂሳብ ኦዲት በማድረግ ተጨማሪ ግብር ማስከፈልን ለገቢ ሰብሳቢው የሚፈቅድ ነው፡፡

ዛሬ ለምክር ቤቱ የቀረበው ረቂቅ የግብር አስተዳደር አዋጅ በተለይ ደረሰኝ ባለመቁረጥ የሚደረግ ግብይት ላይ ከፍ ያለ ቅጣትን የሚያስከትሉ አንቀፆችን የያዘ ነው፡፡

ማንኛውም ሰው ህጋዊ ደረሰኝ ያልሰጠ እንደሆነ በእያንዳንዱ ባልሰጠው ደረሰኝ ልክ 100 ሺህ ብር አስተዳደራዊ ቅጣት በገንዘብ ይቀጣል ይላል የማሻሽያ አዋጁ ማብራሪያ፡፡

በተጨማሪ ይሄንኑ አስተዳደራዊ ቅጣት በዓመት ሁለት ጊዜ የተቀጣ እንደሆነ እና ሆን ብሎ ድርጊቱን መፈፀሙን ከቀጠለ ድርጊቱ እንደ ወንጀል ጥፋት ተቀጥሮ በወንጀል የሚያስጠይቅ መሆኑም ተብራርቷል፡፡

በተጠቀሰው ድርጊት የድርጅት ስራ አስኪያጅ በግል በወንጀል ተጠያቂ የሚሆነው በወንጀሉ ተግባር ተባባሪ ከሆነ ወይንም ደረሰኝ ያለመስጠትን መከላከል የሚያስችል የቁጥጥር ሥርዓት ያልዘረጋ ከሆነ እንዲሆንም ተደንግጓል፡፡

በሌላ በኩል አንድ ግብር ከፋይ ግብር ከከፈለ በኋላ በ10 አመት ጊዜ ውስጥ በማንኛው ጊዜ እንደገና ሂሳቡ ተመርምሮ ወይም በኦዲት ተጨማሪ ግብር ሊጠየቅ ይችላል ይላል የረቂቅ አዋጁ ማብራሪያ፡፡

ይህም በ10 ዓመት የተገደበው በኢትዮጵያ የንግድ ህግና የሂሳብ አያያዝ ህጎች መሰረት የሂሳብ ሰነዶች ተጠብቀው መቆየት ያለባቸው ለ10 ዓመታት ብቻ በመሆኑ ነው ተብሏል፡፡

ሌላው የታክስ አስተዳደር አዋጁ ማሻሻያ የያዘው አዲስ ነገር በታክስ ባለስልጣኑ እና በታክስ ከፋዩ መካከል የሚፈጠርን አለመግባባት መፍቻ ዘዴን ይመለከታል፡፡

ከዚህ ቀደም በነበረው ህግ ግብር ከፋዮች የተጣለባቸውን ግብር ተገቢ አይደለም ብለው ባመኑ ጊዜ መፍትሄ ፍለጋ በታክስ አስተዳደሩ ስር ለተቋቋመ የቅሬታ ሰሚ ፣ ለግብር ይግባኝ ኮሚሽን እና የህግ ትርጉምን በተመለከተ በየደረጃው ባሉ ፍርድ ቤቶች እንዲመለከቱት የሚያስችል ስርዓት ነበር፡፡

ይህን ለማድረግ ግን ግብር ከፋዮች ቅድሚያ የተወሰነባቸውን ግብር ከ50 እስከ 75 በመቶ መክፈልም ይጠበቅባቸው ነበር፡፡

ያም ሆኖ መፍትሄ ለማግኘት ረዥም ጊዜ ሊወስድ እንደሚችል በማብራሪያው ተጠቅሷል፡፡

በተሻሻለውና በረቂቅ ደረጃ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በቀረበው የታክስ አስተዳደር አዋጅ የተጠቀሰው አሰራር እንዳለ ሆኖ በአጭር ጊዜ አለመግባባቶችን ለመፍታት ያግዛል የተባለ የገለልተኛ አስማሚን አሰራር ስራ ላይ ያውላል ተብለዋል፡፡

ይህም አዲስ “የመስማማት ሥርዓት” በሚል አዋጁ እንዲዘረጋ በሚፈቅደው ገለልተኛ አስማሚ ግብር ከፋዩን እና ግብር ሰብሳቢውን በሚስጥራዊነት መርህዎች ጭምር የሚያስማማበት ሥርዓት ነው ተብሏል፡፡
2
$1.75 trillion wiped out from the US stock market today.

$130,000,000,000 wiped out from the crypto market cap.
1
TON ስሙን ወደ Gram Officially ቀይሮዋል እና ለዚም የ TON ሽልማት እየሰጠ ይገኛል

Step 1
https://t.me/gramevents_bot?startapp=ref_200322

Step 2
Join Gram channel

Done
BingX P2P በ Ethiopia ብር እየሰራ ነው የምትፈልጉ ሰዎች ተጠቀሙ

https://bingxdao.com/invite/HKPW7Z/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተለቀቀ 🤜💥💥

TX WALLET 🔥
Per Refer ወደ 2$+ ነው ሚሰጣችሁ Token እንዳገኛችሁ Mexc ላይ መሸጥ ትችላላችሁ🙌

አሰራር፦👇

- በመጀመሪያ Download App


https://app.tx.market/r?ref=H1DrKfsIk1RyrwXozFOJnRLCpiH2

Refferal Code 🫴Copy አርጋችሁ አስገቡ

H1DrKfsIk1RyrwXozFOJnRLCpiH2

- በEmail Register አድርጉ
- Referral Code አስገቡ ( ግዴታ ነው)
- Complete KYC  (verify አድርጉ በ national id )
- Reward በ24 ሰዓታት ውስጥ distribute ይደረጋል።
- 2 ዶላሩን ማውጣት ትችላልቹ

ማሳሰብያ:
Refferal Code ካልተጠቀማችሁ 2$ Reward አይሰጣችሁም so ግዴታ ነው መጠቀም
🚀 GPT-5.6 በቅርቡ? OpenAI እና Google DeepMind በአዲስ AI ሞዴሎች ላይ እየተፎካከሩ ነው! 🤖

በወጡ መረጃዎች መሠረት፣ OpenAI በሐምሌ 1–3 (July 7–9) መካከል GPT-5.6 ለማስተዋወቅ እየተዘጋጀ ሲሆን፣ ከፍተኛ ዕድል ያለው ቀን ሐምሌ 1 (July 7) እንደሆነ ተጠቁሟል።

ከሚጠበቁት ለውጦች መካከል፦
• የPlan Limits ገደቦች ይበልጥ ሰፊ እና ለጋስ ይሆናሉ።
• በአሠራር ቅልጥፍና (Efficiency) ላይ ትልቅ ማሻሻያዎች ተደርገዋል።
• ከመለቀቁ በፊት ተጨማሪ የደኅንነት ሙከራዎች እየተካሄዱ ነው።

🔷 በሌላ በኩል፣ Google DeepMind ተጨማሪ የPretraining ሂደቶችን ካጠናቀቀ በኋላ Gemini 3.5 Proን በሐምሌ 10 (July 17) በጊዜያዊ መርሐ ግብር ለመልቀቅ እየተዘጋጀ ነው።

🖼 በተጨማሪም፣ ከአዲሱ መሠረት (Base Model) ላይ የተገነባው እና GPT-Image 1 ጋር ይወዳደራል ተብሎ የሚጠበቀው Nano Banana Pro የምስል ማመንጫ ሞዴል ላይም ሥራ በፍጥነት እየተካሄደ ነው።

⚠️ ማስታወሻ: እነዚህ ቀናት እና ዝርዝሮች በአሁኑ ጊዜ ያልተረጋገጡ ሪፖርቶችን የተመሰረቱ ናቸው፤ OpenAI ወይም Google DeepMind በይፋ እስካሁን አላረጋገጡም።

SHARE 🚀
2👍1
Welcome to Ethio Kids Hub — a fun and educational channel for Ethiopian kids and teenagers!
Enjoy cartoons, learning videos, stories, games, challenges, songs, and family-friendly entertainment every week.
Subscribe and join the Ethio Kids family!



የጥርስ ንጽህና ትምህርት ለህፃናት | Kids dental care

https://youtu.be/ujMkgPR3zWs

Yaa Ijoollee - Animated Oromo Children's Song | Ethio Kids Hub


https://youtu.be/P6bnlEF9ZgE

የእማማ ፈገግታ (የእናት ፍቅር የህፃናት ዜማ) | Amharic Kids Song about Mother's Love

https://youtu.be/cReAc4bb-oE

የልጆች የእግር ኳስ ዘፈን | Kids Football Song in Amharic

https://youtu.be/r8z0WNBnotE
1
Forwarded from Ethio Jobs Hub
ሌላኛው ብር እየተሰራበት ያለ Application Baat live ይባላል

ብር ሚሰራበት መንገድ

🔴invite friends
🔴live
🔴game and gift

Verification complete
Mic 🎤 on

Make Money

Make Money
https://os8.me/34rSWH

Code - 589406971
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመጀመር

https://os8.me/34rSWH

Download and Verify your account
1
🚀 30 Powerful AI Tools for Education (2026) 🎓🤖

Transform learning, teaching, research, and productivity with these amazing AI tools!

📚 AI Learning & Study Tools

ChatGPT – https://chat.openai.com
Google Gemini – https://gemini.google.com
Claude – https://claude.ai
Microsoft Copilot – https://copilot.microsoft.com
Perplexity AI – https://www.perplexity.ai
Khanmigo – https://www.khanmigo.ai
Quizlet AI – https://quizlet.com
NotebookLM – https://notebooklm.google.com

✍️ Writing & Language Tools
9. Grammarly – https://www.grammarly.com
10. QuillBot – https://quillbot.com
11. Wordtune – https://www.wordtune.com
12. Duolingo Max – https://www.duolingo.com

🔬 Research & Academic Tools
13. Elicit – https://elicit.com
14. Consensus – https://consensus.app
15. Scite – https://scite.ai

Math & Science Tools
16. Wolfram Alpha – https://www.wolframalpha.com
17. Photomath – https://photomath.com
18. Mathway – https://www.mathway.com

🎨 Content Creation & Presentation
19. Canva AI – https://www.canva.com
20. Gamma – https://gamma.app
21. Beautiful.aihttps://www.beautiful.ai
22. Synthesia – https://www.synthesia.io
23. Pictory – https://pictory.ai

👩‍🏫 Teacher & Classroom AI
24. MagicSchool AI – https://www.magicschool.ai
25. Eduaide.AIhttps://www.eduaide.ai
26. Curipod – https://curipod.com

💻 Coding & Productivity
27. GitHub Copilot – https://github.com/features/copilot
28. Replit AI – https://replit.com
29. Otter.aihttps://otter.ai
30. Notion AI – https://www.notion.com/product/ai

🌟 AI is changing education — making learning more personalized, creative, and accessible.

#AI #ArtificialIntelligence #EdTech #EducationTechnology #Teachers #Students #DigitalLearning #FutureOfEducation #AITools
2
🎬 30 AI Tools for Video Editing & Content Creation (2026) 🚀🤖

Create stunning videos, edit faster, generate content, and grow your digital presence with these powerful AI tools!

🎥 AI Video Generation & Editing

Runway AI – https://runwayml.com
AI video generation, effects, background removal
Pika – https://pika.art
Text-to-video and creative AI effects
Synthesia – https://www.synthesia.io
AI avatar videos and presentations
HeyGen – https://www.heygen.com
AI avatars, translation, and video creation
InVideo AI – https://invideo.io
Turn ideas into complete videos
Pictory – https://pictory.ai
Convert scripts and articles into videos
Lumen5 – https://lumen5.com
Social media video creation
VEED AI – https://www.veed.io
Online editing, subtitles, AI tools
CapCut AI – https://www.capcut.com
Short videos, effects, captions, templates
Descript – https://www.descript.com
Edit videos like documents with AI

🎙️ Voice, Audio & Avatar Tools
11. ElevenLabs – https://elevenlabs.io
AI voice generation

Murf AI – https://murf.ai
AI voiceovers
PlayHT – https://play.ht
Realistic AI voices
Adobe Podcast AI – https://podcast.adobe.com
Audio enhancement and cleanup
OpusClip – https://www.opus.pro
Turn long videos into short clips

🎨 Design & Creative Content
16. Canva AI – https://www.canva.com
Graphics, videos, thumbnails, presentations

Adobe Firefly – https://firefly.adobe.com
AI images and creative effects
Adobe Premiere Pro AI – https://www.adobe.com/products/premiere.html
Professional AI video editing
DaVinci Resolve AI – https://www.blackmagicdesign.com/products/davinciresolve
Advanced editing and AI features
Final Cut Pro – https://www.apple.com/final-cut-pro
Professional video editing

📱 Social Media Content Creation
21. VEED.IOhttps://www.veed.io
22. Kapwing AI – https://www.kapwing.com
23. Simplified AI – https://simplified.com
24. Predis.aihttps://predis.ai
25. Designs.aihttps://designs.ai

📝 Script, Ideas & Content Writing
26. ChatGPT – https://chat.openai.com
Scripts, ideas, captions, storytelling

Jasper AI – https://www.jasper.ai
Marketing content creation
Copy.aihttps://www.copy.ai
Social media copy and campaigns
Notion AI – https://www.notion.com/product/ai
Planning and organizing content
Grammarly AI – https://www.grammarly.com
Writing improvement and editing

🔥 Create faster. Edit smarter. Publish better.

#AI #VideoEditing #ContentCreation #AIVideo #CreatorTools #YouTubeCreators #SocialMediaMarketing #EdTech #DigitalCreator
1