FinTech Frontier
3.63K subscribers
999 photos
62 videos
1.06K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
አሁንም አሁንም አሁንም አሁንም ደጋግሜ ልንገራቹ Online ስራ ትኩረት አድርጉ ለምን ካላቹ ?

🔴 ጊዜ እራሱ ያስገድዳል
🔴 የጊዜ ነፃነት
🔴 የገንዘብ ነፃነት
🔴 የ Internet የስራ አለምን መላመድ
🔴 በትርፍ ጊዜ እና እንደ ቋሚ ስራ መስራት መቻሉ

እነዚን ስራ ብትሰራ ቀላል የሚይባል ብር ታገኛላቹ

1. Taka App [ 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/bzN2m4

2. Baat App [ 10$- 100$ እና ከዛ በላይ ]

Make Money
https://os8.me/5Y58CW

3. Gmail Farm [ 20$-100$ plus ]

https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031

4. hifami App [ 10$ -40$]

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

5. Me pass [ 50$ -100$ plus ]

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

6. Honeygain [ 20$ -100$ plus ]

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

7. Buzzer App [ 10$ - 50$ plus ]

Link

🔴Notice

- Verification የሚጠይቁትን Verification መጨረስ አለባቹ።

ብዙ ሰው ችግሩ Link click ስላደረገ ክፍያ የሚከፈለው ሚመሰለው አለ እንደዛ ሚባል ነገር የለም ያለውን Task መጨረስ አለባቹ


በ online ያለ ምንም Investment $ ሚሰራበት channel ይቀላቀሉ

https://t.me/FrontierFinTech
1
ስትሰሩ ለነበራቹ እንኳን ደስአላቹ 1Mec 7.90$ ደርሷል

Guys ይሄ Project በጣም ትልቅ ነው በደንብ ስሩ [ Addis Ababa ላይ Office ከፍተዋል ]

1Mec በቅርብ 200$ ይገባል

አሁንም መስራት የምትፈልጉ መስራት ትችላላቹ


Verification ካለጨረሳቹ 1 Mec or 7$ መግኘት አትችሉም


https://i.mec.me/?c=ujhpgdk1


Verification ለመጨረስ ካለገባቹ ይሄን Video ይመለከቱ

Video -👇👇

https://t.me/FrontierFinTech/1581

Mec ያላቹ መሸጥ የምትፈልጉ እኛ እንገዛለን

Stake ላይ ሳይሆን Account Balance ያላቹ Inbox
https://t.me/Teamsupport2022
እስከ ነገ 0.3$ ሆኗል
Instant 0.30$ USDC Claim🔥

✔️ App Link : 👇👇👇

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

✔️Instant 0.30$ Per Refer 0.30$
✔️Instant 0.05$ Every 1 min when streaming
✔️Daily Login 0.30$ USDC 🗓
✔️ Minimum withdrawal 0.1$
binance አዲስ ማሻሻያ አድርጓል እሱም ለሰው ወይም ወደ ሌላ ቦታ usdt ስትልኩ minimum withdrawal ወደ 5$ ዝቅ አድርገዋል በሁሉም Network .....

ከዚህ በፊት binance ተጠቅማችሁ በAddress  አማካኝነት ገንዘብ ለመላክ minimum 10$ ነበረ ሚያስፈልገው
1 ሰው = 0.3$  ቀጥታ ስትገቡ በነፃ አውጡ
10 ሰው  = 3$  Just  10 ዶላር ስሩ

Hi Fami በሚባለው Application አንዴት ገንዘብ መስራት ታውቃላችሁ 💸💸💸

ያልጀመራችሁም ጀምሩ ግዜ አታባክኑ  ለዛሬ ብቻ 0.3 አድርገውታል Multiple Account ስሩ

ከታች ባለው Link አፕልኬሽኑን Download እያደረጋችሁ በ Email Sign up ማድረግ ነው ሌላ ምንም የሚከብድ ነገር የለም 😘 ከዛ የመጀመሪያ 

አፕልኬሽኑን Download እንዳደረጋችሁ $0.3 ይሰጣችዋል እሱን ቀጥታ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ አንድ ሰው ስትጋብዙም $0.3 ይሰጣችዋል እሱንም በፈለጋችሁበት ጊዜ ማውጣት ትችላላችሁ።

ይሄን Application Download ማድረግ ከፈለጋችሁ 👉

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC


ነክታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ።
2
#በነፃ 🚨 $1K Instant Fund Gift 🚨

Funding Pips is currently offering a $1,000 Instant Funded Account giveaway.

Login to your dashboard now and follow the steps to claim your spot.

This offer is limited to the first 20,000 eligible traders.

Be Fast!

ፍጠኑ በነፃ ነው


https://app.fundingpips.com/register?ref=18940659
ቲክ ቶክ ከኢትዮጵያ 1,820,961 ቪዲዮዎችን ማጥፋቱን ገለፀ፡፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተቋም የሆነው ቲክ ቶክ የ2025 አራተኛ ሩብ አመት ሪፖርቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን በዚህም ደንብ በመተላለፍ ያጠፋቸውን ቪዲዮዎች ብዛት ገልጿል፡፡ በመላው አለም ከኦክቶበር ወር እስከ ዲሴምበር ወር ድረስ ከ175 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ማጥፋቱን የጠቀሰው ቲክ ቶክ ከዚህ ውስጥ 1,820,961 ያህሉ የኢትዮጵያዊያን መሆኑን አስታውቋል፡፡

ከዚህ ቀደም ይፋ ባደረገው የ3ተኛው ሩብ አመት ሪፖርት ላይ ከኢትዮጵያ ከ3 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ማጥፋቱን ማስታወቁ የሚታወስ ነው፡፡ ዛሬ ይፋ በሆነው የ4ተኛው ሩብ አመት ሪፖርቱ ከፍተኛ መጠን ያለው ቪዲዮ ያጠፋው ከአሜሪካ መሆኑን ገልፆ ብዛታቸውም ከ10 ሚሊዮን እንደሚበልጥ አስረድቷል፡፡ ከኢትዮጵየ ጎረቤት አገራት መካከል ከኬንያ 820 ሺህ ቪዲዮ፣ ከሱዳን 1 ነጥብ አራት ሚሊዮንና ከሱማሊያ 973 ሺህ ቪዲዮ ማጥፋቱን ሪፖርቱ ጨምሮ ገልጿል፡፡
አዲስ ስራ

📌Video በማየት
📌Task በመስራት


ከ $108 Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት💸
⚡️ገራሚ App ነው 👊

💵ልክ ስትመዘገቡ Spin $3 Reward ይሰጣቹሀል Spin ያደረጋችሁት ዝቅተኛ ማውጣት የሚቻለው $6 ነው ✔️

💵

Get Free Spin $3 Code👇

🔗App Link 👇

https://h5.rechoshare.com/invite/rubyHunter-01/?ic=UUN5G66



ተጨማሪ ስራ እንዳመጣ  ከፈለጋችሁ በReaction👍አሳውቁኝ👍
1🔥1
ስታንዳርድ ቻርተርድ ሰራተኞቼን በ AI እየተካዋቸው ነው አለ

#Ethiopia | ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ተቋም ስታንዳርድ ቻርተርድ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በስፋት መጠቀም መጀመሩን ተከትሎ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞቹን ከሥራ ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ።

ታዋቂው የብሪታንያ ባንክ ስታንዳርድ ቻርተርድ የቴክኖሎጂ ሽግግርንና ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በሥራው ላይ በስፋት ለማስተዋወቅ በወሰደው እርምጃ በሺዎች የሚቆጠሩ የሥራ መደቦችን ሊቀንስ መሆኑን አስታውቋል።

ኩባንያው የሥራ ክንውኖችን ይበልጥ ለማቀላጠፍና ወጪዎችን ለመቀነስ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂዎችን በስፋት ተግባራዊ እያደረገ ሲሆን ይህ አዲስ አቅጣጫ ግን ብዙ ሠራተኞችን የመቀነስ ውሳኔ አስከትሏል።

#AI #labor #new #global #crisis
እነዚህን ሊንኮች በመጠቀም national ID ከባንክ አካዎንታችሁ ጋር አገናኙት በጣም ቀላል ነው

1. CBE ~ https://cbefayda.cbe.com.et/
2. CBO ~ https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization
3. Bank of Abyssinia ~ https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect

4. Awash Bank ~ https://fayda.awashbank.com/en

5. Hijra Bank ~ https://apps.hijradigital.com/fayda/v2/acctVerf

6. Siinqee Bank ~ https://fayda.siinqeebank.com:7443/

7. Oromia Bank ~
https://share.google/GUWsaxoIAESFRp2hM

8. Dashen Bank ~ https://dashensuperapp.com/dashen-fayda

9. Wegagen Bank ~ https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization

10. Rammis Bank
~ fayda.rammisbank.et https://share.google/plT5HzQvm1tv8UNXv

11. Bunna Bank
~Bunna Bank S.C https://share.google/A0hUwRAMgdnLtlbzo

12. Hibret Bank
~ Hibir KYC https://share.google/i51ZxAdL9Un0akwdQ

13. Zamzam Bank
~ Zamzam Bank Self Care https://share.google/xGGSSeRFdT1CIbhNy

14. Zemen Bank
~ Zemen Bank - Fayda Harmonization Public Portal https://share.google/suZir106gcgnGBmq0

15.Tsehay Bank
~Tsehay Bank - Secure Authentication https://share.google/kth9Jhv6ZUYBkjplw

16. Nib International Bank
~ Nib-Fayda Harmonization https://share.google/L5ZLh3L8fejwRZuwz

17. Goh Betoch Bank
~ Goh Betoch Bank- National Id https://share.google/ctaQjZ5hn9oM14V8v

18. Enat Bank
~ Link Fayda ID - Bank Account Entry https://share.google/ylkI3uBltBHjEfQDT

19. Development Bank of Ethiopia
~ DBE-National ID https://share.google/rJZuO1Pgr89iRk78y

20. Anbesa Bank
~Fayda Account Harmonization https://share.google/TZRz6F7D1vyh0drad

21. Ahadu Bank
~ Welcome | Ahadu Bank - Ahadu Fayda https://share.google/AWGS37Dz6lBUjnpc9

22. Addis International Bank
~Home - FaydaOnline https://share.google/VvAB1Q3Ptz5BMeHzg

23. Abay Bank
~ Abay Bank KYC Verification https://share.google/w8Vbv2NE8iKEFmaoG

24. Sidama Bank
~ Sidama Bank – Fayda Harmonization https://share.google/761CzPTAIDMgDZfq7

25. Tsedey Bank
~ Tsedey Bank – Fayda Harmonization https://share.google/sTOqWWmX7Q9mfREKN

26. Amhara Bank
~ ABa Fayda Integration System https://share.google/Vv4h7sacieT0EIrXA

27. Berhan Bank
~Source: nationalidharmonization.berhanonline.et https://share.google/mmNkJ7YisczE9C6yK

To get all links tegether press the following link
National ID https://share.google/D1KV8dm1ZcLYwrX6a

national bank of Ethiopia 🇪🇹
Home - National Bank of Ethiopia https://share.google/diEOL8VzfbyedwCTu
National ID Ethiopia
You have successfully added. Please proceed to the next step of settings at @hwdbitbot
FinTech Frontier pinned Deleted message
የፌስቡክ ባለቤት ሜታ 8 ሺህ ሰራተኞችን ከስራ አሰናበተ!
በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ለማስቻል በያዘው ትልቅ መዋቅራዊ ለውጥ ወደ 8,000 የሚጠጉ ሰራተኞችን ማባረሩ ተዘግቧል። የኩባንያውን አጠቃላይ አለም አቀፍ የስራ ኃይል 10% ያህል የሚነካው ይህ የስራ ስንብት የመጣው፣ ዋና ስራ አስፈፃሚው ማርክ ዙከርበርግ በ-AI ቴክኖሎጂ ላይ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ለማድረግ በመወሰኑ መሆኑ ተጠቁሟል።

ከዚህም በተጨማሪ ኩባንያው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞችን ከነበሩበት የስራ መደብ በማንሳት ከ-AI ጋር በተያያዙ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲመደቡ አድርጓል። ይህ ድንገተኛ ለውጥ በሰራተኞች መካከል ስለ ስራ ዋስትና፣ በስራ ቦታ ላይ ስላለው የመረጃ አጠቃቀምና በኩባንያው ውስጥ እያደገ ስለመጣው የ-AI ሚና ከፍተኛ ስጋትን ፈጥሯል!
ጎግል አዲስ የድምፅ ስማርት መነጽር ሊያስተዋውቅ ነው!
በዚህ አመት ጎግል ከሳምሰንግ እና ኳልኮም ጋር በመተባበር በአንድሮይድ ኤክአር (Android XR) የሚሰራ ስማርት መነጽር ይፋ ያደርጋል።
ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦
🎧 የድምፅ ብቻ ስሪት፦ የመጀመሪያው ሞዴል በግል ስፒከሮች ብቻ የሚሰራ ሲሆን፥ ቀጥሎ የምስል ማሳያ (Display) ያለው ይወጣል።
🗣️ ዘመናዊ ረዳት፦ በ“Hey Google” ትዕዛዝ ወይም በንክኪ ብቻ ይሰራል።
📱 ያለ ስልክ፦ ዕቃዎችን መለየት፣ አቅጣጫ መጠቆም፣ እንዲሁም ስልክ ሳይነኩ ጥሪና መልዕክቶችን ማስተናገድ ይችላል።
የቴክኖሎጂ አፍቃሪዎችን ቀልብ ለመሳብ ዝግጁ ነው!
የትራምፕ አስተዳደር አብዛኞቹ የግሪን ካርድ አመልካቾች ከሀገር ውጭ ሆነው ማመልከት እንዳለባቸው የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ አወጣ
የአሜሪካ መንግሥት ይፋ ባደረገው አዲስ ውሳኔ መሠረት፣ አብዛኞቹ የግሪን ካርድ (Green Card) አመልካቾች ከዛሬ ጀምሮ ከአሜሪካ ውጭ ሆነው እንዲያመልኩ ይገደዳሉ። አመልካቾች ከአሜሪካ ሳይወጡ ማመልከቻቸውን ለማስገባት ፍጹም "ልዩ እና አስገዳጅ ሁኔታዎች" (Extraordinary Circumstances) መኖራቸውን በበቂ ማስረጃ ማረጋገጥ እንዳለባቸው ተገልጿል።
✔️አዲስ project

📌ATF mining
📌Task በመሰራት የሚከፍል አዲስ Bot🔥

FAM Withdraw አድርጌ ተቀብያለሁ ✔️

Instant 2.64$ Payment received 🔥


🌟 Bot Link 👉

t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=591787031


➡️Per Reffer 60ATF= 0.036 Ton💎
➡️Multiple allow 💹
1
FinTech Frontier pinned Deleted message
FinTech Frontier pinned Deleted message
FinTech Frontier pinned Deleted message