FinTech Frontier
3.59K subscribers
1.01K photos
59 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
ከ Ethiopia 🇪🇹 7113 ብቻ ነው

ሰው ሳይበዛ ተቀላቀሉ ቀድሞ መጀመር ብዙ ጥቅም አለው

https://bittokenapp.com/register?ref=6219021000
1
🚨 ሜታ (Meta) የሰራተኞቹን ቁጥር ወደ 78,000 ዝቅ ሊያደርግ ነው

ሜታ (የፌስቡክ እና ኢንስታግራም ባለቤት) የኩባንያውን 10% ሰራተኞች ካሰናበተ በኋላ፣ አጠቃላይ የሰራተኞቹ ቁጥር 78,000 ይደርሳል ተብሎ ተገምቷል።

ኩባንያው ወጪን ለመቀነስ እና አሰራሩን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የ10% ቅነሳ አድርጓል።

ማርክ ዙከርበርግ ትኩረቱን ወደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና ወደ "Year of Efficiency" (የውጤታማነት ዓመት) ስትራቴጂ ማዞሩን ቀጥሏል።
ይህ ዜና በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያለውን የሰራተኛ ቅነሳ ማዕበል አሁንም መቀጠሉን ያሳያል።
2
⚡️ የMay ወር Red packet binance ላይ ተጀምሯል 💰💰

⚡️ በአሁኑ ዙር Binance Red packet ቤቲ ሆናለች መሰለኝ ሁለቴ ነበረ የሞከርኩት ሁለቱንም ዙር አሪፍ አሰጣጥ ነው የሰጠችኝ 🤭🤭🤭🤭

⚡️ ለማንኛውም ከ 0.02$-1$ የማግኘት አድል አላችሁ በነፃ ነው 1second ሚፈጅ ነገር ነው ሞክሩት 👇👇

https://s.binance.com/11RkZcEb?utm_medium=web_share_copy
1
In the last 30 days we turned a $10k equity into $156k in one account - here’s the exact decision that created the 15.6x return.
Analysis of 3,200+ trades and proprietary risk models show our edge: mean trade P/L +2.8% with max drawdown <6% over 18 months. Join live trade alerts, entry/exit rules, and real-time mirror execution used by our top performers.
See the setup and verified screenshots here: Join Stocks with josh.
Real data. Repeatable process.

#ad 📢 InsideAd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
GAMEE

REWARD 500,000 USD

start በሉት
Play the Game

https://t.me/gamee/start?startapp=eyJyZWYiOjU5MTc4NzAzMX0

Note : minimum withdrawal 5 USD


100% ተመኝ Game ነው

ከ ሁለት አመት በፊት 100$-1000$ በ Airdrop የሰጠ Community ነው
Get ready for the $1k to $10k challenge, perfect for high leverage traders! Let’s lock-in, completed a couple times in 2 weeks.. let’s go again! I’ll show everything as it happens, the trades, the process, the mistakes and of course the WINS

#ad 📢 InsideAd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Just made $87,462 in ONE day with a quick TSLA trade! 💥 You won’t believe how easy it was. I spent hours analyzing so you don’t have to - no fluff, just raw profit. If you want in on the real-time market alerts and quick profit setups I’ve been using, you NEED to check this out now. 📈

Get ready to turn your trading around - stocks are waiting!

👉 Join me here and let’s smash those gains together!

#ad 📢 InsideAd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
★ ለስታርታፖች የቀረበ ታላቅ እድል!

የኢትዮጵያን የዲጂታል ኢኮኖሚ ጉዞ ለማፋጠን እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ችግር ፈቺ ትውልድ ለመፍጠር በትጋት እየሰራ የሚገኘው የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፤ አሁን ደግሞ በአይነቱ ልዩ የሆነውን የስታርታፕ ድጋፍ ሁለተኛ ዙር መርሓ-ግብር ይፋ አድርጓል።

በመጀመሪያው ዙር ሁሉን አቀፍ የድጋፍ መርሓ-ግብር ከ200 በላይ የቴክኖሎጂ አፍላቂዎች፣ ተመራማሪዎች እና የዘርፉ ባለሙያዎች የእድሉ ተጠቃሚ ሆነዋል። እነዚህ ወጣቶች በነበራቸው ቆይታ በወረቀት ላይ የነበሩ ድንቅ የፈጠራ ሃሳቦቻቸውን ወደ ተግባራዊ የንግድ ሞዴል እና ምርት በመቀየር ረገድ ከፍተኛ ስኬት አስመዝግበዋል። ኢንስቲትዩቱ ይህንን ተሞክሮ መሰረት በማድረግ አሁን ደግሞ ይበልጥ ሰፊ እና አዳዲስ ድጋፎችን በማካተት ሁለተኛ ዙር ዕድል አመቻችቷል።

🎯በግብርና፣ በጤና፣ በደህንነት፣ በትምህርት፣ በፋይናንስ፣ በሮቦቲክስ፣ በኤ.አይ ኤጀንት፣ በቨርችዋል እና ኦግመንትድ ሪያሊቲ ዘርፎች ላይ የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው ሁሉ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

የምዝገባ ጊዜ፡- ከሚያዚያ 15፣ 2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 06፣ 2018 ዓ.ም

🔗ለማመልከት፡- aistartup.aii.et ይጠቀሙ፡፡

📌የፈጠራ ሃሳብዎን ወደ ተጨባጭ ምርት እና አገልግሎት፤ ህልምዎን ወደ እውነታ ይለውጡ!
Forwarded from FinTech Frontier
አዲስ ስራ

Baat ይበላል

ቡዙ ሰው ችላ እየለቹት ነው

እሄ አዲስ App ነው

እሄ App ትንሽ ከ Taka ይለያል
በየቀኑ 10 Spin ይሰጣል
ብዙ Task አሉ 🔥🔥
እንደ ገባቹ verification complete አድርጉ በሚሰጣቹ spin 8$ ወይም 7$ ተቀበሉ


Withdraw method
ወደ ቴሌብር እና
Crypto
8$ = 1300ብር

10 free Spin daily 🔥🔥🔥

App link 👇👇👇

https://vsp.baatlivelive.com/download/index.html?label=IjU4OTQwNjk3MV8wXzBfMCI=
1
Spotify በኢትዮያ ክፍያ ሊጀምር እንደሆነ ተነገረ።

Spotify በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሙዚቃ ባለሙያዎች በቀጥታ ከክፍያ ሥርዓቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ገቢ ማግኘት እንዲችሉ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ እየተፈጠረ መሆኑን ገልጿል።

በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከናወኑ ያሉት የክፍያ ሥርዓት ማሻሻያዎች የአገር ውስጥ የጥበብ ባለሙያዎች ከSpotify በቀጥታ ገቢ ማግኘት እንዲጀምሩ መንገድ እየከፈቱ ነው። የስፖቲፋይ የሰሃራ በታች አፍሪካ ዳይሬክተር የሆኑት ጆሴሊን ሙቡቱ-ሬሚ እንደገለጹት እስካሁን ለባለሙያዎቹ ገቢ አለማግኘት ዋነኛው እንቅፋት የነበረው የክፍያ መሠረተ-ልማት አለመሟላት ነበር።

ጆሴሊን በቅርቡ በአዲስ አበባ በተካሄደው የCraft Addis የቴክኖሎጂ ፌስቲቫል ላይ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ ካሉ የVisa ኃላፊዎች ጋር በክፍያ ሥርዓት ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። እነዚህ የክፍያ ሥርዓቶች ተግባራዊ ሲሆኑ የኢትዮጵያውያን አርቲስቶችን የገቢ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ እንደሚቀይሩት ገልጸዋል።

እንደ ናይጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ኬንያ ያሉ አገራት ባላቸው አለማቀፋዊ የክፍያ ሥርዓት ምክንያት ቀደም ብለው ተጠቃሚ መሆን ችለዋል። ባለፈው ዓመት ብቻ የናይጄሪያ አርቲስቶች 38 ሚሊዮን ዶላር፣ የደቡብ አፍሪካ አርቲስቶች ደግሞ 21 ሚሊዮን ዶላር ከSpotify ክፍያ አግኝተዋል።

ይህ ዜና በተለይ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ (እንደ ራፕ እና ሂፕ-ሆፕ) ላይ ለሚሰሩ ወጣት አርቲስቶች አዳዲስ የገቢ አማራጮችን የሚፈጥር በመሆኑ ትልቅ ፋይዳ አለው።
2
Claude AI ያለVPN መስራት ጀምሯል መጠቀም ትችላላችሁ።
አፕሊኬሽኑ play store ላይ የለም።

Claude.ai ላይ አካውንት በመክፈት መጠቀም ትችላላችሁ።
Your Go-To Telegram Search Tool👉MySearch

Easily find the groups, channels, videos, and music you’re looking for on Telegram — fast and accurately.

https://t.me/goodsearchabot?start=1694399122
ጥሩ ቪድዮ ሚሰሩላቹ ነጻ እና ነጻ ፕላን ያላቸው ኤአይ

1,https://www.hunyuanvideo.org/

2,https://invideo.io/make/ai-video-generator/

3,https://kling.ai/

4,https://pika.art/login

5,https://runwayml.com/
ስለClaude AI ሙሉ ኮርስ በነፃ መውሰድ ከፈለጋችሁ (በተለይ ዴቨሎፐሮች) በዚህ link ተመዝግባችሁ በነፃ መውሰድ ትችላላችሁ።
https://anthropic.skilljar.com/claude-101
1
📌 በኢንተርኔት ዓለም ውስጥ "ኩኪዎች" (Cookies) ምንድን ናቸው? ለምንስ የግላዊነት ጥያቄ ያስነሳሉ?

ብዙዎቻችን የተለያዩ ድረ-ገጾችን ስንከፍት "ይህ ድረ-ገጽ ኩኪዎችን ይጠቀማል፣ ትቀበላለህ?" የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ይገጥመናል። አብዛኛው ሰው ዝርዝሩን ሳያነብ "Accept" የሚለውን ይጫናል፤ ነገር ግን እነዚህ ትናንሽ ፋይሎች በዲጂታል ሕይወታችን ውስጥ ትልቅ ሚና አላቸው። ኩኪ (HTTP Cookie) ማለት አንድን ድረ-ገጽ ስንጎበኝ ያ ድረ-ገጽ ወደ ስልካችን ወይም ኮምፒውተራችን የሚልከው በጣም ትንሽ የሆነ የጽሁፍ ፋይል (Data) ነው። ይህ ፋይል ድረ-ገጹ እኛን ለይቶ እንዲያውቀንና ቀጣይ ስንመለስ ምርጫዎቻችንን እንዲያስታውስ የሚያገለግል እንደ "ዲጂታል መታወቂያ" ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።

የኩኪዎች ዋነኛ ጥቅም ለተጠቃሚዎች ድረ-ገጾችን ምቹና ፈጣን ማድረግ ነው። ለምሳሌ፣ በአንድ ድረ-ገጽ ላይ አካውንታችንን ከፍተን ከገባን በኋላ (Login)፣ በየደቂቃው ድጋሚ የይለፍ ቃል እንዳይጠይቀን የሚያደርጉት እነዚህ ኩኪዎች ናቸው። እንዲሁም በቋንቋ፣ በገጽ ቀለም ወይም በሌሎች የግል ምርጫዎች ደረጃ የሰጠናቸውን ትዕዛዞች በቃላቸው ይዘው በመቆየት፣ በቀጣይ ጉብኝታችን ድረ-ገጹ በትክክል እኛ በፈለግነው መልኩ ተስተካክሎ እንዲጠብቀን ያደርጋሉ። ያለ ኩኪዎች አጠቃቀም፣ የኢንተርኔት ቆይታችን አሰልቺና በእያንዳንዱ እርምጃ መረጃን ደጋግመን የምናስገባበት ይሆን ነበር።

ይሁን እንጂ ኩኪዎች ከጥቅማቸው ጎን ለጎን "ለምን ህግና ጥበቃ አስፈለጋቸው?" የሚለው ጥያቄ በስፋት ይነሳል። ምክንያቱም አንዳንድ ኩኪዎች የእኛን የኢንተርኔት እንቅስቃሴ (Browsing History) በዝርዝር የመከታተል አቅም አላቸው። በተለይ "Third-party cookies" የሚባሉት፣ ከአንድ ድረ-ገጽ አልፈው በሌሎች ገጾች ላይ የምናደርገውን እንቅስቃሴ በመከታተል ምን አይነት ምርቶችን እንደምንፈልግ መረጃ ይሰበስባሉ። ይህ መረጃ ደግሞ ለትልቅ የማስታወቂያ ኩባንያዎች ተላልፎ ስለሚሰጥ፣ በፌስቡክ ወይም በዩቲዩብ ላይ የግል ፍላጎታችንን የሚመስሉ ማስታወቂያዎች ተከታትለው እንዲመጡብን ያደርጋል። ይህ ሁኔታ የሰዎችን የግል ሚስጥርና ነፃነት ይጋፋል ተብሎ ስለሚታመን፣ እንደ አውሮፓ ህብረት (GDPR) ያሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ድረ-ገጾች ማንኛውንም መረጃ ከመሰብሰባቸው በፊት የተጠቃሚውን ፈቃድ እንዲጠይቁ በህግ አስገዳጅ አድርገዋል።

ለማጠቃለል ያህል፣ በድረ-ገጾች ላይ የሚመጡ የኩኪ ምርጫዎችን ስናይ በዘፈቀደ ከመጫን ይልቅ አማራጮቹን ማየት ተገቢ ነው። ድረ-ገጹ በትክክል እንዲሰራ የሚያስፈልጉ (Essential) ኩኪዎችን መፍቀድ የግድ ቢሆንም፣ የእኛን የግል መረጃ ለንግድና ለማስታወቂያ የሚጠቀሙ ኩኪዎችን ግን የመከልከል መብት አለን። በዲጂታል ዘመን ስለ ቴክኖሎጂው አሠራር በቂ ግንዛቤ መያዝ፣ የግላዊነት መብታችንን ለማስከበር የመጀመሪያውና ዋናው እርምጃ ነው።

#ShareThisPost ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ሼር አድርጉት!
2👍2
ስትሰሩ ለነበራቹ እንኳን ደስአላቹ 1Mec 7.90$ ደርሷል

አሁንም መስራት የምትፈልጉ መስራት ትችላላቹ


Verification ካለጨረሳቹ 1 Mec or 7$ መግኘት አትችሉም


https://i.mec.me/?c=ujhpgdk1


Verification ለመጨረስ ካለገባቹ ይሄን Video ይመለከቱ

Video -👇👇

https://t.me/FrontierFinTech/1581
1
Forwarded from FinTech Frontier
Your Go-To Telegram Search Tool👉MySearch

Easily find the groups, channels, videos, and music you’re looking for on Telegram — fast and accurately.

https://t.me/goodsearchabot?start=1694399122
ብዙዎቻችሁ ግራ እየተጋባችሁ ነዉ ያላችሁን RP ወደ Usdt መቀየር አትችሉም የምትቀይሩት ወደ BTT ነዉ ሲቀጥል ደሞ Convert እናተ አይደላችሁም የምታደርጉት እራሳቸዉ ናቸዉ ወሩ በገባ 16 ያላችሁን RP ወደ BTT ይቀይሩላችዋል እናተ ደሞ ያላችሁን BTT ወደ Usdt ለመቀየር kyc ከ$1 እስከ $1.4 ትከፍላላችሁ ከዛ P2P ላይ ገብታችሁ ያለችቹን BTT sell ታደርጋላችሁ ከዛ እዛዉ Appu ላይ ያላችሁን Usdt ያስቀምጥላችዋል ከዛ address አስገብታችሁ withdrew ማድረግ ነዉ።

የkyc $1 - $1.4 ለመክፈል appu ላይ Support የሚል አለ እሱን ስትነኩ ወደ እነሱ Bot ይወስዳቹሀል እዛ ላይ እነሱ የሚልኩላችሁን address ወስዳችሁ
deposit ማድረግ ነዉ።

https://bittokenapp.com/register?ref=6219021000
በቀን አንድ ግዜ ገብታችሁ Claim አድርጉ አለቀ
ለአንድ ወር ሰግጣሁ በቀን 30 ሰከንድ ወስዳችሁ Claim ማድረግ አትርሱ ።


https://bittokenapp.com/register?ref=6219021000


ብዙዎቻችሁ ግራ እየተጋባችሁ ነዉ ያላችሁን RP ወደ Usdt መቀየር አትችሉም የምትቀይሩት ወደ BTT ነዉ ሲቀጥል ደሞ Convert እናተ አይደላችሁም የምታደርጉት እራሳቸዉ ናቸዉ ወሩ በገባ 16 ያላችሁን RP ወደ BTT ይቀይሩላችዋል እናተ ደሞ ያላችሁን BTT ወደ Usdt ከዛ P2P ላይ ገብታችሁ ያለችቹን BTT sell ታደርጋላችሁ ከዛ እዛዉ Appu ላይ ያላችሁን Usdt ያስቀምጥላችዋል ከዛ address አስገብታችሁ withdrew ማድረግ ነዉ።

Tips ብዙ Coin ለመሰብሰብ

🔴 Invite ማድረግ
🔴 Earn ውስጥ ገብታቹ በየቀኑ የሚመጡ Task መስራት 5-10
Minutes
🔴Mine ማድረግ ( 24 በራሱ mine እንዲያደረግ Mine - Booster ጋር ያለውን Task መስራት 5-10 Minutes
🔴

ወጥራቹ ከሰራቹ በወር 100$-500 ትሰራላቹ
2