Your Go-To Telegram Search Tool👉MySearch
Easily find the groups, channels, videos, and music you’re looking for on Telegram — fast and accurately.
👉 https://t.me/goodsearchabot?start=1694399122

❤2
ተመልከቱ ገና 6442 ሰው ብቻ ነው የጀመረው ከ Ethiopia So ፈጠን ብላችሁ ጀምሩ
👇👇👇
https://bittokenapp.com/register?ref=6219021000

Guys ይሄን ነገር ስሩ እኛ ዛሬ ክፍያ ተቀብለናል ከታች ያለውን Image ተመለከቱ
100% Verified
Good search ላይ የፈለግነውን ነገር ከ telegram Search አድርገን ማግኘት እንችላለን
ፊልም
ቻናል
ግሩፕ
ቻት
በደቂቃ ያመጣላቹሃል
bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል
https://t.me/goodsearchabot?start=1694399122
🔴ተጨማሪ
ሰው ወደዚ 🤖 invite ካደረጋቹ .0.16$
Search ሲያደርጉ ደግሞ 0.003$ ታገኛቹ

🧮 $40/day × 30 days = $1,200/month.
That's what my students average.
From their phone. In 10 minutes a day.
No degree needed.
No investment knowledge required.
Just Copy & Paste my moves.
I'm Tania, and this is real.
👉 Join for Free, Click here
#ad📢 InsideAd
That's what my students average.
From their phone. In 10 minutes a day.
No degree needed.
No investment knowledge required.
Just Copy & Paste my moves.
I'm Tania, and this is real.
👉 Join for Free, Click here
#ad
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ የዩቲዩብ ፈጣሪዎች የገቢ ተጠቃሚ የሚሆኑበት ጊዜ ቀርቧል? 🇪🇹
ምንም እንኳ ኢትዮጵያ እስካሁን በይፋ በዩቲዩብ የክፍያ ፕሮግራም (YPP) ውስጥ ባትካተትም፣ በቅርቡ እየታዩ ያሉ የፖሊሲ ለውጦች ተስፋ ሰጪ ፍንጮችን እየሰጡ ይገኛሉ።
ይህ ተስፋ የመነጨው ከምንድን ነው?
የታክስ ዝግጅት፦ የገንዘብ ሚኒስቴር በዲጂታል ገቢ ላይ የ15% የግብር ተመን መጣሉ፣ መንግስት የይዘት ፈጠራን እንደ አንድ መደበኛ የሥራ ዘርፍ እውቅና መስጠቱን ያሳያል። ይህ ደግሞ ዩቲዩብ በሀገር ውስጥ በይፋ ስራ ለመጀመር የሚፈልገው ዋነኛው የህግ ማዕቀፍ ነው።
የባንክ ማሻሻያዎች፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ መመሪያዎችን እያሻሻለ መሆኑና ለዓለም አቀፍ ክፍያዎች ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠሩ፣ ለቆዩት የክፍያ መቀበያ እንቅፋቶች መፍትሄ እንደሚሆን እየታመነበት ነው። 💳
የዲጂታል ኢኮኖሚ ሽግግር፦ የሀገሪቱ የዲጂታል ህጎች ከዓለም አቀፍ ደረጃዎች ጋር እየተጣጣሙ መምጣታቸው፣ ዩቲዩብ (Google) አገልግሎቱን ወደ ኢትዮጵያ ለማስፋፋት የሚያስፈልገውን ቅድመ ሁኔታ እያሟላ ነው።
ወቅታዊ ሁኔታው ምን ይመስላል?
ክፍያው በይፋ ስራ አልጀመረም፤ ነገር ግን የህግ እና የፋይናንስ መሰናክሎች እየተወገዱ መሆናቸው ለዘርፉ ትልቅ እመርታ ነው።
📌 ማጠቃለያ፦ ኢትዮጵያ ከ"ግራጫ ቀጠና" ወጥታ ወደ ተደራጀ የዲጂታል ኢኮኖሚ እየተሸጋገረች ትገኛለች።
በዩቲዩብ ስቱዲዮ ላይ የ"Apply" ምልክት በይፋ የሚበራበትን ቀን በጉጉት እንጠብቃለን!

🚨 ሰበር ዜና፡ ሜታ በክሪፕቶ ክፍያ መጀመሩን አስታወቀ!
ሜታ (Facebook/Instagram) ለፈጣሪዎች (Creators) የሚከፍለውን ክፍያ በ USDC ስቴብል ኮይን** መፈጸም ጀምሯል።
በCircle's USDC ስቴብል ኮይን በኩል ነው።
በ Solana እና Polygon ብሎክቼይን ላይ ይሰራል።
ከክፍያ ተቋሙ Stripe ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።
በአሁኑ ወቅት በሙከራ ደረጃ በኮሎምቢያ እና ፊሊፒንስ ለሚገኙ ፈጣሪዎች ክፍት ሆኗል።
ይህ እርምጃ ሜታ የፈጣሪዎችን ክፍያ ፈጣን እና ድንበር ተሻጋሪ ለማድረግ የጀመረው ትልቅ ስራ ነው።

👍1
BITTOKEN ላይ አሪፍ $ የምንሰራባቸው መንገዶች
1ኛ ኢንቫይት ማድረግ ነው
ኢንቫይት ስታደርጉ ቀጥታ በአንድ ሰው 1000Rp ታገኛላቹ ዋናው ግን እሱ አደለም
3 ሰው ኢንቫይት ስታረጉ 5000 ተጨማሪ ቦነስ
5 ሰው ኢንቫይት ስታረጉ 10000 ተጨማሪ ቦነስ
10 ሰው ኢንቫይት ስታረጉ 25000 ተጨማሪ ቦነስ ታገኛላቹ
50 ኢንቫይት ስታረጉ 200009 ተጨማሪ ቦነስ ታገኛላቹ
50K Rp = 18 bittoken = 9$
200k Rp = 72 bittoken = 36 $
1 m Rp = 360 bittoken = 180$
50 ሰው ስትጋብዙ 3ቱንም በአንዴ ነው ሪዋርዱን የምትወስዱት ማለትም 270$ በ50 ሰው ኢንቫይት ብቻ
🔴 ሌላው ደግሞ Task በመስራት ከ 1000,000 በላይ RP መስበሰብ ትችላላቹ
እንደልብ ሰው ማገኘት ትችላላቹ ብቻ እስከ May 16 ጠንክራቹ ስሩ l
https://bittokenapp.com/register?ref=6219021000
1ኛ ኢንቫይት ማድረግ ነው
ኢንቫይት ስታደርጉ ቀጥታ በአንድ ሰው 1000Rp ታገኛላቹ ዋናው ግን እሱ አደለም
3 ሰው ኢንቫይት ስታረጉ 5000 ተጨማሪ ቦነስ
5 ሰው ኢንቫይት ስታረጉ 10000 ተጨማሪ ቦነስ
10 ሰው ኢንቫይት ስታረጉ 25000 ተጨማሪ ቦነስ ታገኛላቹ
50 ኢንቫይት ስታረጉ 200009 ተጨማሪ ቦነስ ታገኛላቹ
50K Rp = 18 bittoken = 9$
200k Rp = 72 bittoken = 36 $
1 m Rp = 360 bittoken = 180$
50 ሰው ስትጋብዙ 3ቱንም በአንዴ ነው ሪዋርዱን የምትወስዱት ማለትም 270$ በ50 ሰው ኢንቫይት ብቻ
🔴 ሌላው ደግሞ Task በመስራት ከ 1000,000 በላይ RP መስበሰብ ትችላላቹ
እንደልብ ሰው ማገኘት ትችላላቹ ብቻ እስከ May 16 ጠንክራቹ ስሩ l
https://bittokenapp.com/register?ref=6219021000
🧮 $40/day × 30 days = $1,200/month.
That's what my students average.
From their phone. In 10 minutes a day.
No degree needed.
No investment knowledge required.
Just Copy & Paste my moves.
I'm Tania, and this is real.
👉 Join for Free, Click here
#ad📢 InsideAd
That's what my students average.
From their phone. In 10 minutes a day.
No degree needed.
No investment knowledge required.
Just Copy & Paste my moves.
I'm Tania, and this is real.
👉 Join for Free, Click here
#ad
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ Ethiopia 🇪🇹 7113 ብቻ ነው
ሰው ሳይበዛ ተቀላቀሉ ቀድሞ መጀመር ብዙ ጥቅም አለው
https://bittokenapp.com/register?ref=6219021000
ሰው ሳይበዛ ተቀላቀሉ ቀድሞ መጀመር ብዙ ጥቅም አለው
https://bittokenapp.com/register?ref=6219021000
❤1
🚨 ሜታ (Meta) የሰራተኞቹን ቁጥር ወደ 78,000 ዝቅ ሊያደርግ ነው
ሜታ (የፌስቡክ እና ኢንስታግራም ባለቤት) የኩባንያውን 10% ሰራተኞች ካሰናበተ በኋላ፣ አጠቃላይ የሰራተኞቹ ቁጥር 78,000 ይደርሳል ተብሎ ተገምቷል።
ኩባንያው ወጪን ለመቀነስ እና አሰራሩን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የ10% ቅነሳ አድርጓል።
ማርክ ዙከርበርግ ትኩረቱን ወደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና ወደ "Year of Efficiency" (የውጤታማነት ዓመት) ስትራቴጂ ማዞሩን ቀጥሏል።
ይህ ዜና በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያለውን የሰራተኛ ቅነሳ ማዕበል አሁንም መቀጠሉን ያሳያል።

⚡️ የMay ወር Red packet binance ላይ ተጀምሯል 💰💰
⚡️ በአሁኑ ዙር Binance Red packet ቤቲ ሆናለች መሰለኝ ሁለቴ ነበረ የሞከርኩት ሁለቱንም ዙር አሪፍ አሰጣጥ ነው የሰጠችኝ 🤭🤭🤭🤭
⚡️ ለማንኛውም ከ 0.02$-1$ የማግኘት አድል አላችሁ በነፃ ነው 1second ሚፈጅ ነገር ነው ሞክሩት 👇👇
https://s.binance.com/11RkZcEb?utm_medium=web_share_copy

In the last 30 days we turned a $10k equity into $156k in one account - here’s the exact decision that created the 15.6x return.
Analysis of 3,200+ trades and proprietary risk models show our edge: mean trade P/L +2.8% with max drawdown <6% over 18 months. Join live trade alerts, entry/exit rules, and real-time mirror execution used by our top performers.
See the setup and verified screenshots here: Join Stocks with josh.
Real data. Repeatable process.
#ad📢 InsideAd
Analysis of 3,200+ trades and proprietary risk models show our edge: mean trade P/L +2.8% with max drawdown <6% over 18 months. Join live trade alerts, entry/exit rules, and real-time mirror execution used by our top performers.
See the setup and verified screenshots here: Join Stocks with josh.
Real data. Repeatable process.
#ad
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
GAMEE
REWARD 500,000 USD
➖ start በሉት
➖ Play the Game
https://t.me/gamee/start?startapp=eyJyZWYiOjU5MTc4NzAzMX0
Note : minimum withdrawal 5 USD
100% ተመኝ Game ነው
ከ ሁለት አመት በፊት 100$-1000$ በ Airdrop የሰጠ Community ነው

Just made $87,462 in ONE day with a quick TSLA trade! 💥 You won’t believe how easy it was. I spent hours analyzing so you don’t have to - no fluff, just raw profit. If you want in on the real-time market alerts and quick profit setups I’ve been using, you NEED to check this out now. 📈
Get ready to turn your trading around - stocks are waiting!
👉 Join me here and let’s smash those gains together!
#ad📢 InsideAd
Get ready to turn your trading around - stocks are waiting!
👉 Join me here and let’s smash those gains together!
#ad
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Stocks with josh
🚀 I’ll show you how to change your life for the better through trading 💸 Real results. Clear strategy
✉️ @tradestockswithjosh
✉️ @tradestockswithjosh
★ ለስታርታፖች የቀረበ ታላቅ እድል!
የኢትዮጵያን የዲጂታል ኢኮኖሚ ጉዞ ለማፋጠን እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ችግር ፈቺ ትውልድ ለመፍጠር በትጋት እየሰራ የሚገኘው የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፤ አሁን ደግሞ በአይነቱ ልዩ የሆነውን የስታርታፕ ድጋፍ ሁለተኛ ዙር መርሓ-ግብር ይፋ አድርጓል።
በመጀመሪያው ዙር ሁሉን አቀፍ የድጋፍ መርሓ-ግብር ከ200 በላይ የቴክኖሎጂ አፍላቂዎች፣ ተመራማሪዎች እና የዘርፉ ባለሙያዎች የእድሉ ተጠቃሚ ሆነዋል። እነዚህ ወጣቶች በነበራቸው ቆይታ በወረቀት ላይ የነበሩ ድንቅ የፈጠራ ሃሳቦቻቸውን ወደ ተግባራዊ የንግድ ሞዴል እና ምርት በመቀየር ረገድ ከፍተኛ ስኬት አስመዝግበዋል። ኢንስቲትዩቱ ይህንን ተሞክሮ መሰረት በማድረግ አሁን ደግሞ ይበልጥ ሰፊ እና አዳዲስ ድጋፎችን በማካተት ሁለተኛ ዙር ዕድል አመቻችቷል።
🎯በግብርና፣ በጤና፣ በደህንነት፣ በትምህርት፣ በፋይናንስ፣ በሮቦቲክስ፣ በኤ.አይ ኤጀንት፣ በቨርችዋል እና ኦግመንትድ ሪያሊቲ ዘርፎች ላይ የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው ሁሉ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
⏰የምዝገባ ጊዜ፡- ከሚያዚያ 15፣ 2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 06፣ 2018 ዓ.ም
🔗ለማመልከት፡- aistartup.aii.et ይጠቀሙ፡፡
📌የፈጠራ ሃሳብዎን ወደ ተጨባጭ ምርት እና አገልግሎት፤ ህልምዎን ወደ እውነታ ይለውጡ!

Forwarded from FinTech Frontier
አዲስ ስራ✅
Baat ይበላል✅
ቡዙ ሰው ችላ እየለቹት ነው ✅
እሄ አዲስ App ነው
እሄ App ትንሽ ከ Taka ይለያል✅
በየቀኑ 10 Spin ይሰጣል
ብዙ Task አሉ 🔥🔥
እንደ ገባቹ verification complete አድርጉ በሚሰጣቹ spin 8$ ወይም 7$ ተቀበሉ
Withdraw method
ወደ ✅ቴሌብር እና
✅Crypto
8$ = 1300ብር
10 free Spin daily 🔥🔥🔥
App link 👇👇👇
https://vsp.baatlivelive.com/download/index.html?label=IjU4OTQwNjk3MV8wXzBfMCI=

Spotify በኢትዮያ ክፍያ ሊጀምር እንደሆነ ተነገረ።
Spotify በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሙዚቃ ባለሙያዎች በቀጥታ ከክፍያ ሥርዓቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ገቢ ማግኘት እንዲችሉ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ እየተፈጠረ መሆኑን ገልጿል።
በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከናወኑ ያሉት የክፍያ ሥርዓት ማሻሻያዎች የአገር ውስጥ የጥበብ ባለሙያዎች ከSpotify በቀጥታ ገቢ ማግኘት እንዲጀምሩ መንገድ እየከፈቱ ነው። የስፖቲፋይ የሰሃራ በታች አፍሪካ ዳይሬክተር የሆኑት ጆሴሊን ሙቡቱ-ሬሚ እንደገለጹት እስካሁን ለባለሙያዎቹ ገቢ አለማግኘት ዋነኛው እንቅፋት የነበረው የክፍያ መሠረተ-ልማት አለመሟላት ነበር።
ጆሴሊን በቅርቡ በአዲስ አበባ በተካሄደው የCraft Addis የቴክኖሎጂ ፌስቲቫል ላይ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ ካሉ የVisa ኃላፊዎች ጋር በክፍያ ሥርዓት ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። እነዚህ የክፍያ ሥርዓቶች ተግባራዊ ሲሆኑ የኢትዮጵያውያን አርቲስቶችን የገቢ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ እንደሚቀይሩት ገልጸዋል።
እንደ ናይጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ኬንያ ያሉ አገራት ባላቸው አለማቀፋዊ የክፍያ ሥርዓት ምክንያት ቀደም ብለው ተጠቃሚ መሆን ችለዋል። ባለፈው ዓመት ብቻ የናይጄሪያ አርቲስቶች 38 ሚሊዮን ዶላር፣ የደቡብ አፍሪካ አርቲስቶች ደግሞ 21 ሚሊዮን ዶላር ከSpotify ክፍያ አግኝተዋል።
ይህ ዜና በተለይ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ (እንደ ራፕ እና ሂፕ-ሆፕ) ላይ ለሚሰሩ ወጣት አርቲስቶች አዳዲስ የገቢ አማራጮችን የሚፈጥር በመሆኑ ትልቅ ፋይዳ አለው።