FinTech Frontier
3.59K subscribers
1.01K photos
59 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
News: #Google Expands AI Search to 13 #African Languages, Including #Ethiopia’s Afaan Oromoo, Amharic, and Somali

Google has expanded its artificial intelligence–powered search tools to support 13 African languages, including Ethiopian languages #Afaan_Oromoo, #Amharic, and #Somali, in a move aimed at widening access to digital services across the continent.

The update introduces local language support for Google’s #AI search features, enabling users to interact with the platform using text, voice, or images in their preferred languages. The company said the expansion is intended to make AI tools more accessible to millions of African users who rely on local languages for everyday communication.

In addition to Afaan Oromoo, Amharic, and Somali, the newly supported languages include Afrikaans, Akan, Hausa, Kinyarwanda, Kiswahili, Sesotho, Setswana, Wolof, Yorùbá, and isiZulu. Google said the selection reflects growing demand for digital services in widely spoken African languages.

The company said expanding AI capabilities to African languages is part of broader efforts to improve digital inclusion and ensure emerging technologies are accessible to users beyond English-dominant platforms.
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በባርሴሎና እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የሞባይል ኮንግረስ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፣ የአፍሪካ መንግሥታት አሁን እየተከተሉ ያሉት "በዘፈቀደ የሚመሩ" የፖሊሲ አቅጣጫዎች በአስቸኳይ ካልተቀየሩ አህጉሪቱ ለተከታታይ 30 ዓመታት በዲጂታል ቴክኖሎጂ ወደ ኋላ ልትቀር እንደምትችል አስታወቁ።

ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ አክለውም እንደ ቀድሞው መሠረተ ልማትን፣ ተመጣጣኝ ዋጋንና የቴክኖሎጂ ተገቢነትን በተናጠልና ደረጃ በደረጃ ለመፍታት የሚደረገው ጥረት ጊዜ ያለፈበት መሆኑን በመጠቆም፣ ይልቁንም የመሠረተ ልማት ዝርጋታ፣ የስልክ ቀፎዎች ዋጋ ድጎማና የአገር በቀል የፈጠራ ሥራዎች ድጋፍ በአንድ የተቀናጀ የልማት አጀንዳ ሊመሩ እንደሚገባ አሳስበዋል።

"የዲጂታል ልዩነቱን በተናጠል ለመፍታት የምንሞክር ከሆነ እ.ኤ.አ. በ2056ም ስለዚሁ ችግር ስናወራ እንገኛለን" በማለትም የችግሩን አሳሳቢነት ገልጸዋል።

በተጨማሪም የቴሌኮም ኩባንያዎች ተራ የደቂቃና የዳታ ሻጮች ተደርገው የሚታዩበት አመለካከት ተቀይሮ፣ የወደፊቱ ኢኮኖሚ የሚገነባበት የዲጂታል የጀርባ አጥንት መሐንዲሶች ተደርገው ሊወሰዱ እንደሚገባ ፍሬህይወት ታምሩ አስገንዝበዋል።

ምንም እንኳን በአሁኑ ወቅት 84 በመቶ የሚሆነው የአፍሪካ ሕዝብ የ4G ኔትወርክ ተደራሽነት ቢኖረውም፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በስማርት ስልኮች ውድነት ምክንያት ከኢንተርኔት ውጪ መሆናቸው በውይይቱ ላይ ተነስቷል።

ይህንን "የአጠቃቀም ልዩነት" ለመቅረፍ ኢትዮጵያ ዋጋቸው ከ40 ዶላር በታች የሆኑ ስልኮችን ለማቅረብ በሚደረገው የሙከራ ፕሮጀክት ላይ እየተሳተፈች ሲሆን፣ የአፍሪካውያንን የዲጂታል ተጠቃሚነት ማሳደግ ከተቻለ እስከ ዓሰርተ ዓመቱ ማብቂያ ድረስ በአህጉሪቱ ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት ላይ 700 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ተመልክቷል።
Elon Musk says "X Money" early public access to launch next month.

#elon
👍3
"የምርጫዬ" መተግበሪያ የአጠቃቀም ቅደም ተከተል

1.“ምርጫዬ” የተሰኘውን የመራጮች መመዝገቢያ መተግበሪያ ከPlay Store / APP Store በማውረድ በስልክዎ ላይ ይጫኑ፣

2.በስልክዎ ላይ ከተጫኑ ዝርዝር መተግበሪያዎች ውስጥ “ምርጫዬ” የሚለውን መተግበሪያ ይክፈቱ፣

3.በመቀጠልም ከተከፈተው የ“ምርጫዬ” መተግበሪያ ላይ የሚጠቀሙበትን ቋንቋ ይምረጡ፣
4.ቋንቋ መርጠው ከገቡ በኋላ ከሚያገኟቸው ዝርዝሮች ውስጥ “የእርስዎን መገለጫ ይፍጠሩ” የሚለውን ይጫኑ፣

5.በመቀጠል “በፋይዳ አማካኝነት ወደ መለያ” የሚለውን አማራጭ ይጫኑ፣

6.የፋይዳ ገጹ ሲመጣልዎ ከፋይዳ መታወቂያዎት ላይ 16 አኅዝ ያለውን ቁጥር (FAN) ካስገቡ በኋላ በስልክዎ የሚላክልዎን ባለስድስት አኅዝ የአንድ ጊዜ ማረጋገጫ ቁጥር (OTP) ይሙሉ፣

7.መረጃዎን ከፋይዳ ሲያገኙ “ይቀጥሉ” የሚለውን በመጫን መተግበሪያው የሚጠይቆዎትን ቀሪ መረጃ በማስገባት መስማማትዎን በሳጥኑ ውስጥ ምልክት ያድርጉ፣

8.በመቀጠል ያስገቡትን መረጃ ወደ መተግበሪያው ለመላክ “አስገባ” የሚለውን በመጫን ከመተግበሪያው ቋሚ የመራጭነት መለያ ቁጥር ያገኛሉ፤ ይህ ሊይዙት የሚገባ ቋሚ የመራጭነት መለያ ቁጥርዎ ነው፣

9.ያስታውሱ! ቋሚ የመራጭነት መለያ ቁጥር አገኙ ማለት ምዝገባዎ ተጠናቋል ማለት አይደለም “ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ይመዝገቡ” የሚለውን መጫን ይኖርብዎታል፣

10.በመቀጠልም በአድራሻዎ መሠረት ቅርብ የሆነ የምርጫ ጣቢያ ለመምረጥ የምርጫ ጣቢያ ዝርዝር ያገኛሉ፣

11.ከሚያገኙት የምርጫ ጣቢያ ዝርዝሮች ውስጥ የሚቀርቦዎን የምርጫ ጣቢያ በመምረጥ “ይመዝገቡ” የሚለውን ይጫናሉ፣

12.በመረጡት ምርጫ ክልል በኗሪነት ያሎን ቆይታ በዓመት እና በወር ያስገባሉ። ያስገቡትን መረጃ ትክክለኛነት በማረጋገጥ በሳጥኑ ላይ ምልክት በማድረግ ያረጋግጡ የሚለውን በመጫን ለምርጫው እራስዎን ይመዘግባሉ፣

13.በመቀጠል የመታወቂያዎን ዓይነት በመምረጥ የመረጡትን መታወቂያ ፊት እና ጀርባ ፎቶ ማንሣት እና ማያያዝ፣

14.መቀጠል ለምርጫ ቀን ይዘው የሚመጡት ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል የምርጫ ካርድ ከ48 ሰዓት በኋላ ከመተግበሪያው ያገኛሉ፣

15.ምርጫ ካርዶን አትመው ለመያዝ “ወደ ዋና ገጽ ይመለሱ” የሚለውን አማራጭ በመጫን ዋና ገጽ ላይ የሚገኘውን “ያትሙ” የሚለውን አማራጭ መጫን ይኖርብዎታል።
3
🎉 Welcome to Ads Galaxy!

Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads.

How it works:
Get matched with quality ads
Post ads on your schedule
Earn instantly

Earning Potential:
💰 10K subscribers = up to $20/day
💰 50K+ subscribers = up to $50+/day

No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵

📱 Visit Ads Galaxy
የገቢ ምንጭ Telegram channel ላላቹ ብቻ

Start building your passive income

Register here

🔴 Telegram channel ላላቹ ብቻ ነው
እነዚህ App almost ተመሳሳይ ናቸው ሙሉ በሙሉ ስማቸው ብቻ ነው ሚለያየው
ደስ የሚለው ግን ሁለቱም የሰራቹትን በታመኝነት በ Telebirr , Bank ወይም $ 1 ሰዓት እስከ 1 ቀን መሃል ይከፍላሉ

🔴 2 ወር ሙሉ በታማኝነት እየከፈሉ ነው
🔴 ከ Taka 8 ጊዜ ከ Baat ደግሞ ለ 4 ጊዜ በ Telebirr እና USDT ተቀብለናል ( withdrawal proof post ስናደረግ ስለ ነበር ወደ ኋላ ተመልሳቹ ማየት ትችላላቹ)

🔴 Invite እና Live ላይ Game መጫወት ነው
🔴 Verification ግዴታ ነው ብር ለማውጣት



ብዙ ሰው ትኩረት ያላደረገበት ግን ብዙ ብር እየተሰራበት ያለ Social Media Plattform


🔴Taka App ይከፍላል 100%

ለመጀመር - https://os8.me/xPbBFA

My Invitation Code:592663300

🔴Bata App ይከፍላል 100%

ለመጀመር
https://os8.me/SsAfzj

My Invitation Code: 589406971


Mandatory- Verification ጨርሱ
MIC 🎤 Setting On አድርጉ


⚠️ ክፍያ ለማግኘት Face Verification ማድረግ ግዴታ ነው🎉

⚠️Invitation Code ስትጠቀሙ $8 ይሰጣቸዋል💵💵🚀

𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 ➡️


🔴ከታች እንደምታዩት ከ Taka 9ኛ ክፍያ 100$ ለመቀበል 22 puzzle 🧩 ብቻ ቀረን

ከ Baat 5ኛ ክፍያ 20$ ለመቀበል 19 puzzle 🧩 ብቻ ቀረን

Lets go
3
ብር ቸገረኝ ፣ ብር ቸገረኝ ፣ብር ቸገረኝ ፣ ብር ቸገረኝ ፣ ብር ቸገረኝ ፣ ብር ቸገረኝ ፣ብር ቸገረኝ ፣ ብር ቸገረኝ


ካለሰነፍክ ይሄው ATM 🏧


🔴Taka App ይከፍላል 100%

ለመጀመር - https://os8.me/xPbBFA

My Invitation Code:592663300

🔴Bata App ይከፍላል 100%

ለመጀመር
https://os8.me/SsAfzj

My Invitation Code: 589406971


Mandatory- Verification ጨርሱ
MIC 🎤 Setting On አድርጉ


⚠️ ክፍያ ለማግኘት Face Verification ማድረግ ግዴታ ነው🎉

⚠️Invitation Code ስትጠቀሙ $8 ይሰጣቸዋል💵💵🚀




Lets go
1
ኑ ገንዘብ እፈሱ !!

በፌስቡክ እንዴት በቀላሉ ተከፋይ እንደምትሆኑ

የምትጠቀሙበትን facebook ( ወደ Professional ቀይሩ ) ወይምበ Facebook page ያላቹ ገቢ ማግኘት ትችላላቹ

https://youtube.com/shorts/End0QPAiUDI?si=jGDhAFo1pRAx1U-Q
1
Taka ላይ ዛሬ ብዙ ሰው withdraw እያደረገ ነው እናንተስ ? ከስር ያለውን photo ይመለከቱ

80,000 beans ማለት 8$ ነው

200,000 beans ማለት 20$ ነው

500,000 beans ማለት 50$ ነው

1000,000 beans ማለት 100$ ነው

ክፍያ በ Bank , Telebirr ወይም USDT wallet መቀበል ትችላላቹ 30 minutes መሃል



🔴Taka App ይከፍላል 100%

ለመጀመር - https://os8.me/xPbBFA

My Invitation Code:592663300


Mandatory- Verification ጨርሱ
MIC 🎤 Setting On አድርጉ


⚠️ ክፍያ ለማግኘት Face Verification ማድረግ ግዴታ ነው🎉

⚠️Invitation Code ስትጠቀሙ $8 ይሰጣቸዋል💵💵🚀




Lets go
1. Viralsky.ai (write viral posts)
2. Openclaw.ai (personal AI assistant)
3. Aitrendz.xyz (find 3700+ AI tools)
4. Freepik.com (AI image & video gen)
5. Skysnail.io (create viral thumbnails)
6. Lovart.ai (professional AI designer)
7. Descript.com (AI podcast & video editing)
8. Luma.ai (creative AI agents)
9. Vibefluencer.io (content prompts)
10. Getmakerai.com (build SaaS with AI)
11. Connectmachine.ai (AI business card)
12. Syllaby.io (create faceless videos)
13. Boosend.ai (automate IG DMs)

Don’t lose this list, it could be very helpful 🔖
Taka ላይ ዛሬ ብዙ ሰው withdraw እያደረገ ነው እናንተስ ? ከስር ያለውን photo ይመለከቱ

80,000 beans ማለት 8$ ነው

200,000 beans ማለት 20$ ነው

500,000 beans ማለት 50$ ነው

1000,000 beans ማለት 100$ ነው

ክፍያ በ Bank , Telebirr ወይም USDT wallet መቀበል ትችላላቹ 30 minutes መሃል



🔴Taka App ይከፍላል 100%

ለመጀመር - https://os8.me/xPbBFA

My Invitation Code:592663300


Mandatory- Verification ጨርሱ
MIC 🎤 Setting On አድርጉ


⚠️ ክፍያ ለማግኘት Face Verification ማድረግ ግዴታ ነው🎉

⚠️Invitation Code ስትጠቀሙ $8 ይሰጣቸዋል💵💵🚀




Lets go
የእረፍት ቀኖን Game በመጫወት ብር ያግኙ 🤑💰

Game እና Inivite በማድረግ ገቢ ያግኙ



ካለሰነፍክ ይሄው ATM 🏧


🔴Taka App ይከፍላል 100%

ለመጀመር - https://os8.me/xPbBFA

My Invitation Code:592663300

🔴Bata App ይከፍላል 100%

ለመጀመር
https://os8.me/SsAfzj

My Invitation Code: 589406971


Mandatory-
Verification ጨርሱ
MIC 🎤 Setting On አድርጉ


⚠️ ክፍያ ለማግኘት Face Verification ማድረግ ግዴታ ነው🎉


Lets go
1
እድል ተመልከቱ 8$ + 20 $+ 50$ = 78$💀

ያልጀመራችሁ ለመጀመር

App download link
👇

https://os8.me/xPbBFA
3
Forwarded from FinTech Frontier
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን እድል ተጠቀሙ



Buzzer App ላይ ብር ይስሩ
ልክ እንደ TikTok App ነው Video post ስላደረጋቹ እና ሰዎችን ስለጋበዛቹ ይከፍላል

100% ይሰራል የሰራነውን ተቀብለናል

ለመጀመር

App Store እና Play Store ላይ ይገኛል
በዚህ ሊንክ ይጠቀሙ

በዚህ ሊንክ ከተመዘገቡ 100 point ያገኛሉ

https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rseaf287d018844a1c9a04d8cd00dd32ec

Invitation code- 7D0D8C
የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለሴፍቲኔት ፕሮግራም የሚውል የ200 ሚሊዮን ዶላር ብድር ማፅደቁን አስታወቀ

#Ethiopia: በኢትዮጵያ ለሚተገበረው የሴፍቲኔት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚሆን የ200 ሚሊዮን ዶላር ብድር ማፅደቁን፣ የዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡
የባንኩ የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ በተያዘው ወር መጀመሪያ ላይ ያፀደቀው 200 ሚሊዮን ብድር ለሥራ ፈጠራ፣ ለምግብ ደኅንነት መረጋገጥ፣ ለአየር ንብረት ለውጥ ጫና መቋቋሚያ፣ እንዲሁም በድህነት ችግር ውስጥ ለወደቁ ቤተሰቦች መቋቋሚያ የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡
1
Following The Trend is The Key, ወደ ኋላ እንዳትቀሩ ለ 60 ቀን ስንሰራበት ነበር በጣም አሪፍ እና ቶሎ ሚከፍል App ነው

🔴 ይሄ Post የመጨረሻ ነው ለሁለት ወር ሙሉ Post ሲደረግ ስለ ነበር

ለመጀመር
https://os8.me/xPbBFA

ከ 20-100$ የሚሰራበት App ነው


ከነገ ጀምሮ ሌላ ተመሳሳይ App post እናደረጋለን

ከ 10 በላይ በትክክል ያሚከፍሉ App እዚህ ማግኘት ትችላላቹ
አልሰማውም እንዳትሉ ሁሌም ብሆን ቀድማቹ ተገኙ ። Tiktok ላይ በ Covid ጊዜ እጃቸውን እያወዛወዙ የደነሱ ቶሎ ወደ Tiktok platform የተቀላቀሉ ሰዎች

ዛሬ ላይ የድርጅት ፣ መኪና እና ቤት ባለቤት ሆነዋል

🔴ያኔ ማንከለከለ ስንፍና
🔴 ጊዜው ካመጣው ነገር ጋር ያለመላመድ


BAAT Live Tiktok መሳይ App ነው

በ Invite እና Game በመጫወት ይከፍላል



🔴Bata App ይከፍላል 100%

ለመጀመር
https://os8.me/SsAfzj

My Invitation Code: 589406971


Mandatory-
Verification ጨርሱ
MIC 🎤 Setting On አድርጉ


⚠️ ክፍያ ለማግኘት Face Verification ማድረግ ግዴታ ነው🎉


Lets go
የኬንያው ኬሲቢ በኢትዮጵያ የሚገዛውን ባንክ ለየ


በሀብት መጠኑ የኬንያ ቁንጮ የሆነው ኬሲቢ ግሩፕ፣ የኢትዮጵያን የባንክ ዘርፍ ለመቀላቀል የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናቆ የሚገዛውን የሀገር ውስጥ ባንክ መለየቱን በይፋ አስታውቋል። ባንኩ በ2025 ያስመዘገበው የ544 ሚሊዮን ዶላር ሪከርድ ትርፍ ለዚህ ትልቅ ኢንቨስትመንት ጉልበት ሆኖታል።

ኬሲቢ አዲስ ባንክ ከመክፈት ይልቅ ነባር ባንክን በመግዛትና የአብላጫ ባለቤትነት ድርሻን በመያዝ፣ የኢትዮጵያን 120 ሚሊዮን ሕዝብ ያቀፈ ግዙፍ ገበያ በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር አቅዷል።

ባንኩ የገዛውን የኢትዮጵያ ባንክ ማንነት በዚህ ዓመት መጨረሻ ይፋ የሚያደርግ ሲሆን፣ አጠቃላይ ሂደቱን እስከ 2026 ማብቂያ አጠናቆ ወደ ሥራ እንደሚገባ ይጠበቃል።

ኬሲቢ እንደ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሁሉ ትኩረቱን በዲጂታልና በሞባይል ባንክ አገልግሎት ላይ በማድረግ ሰፊ የቅርንጫፍ ግንባታ ወጪዎችን ለማስቀረት ወጥኗል።

ይህ የኬሲቢ ግስጋሴ እንደ ስታንዳርድ ባንክ እና አብሳ ግሩፕ ያሉ ሌሎች የአፍሪካ የፋይናንስ ግዙፎችም ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት አይናቸውን በጣሉበት ወቅት የተሰማ ትልቅ ዜና ሆኗል።
1
Wifi ያላቹ ሰውች ይሄ ስራ እንዳያመለጣቹ



🔴ስለ ስራው

Wifi የምትጠቀሙ ሰዎች Computer or Mobile ላይ ከፍታቹ ማስቀጥ ብቻ


🍯 Honey gain የምሰሩ ስዎች ማወቅ ያለባቹ ነገሮች ፥

1 ፡ ከስልክ ይልቅ በፒሲ በደምብ mine ያረጋል [ Register ባደረጋቹት email የተለያየ Device ላይ ክፈቱ እስከ 10 Devices ትችላላቹ]

2 ፡ የጋበዛቹት ሰው withdraw ካረገ ለናንተ 5000 Honey gain ($5) ይሰጣቿል

3 ፡ payout ስታረጉ ወደ crypto exchangeኦች ነው እና 20$ ሲሞላነው የሚወጣው ወይም 20k honey gain ማለት ነው።

4 ፡ እስካሁን ያልጀመራቹ ልጆች ምን እየሰራቹ ነው ቆይ
👉🏾

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

የፈጠነ ጀምሩት😍😍
1