FinTech Frontier
3.58K subscribers
1.01K photos
59 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
ዋትሳፔ ተጠለፈ የሚለው ሰው በዝቷል። ተጠንቀቁ
👍1👏1
ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ሙሉ በሙሉ አገደ

አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (NBE) ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2018 ባወጣው አስቸኳይ የህዝብ ማሳሰቢያ፣ በተለያዩ የንግድ መድረኮች አማካኝነት በኢትዮጵያ ብር ላይ ተመስርተው የሚከናወኑ የPeer-to-Peer (P2P) የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይቶች ሕገ-ወጥ መሆናቸውን አስታውቋል።

ባንኩ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ የወቅቱ የቁጥጥር ማዕቀፍ ያለ ባንኩ ፈቃድ የብር ጥንድ የሆኑ P2P ዝግጅቶችን አይፈቅድም።

የብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያና ዝርዝር መረጃዎች፦

1.ብሔራዊ ባንኩ የክሪፕቶ ንብረቶች ገበያ ከፍተኛ ዋጋ መዋዠቅ ያለበት፣ ለማጭበርበር (Fraud and Scams) የተጋለጠ፣ እና የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ማጭበርበር ስጋት ያለበት መሆኑን አስታውቋል።

2. እነዚህ የP2P መድረኮች በተመሰቃቀለ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የሚገኙ በመሆናቸው፣ በባህላዊ የፋይናንስ ተቋማት የሚገኙ እንደ "የገንዘብ ማጠብ መከላከያ" (AML) ያሉ የደህንነት ጥበቃዎች የሏቸውም።

3. በአለም አቀፍ ደረጃ አንዳንድ የP2P መድረኮች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ችግሮች በማጋጠማቸው ተጠቃሚዎች ገንዘባቸውን እንዳያወጡ መከልከላቸው ታይቷል።

ባንኩ ይህ ስጋት በሀገር ውስጥም ሊኖር እንደሚችል አስጠንቅቋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለዲጂታል ንብረቶች አስተማማኝ እና የተደራጀ የቁጥጥር ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ከአለም አቀፍ እና ከአገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል።

የቁጥጥር ማዕቀፉ በይፋ እስኪተገበር ድረስ፣ ህብረተሰቡ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ከመፈጸም እንዲቆጠብ እናውሳለን።

Via NBE
4
መንግስት ዶላር P2P ንግድ አገደ አሁን ላይ ዶላር ማግኘት የሚቻለው በ Online ስራ ነው

ዳይ ወደ ስራ



ይሄ ሁሉ ያለ ምንም Skills ሰዎችን Invite በማድረግ , Task በመስራት , Game በመጫወት $ የምሰሩበትበነው

1. Taka App [ 8$,30,50, 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/dkb4Sr

2. Baat App [ 10$- 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/SsAfzj

3. Gmail Farm [ 20$-100$ plus ]

https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031

4. hifami App [ 10$ -40$]

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

5. Me pass [ 50$ -100$ plus ]

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

6. Honeygain [ 20$ -100$ plus ]

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

7. Buzzer App [ 10$ - 50$ plus ]

Link

8. TIME BUCKS [ 3$-400$ ]

https://timebucks.com/?refID=228092479

🔴Notice

- Verification የሚጠይቁትን Verification መጨረስ አለባቹ።

ብዙ ሰው ችግሩ Link click ስላደረገ ክፍያ የሚከፈለው ሚመሰለው አለ እንደዛ ሚባል ነገር የለም ያለውን Task መጨረስ አለባቹ


በ online ያለ ምንም Investment $ ሚሰራበት channel ይቀላቀሉ

https://t.me/FrontierFinTech
2
#Ethiopia shocks the #Crypto world with just $2,000 cost to mine one Bitcoin as global miners take notice

Ethiopia is drawing growing attention within the global cryptocurrency industry after reports indicated that mining one #Bitcoin in the country may cost as little as $2,000 in electricity expenses. The figure, if sustained under current energy conditions, positions the #East_African nation among the most cost-efficient Bitcoin mining locations worldwide.

The development was initially highlighted via the X account of Coinvo and later independently cited by Hokanews following editorial verification. The unusually low reported production cost reflects Ethiopia’s access to abundant hydroelectric energy and competitive electricity pricing, factors increasingly shaping global Bitcoin mining distribution.

The Economics Behind the $2,000 Estimate

Bitcoin mining costs vary widely depending on electricity rates, hardware efficiency, and operational overhead. Electricity is the single largest variable expense for mining operations.

In Ethiopia, large-scale hydroelectric infrastructure, including major dam projects, has generated surplus power capacity. Low industrial electricity tariffs have reportedly enabled mining operations to access power at rates significantly below global averages.

Industry estimates suggest that in regions where electricity costs range between $0.02 and $0.04 per kilowatt-hour, mining economics can become highly favorable compared to markets where rates exceed $0.08 or $0.10.

If miners in Ethiopia secure power contracts at these lower rates, total production costs per Bitcoin can fall dramatically relative to #North_America or #Europe.

Read more: https://www.hokanews.com/2026/02/ethiopia-shocks-crypto-world-with-just.html
1
14 ሰአት ብቻ ቀረው

Binance x  og ኣዲስ event
20 second ስራ ናት ሁላቹም ተጠቀሙበት 
ለሁሉም BINANCE ተጠቃሚዎች ተጠቀሙበት በነጻ $$ og token እየሰጠ ነው
BINANCE NEW EVENT
GET FREE  up to 5 og   TOKEN

በዚህ ሊንክ ግቡ   link👇

https://s.binance.com/0tiIAJDt?utm_medium=web_share_copy

የሚሰጣቹ በነጻ $$ CLAIM በሉት
DONE
በነጻ ነው ሁላቹም  ተጠቀሙበት
በዚህ ዘመን በዶላር ተከፉይ መሆን ቀላል ነው ……………….
ዳይ ወደ ስራ



ይሄ ሁሉ ያለ ምንም Skills ሰዎችን Invite በማድረግ , Task በመስራት , Game በመጫወት $ የምሰሩበትበነው

1. Taka App [ 8$,30,50, 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/dkb4Sr

2. Baat App [ 10$- 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/SsAfzj

3. Gmail Farm [ 20$-100$ plus ]

https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031

4. hifami App [ 10$ -40$]

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

5. Me pass [ 50$ -100$ plus ]

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

6. Honeygain [ 20$ -100$ plus ]

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

7. Buzzer App [ 10$ - 50$ plus ]

Link

8. TIME BUCKS [ 3$-400$ ]

https://timebucks.com/?refID=228092479

🔴Notice

- Verification የሚጠይቁትን Verification መጨረስ አለባቹ።

ብዙ ሰው ችግሩ Link click ስላደረገ ክፍያ የሚከፈለው ሚመሰለው አለ እንደዛ ሚባል ነገር የለም ያለውን Task መጨረስ አለባቹ


በ online ያለ ምንም Investment $ ሚሰራበት channel ይቀላቀሉ

https://t.me/FrontierFinTech
2
Fake ነው አይደል 😁😳 ለ 8ኛ ጊዜ 😁 100$ ለማውጣት 52 puzzles 🧩 ብቻ ቀረኝ እናንተስ ?


🔴የጀመራቹ
Verification ያልጨረሳቹ ጨርሱ

ለመደመር 👇
https://os8.me/xPbBFA
🔑 HOW TO GET MONETIZED ON FACEBOOK

Step-by-Step Breakdown

STEP 1: SET UP FOR MONETIZATION
1. Go to your Facebook Profile or Page
2. Turn on Professional Mode
• Profile → Menu (•••) → Turn on Professional Mode
• OR use a Facebook Page
3. Confirm:
• Real identity
• No policy violations
• Account in good standing

📌 Monetization does NOT work on personal profiles without Professional Mode.

STEP 2: MEET BASIC ELIGIBILITY REQUIREMENTS

Facebook checks these automatically:

• You are 18+
• You follow Community Standards
• You follow Monetization Policies
• You post original content
• No recent strikes or violations

If you fail this step, monetization will NOT unlock.

STEP 3: BUILD CONSISTENT CONTENT ACTIVITY

Facebook rewards consistency over virality.

Minimum best practices:
• Post Reels regularly (3–7 per week recommended)
• Mix in photos and text posts
• Respond to comments
• Avoid reused TikTok watermarks
• Avoid copyrighted music (unless licensed)

📌 Watch time matters more than views.

STEP 4: ENTER FACEBOOK’S CREATOR TRACKING SYSTEM

Once active, Facebook begins tracking:
• Watch time
• Retention
• Engagement
• Posting consistency

You’ll see progress inside:
Professional Dashboard → Monetization / Achievements

This is where Facebook decides if you’re monetization-ready.

STEP 5: QUALIFY FOR MONETIZATION TOOLS

Facebook monetization comes in layers, not all at once.

Common Monetization Tools:

• Reels Ads
• Performance Bonus
• Stars
• In-Stream Ads (long-form video)

⚠️ You do NOT apply for most of these.
Facebook sends in-app invitations only.

STEP 6: RECEIVE A BONUS OR MONETIZATION INVITE

When eligible:
1. Facebook sends an in-app notification
2. You accept the invitation
3. Monetization turns on immediately
4. Earnings tracking begins

No emails
No DMs
No third-party links

Only inside Facebook.

STEP 7: SET UP PAYOUTS

Before getting paid:
1. Go to Monetization Manager
2. Add:
• Legal name
• Tax information
• Bank account or PayPal
3. Verify identity

📌 Payments are issued monthly once minimum thresholds are met.

STEP 8: MAINTAIN GOOD STANDING

To keep monetization:

• Avoid copyrighted content
• Avoid reused content
• Avoid engagement bait violations
• Avoid misinformation
• Keep posting consistently

Facebook can remove monetization instantly if policies are violated.

WHAT ACTUALLY MAKES FACEBOOK PAY YOU

Facebook prioritizes:
• Original content
• Watch time
• Audience retention
• Consistency
• Comment interaction
• Clean account history

Virality helps discipline matters more.

QUICK MONETIZATION SUMMARY

Professional Mode → Required
Consistency → Required
Original Content → Required
Bonus Invitation → Required
Payout Setup → Required

No shortcuts. No applications. No tricks.

FINAL NOTE

Facebook monetization is earned quietly.
No trophies. No announcements. No guarantees.

Just consistency, discipline, and clean execution.
2
በዚህ መሠረት እየገባችሁ የሚመጡላችሁን Task ስሩ ብዛት ያላቸዉ Task ስለሚመጡ Complete እንዳደረጋችሁ የሚያሳያችሁን ያህል USDT💵 የምታገኙ ይሆናል

10 በላይ Task መስራት አለባቹ X (twitter) account ግዴታ ነው

የሰራችሁትን Withdraw ለማድረግ USDT(BEP20) ተጠቀሙ👍

ጥያቄ ካላችሁ comment ላይ አስቀምጡልኝ

እንደዚህ አይነት ስራዎችን እየፈለኩ እንዳደርሳችሁ ፍላጎታችሁ ከሆነ በReaction አሳዩኝ 🥰😘👍


https://t.me/FoxiGrowbot?start=ref_1694399122
1
አስደናቂው #s26Ultra

የSamsung Galaxy S26 Ultra ተለቋል:: ባካተተው የGalaxy AI፣ በዓለም የመጀመሪያው በሆነው built-in Privacy Display እና በካሜራ የተጠቃሚዎችን ቀልብ ስቧል::

የተለያዩ የተክኖሎጂ ገምጋሚዎች አስተያየቶችን በመጭመቅ . . . እነሆ🤗

#ንድፍ
የS26 Ultra ንድፍ ከS25 Ultra ጋር ተመሳሳይ ነው:: ይሁንና ይበልጥ ጠንካራ፣ ቀጭን/ስስ (7.9mm) እና ቀላል (214g) ሆኖ ተሻሽሏል። ቀጫጭን ጠርዞቹ ለእጅ የበለጠ ምቹ አድርገውታል። ፍሬሙ ለመጀመሪያ ጊዜ የArmor Aluminum ጥቅም ላይ የዋለበት ነው::

#ስክሪን
ባለ 6.9 ኢንች Dynamic LTPO AMOLED 2X (QHD+ 3120 x 1440) ስክሪን አለው። 1-120Hz adaptive refresh rate፣ ከፍተኛ ብሩህነት (እስከ 2600 nits)፣ anti-reflective coating እና የዓለም የመጀመሪያው built-in Privacy Display ቴክኖሎጂ ተጨምሮበታል። አጠገባችን ያለ ሰው ሞባይላችን ላይ አፍጥጠው እንዳያዩ የሚከለከል ቴክኖሎጂ (side-view dimming) ነው። አንዴ ባለቤቱን አሻራ ወይም ገጽታ ካወቀ ስክሪን የሚያሰው ለባለቤቱ ብቻ ይሆናል። ሌላ ሰው ቢያይ ስክሪኑን ያጠቁርበታል።

#ፕሮሰሰር
Snapdragon 8 Elite Gen 5 for Galaxy ፕሮሰሰር ይጠቀማል። ከዚህ ቀደም ከነበረው የተሻሻለ ነው። CPU፣ GPU እና NPU በከፍተኛ ደረጃ ፈጣን ነው። ትላልቅ ጨዋታዎች፣ multitasking እና የAI ተግባራት ያለምንም ችግር ይሰራሉ። የተሻሻለ thermal management አለው። RAM 12GB ወይም 16GB፣ storage 256GB/512GB/1TB አለው።

#የባትሪ
የባትሪው ዕድሜ ከቀዳሚው ጋር ተመሳሳይ (5000mAh) ነው። በተሻሻለ ፕሮሰሰር እና ሶፍትዌር ምክንያት ግን እስከ 31 ሰዓታት ቪዲዮ ማየት (lab test) ያስችላል።

በተግባር የሞከሩ ሰዎች እንደመሰከሩት ደግሞ ባትሪው ከ24-28 ሰዓታት ያህል ያስጠቅማል። 60W wired charging (75% በ30 ደቂቃ)፣ 15W wireless እና reverse wireless ቻርጅ ይደረጋል።

#የካሜራ_ሲስተም
ካሜራው በጣም ተሻሽሏል። ዋናው 200MP (f/1.4 - ተጨማሪ ብርሃን የሚያስገባ፣ የተሻሻለ Nightography)
#Ultrawide፡ 50MP (f/1.9, 120°)
#Telephoto፡ 10MP (3x) + 50MP (5x periscope, f/2.9 - 10x optical-quality)
Front፡ 12MP ነው።

ProVisual Engine በAI የተሻሻለ፣ Horizon Lock፣ virtual aperture፣ AI ISP፣ Super Steady video፣ Audio Eraser እና ሌሎች ባህሪያት አካትቷል። በተለይ ዝቅተኛ ብርሃን እና ቪዲዮ ጥራት ተሻሽሏል።

#ሰው_ሰራሽ አስተውሎት (AI)
በዚህ ስልክ Galaxy AI በጣም ተሻሽሎ እና proactive/intuitive ሆኗል። ከእነዚህ መካከል፡-
👉 Circle to Search 3.0 — በስክሪን ላይ በቀጥታ ፍለጋ፣ የተሻሻለ
👉 Live Translate — በጥሪ ጊዜ ቀጥተኛ ትርጉም
👉 AI ProVisual Engine / Photo Assist — ፎቶ/ቪዲዮ edit፣ object removal፣ background change
👉 Audio Eraser — ያልተፈለጉ ድምጾች ማጥፋት
👉 Now Nudge / Now Brief / AI Select — contextual suggestions፣ smart reminders
👉 Bixby — የተሻሻለ conversational agent፣ Gemini/Perplexity integration
👉 ተጨማሪ agentic AI እና proactive features

#ዋጋ
በተለያዩ አገራት እንደየመረጃ የመያዝ አቅሙ ይለያያል። ለምሳሌ በአሜሪካ ከ$1299 (256GB) ጀምሮ እስከ 512GB $1490 ወይም 1TB $1999 ዶላር ይደርሳል:: RAM 12/16GB ነው::

ለ premium AI፣ privacy እና camera ተጠቃሚዎች ዋጋ ያለው ነው።

#ጉድለቶች
የተሻሻለ Thermal የተገጠመለት ቢሆንም በከፍተኛ አጠቃቀም (4K video እና gaming) ትንሽ እንደሚሞቅ ታውቋል:: ተጨማሪ የባትሪ አቅም ፈላጊዎችም ከS25 ጋር ተመሳሳይ መሆኑ ቅሬታ ፈጥሮባቸዋል:: ዋጋው ከፍተኛ ቢሆንም charger አለማካተቱ፣ Qi2 magnets የሌለው መሆኑ እንደጉድለት ተተችቷል::

#ማጠቃለያ
Galaxy S26 Ultra ከ2026 ተንቀሳቃሽ ስልኮች እጅግ የላቀው እንደሆነ ተነግሮለታል:: በተለይ AI፣ privacy display እና cameraው 'ዋው!' ተብሎለታል:: ለpower users፣ creators እና privacy ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ምርጥ ምርጫ ነው!
2
Taka App ልክ እንደ ሌሎች Social Media Application ነው


Facebook ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ አይከፍልም ]

YouTube ብር ይከፍላል [ በ Ethiopia ውስጥ በተመለካች አይከፍልም ]

Instagram ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ አይከፍልም ]

X [ Twitter ] ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ አይከፍልም ]

TikTok ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ በተመለካች አይከፍልም ]


Taka App ይከፍላል 100%

ለመጀመር - https://os8.me/xPbBFA

Bata App ይከፍላል 100%

ለመጀመር
https://os8.me/SsAfzj


Mandatory- Verification ጨርሱ
MIC 🎤 Setting On አድርጉ
2
አሁን ላይ በጣም እየታወቀ ነው በተለይ Asia , Europe, Arab and Africa ውስጥ ከ Ethiopiaም ብዙ ሰው ብር እየሰራባቸው ነው

ምን አልባት ሰው ከበዛ ክፍያ ሊቀንሱ ወይም እንዳሁኑ የሰራቹን በአንድ ቀን ላይከፍሉ ይችላሉ

አዲስ ነገረ ስመጣ ቀድማቹ ተቀላቀሉ


Taka and Bata App ልክ እንደ ሌሎች Social Media Application ነው


Facebook ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ አይከፍልም ]

YouTube ብር ይከፍላል [ በ Ethiopia ውስጥ በተመለካች አይከፍልም ]

Instagram ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ አይከፍልም ]

X [ Twitter ] ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ አይከፍልም ]

TikTok ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ በተመለካች አይከፍልም ]


Taka App ይከፍላል 100%

ለመጀመር - https://os8.me/xPbBFA

Bata App ይከፍላል 100%

ለመጀመር
https://os8.me/SsAfzj


Mandatory- Verification ጨርሱ
MIC 🎤 Setting On አድርጉ
1
[ 607 ሰው ]ለዚህ ነው ሁሌም ማትሰሩ ከሆነ ምንም ስራ ላይ Sign up or Register አታድርጉ የምንለው

607 ሰው Signup አድርገዋል ገነር ግን አንድም ሰው Active ሆኖ እየሰራ አይደለም

🔴ስለ ስራው

Wifi የምትጠቀሙ ሰዎች Computer or Mobile ላይ ከፍታቹ ማስቀጥ ብቻ


🍯 Honey gain የምሰሩ ስዎች ማወቅ ያለባቹ ነገሮች ፥

1 ፡ ከስልክ ይልቅ በፒሲ በደምብ mine ያረጋል [ Register ባደረጋቹት email የተለያየ Device ላይ ክፈቱ ]

2 ፡ የጋበዛቹት ሰው withdraw ካረገ ለናንተ 5000 Honey gain ($5) ይሰጣቿል

3 ፡ payout ስታረጉ ወደ crypto exchangeኦች ነው እና 20$ ሲሞላነው የሚወጣው ወይም 20k honey gain ማለት ነው።

4. invite ስታደርጉ 3$ ታገኛላቹ

5፡ እስካሁን ያልጀመራቹ ልጆች ምን እየሰራቹ ነው ቆይ
👉🏾

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

የፈጠነ ጀምሩት😍😍
2
5000 ሰው Signup አድርጎዋል ብዙ ሰው ግን Verification አለጨረሳቹም

Verification ካለጨረሳቹ 1 Mec or 7$ መግኘት አትችሉም


https://i.mec.me/?c=ujhpgdk1


Verification ለመጨረስ ካለገባቹ ይሄን Video ይመለከቱ

Video -👇👇

https://t.me/FrontierFinTech/1581
የአለማችንን ሁኔታ በቅርበት መከታተል የምትፈልጉ ከሆነ አሪፍ ድረገፅ ልንገራችሁ።
https://www.worldmonitor.app/

አለም አቀፍ የዜና ጣቢያዎችን ቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።
⚠️Invitation Code ስትጠቀሙ $8 ይሰጣቸዋል💵💵🚀

አሁን ላይ በጣም እየታወቀ ነው በተለይ Asia , Europe, Arab and Africa ውስጥ ከ Ethiopiaም ብዙ ሰው ብር እየሰራባቸው ነው

ምን አልባት ሰው ከበዛ ክፍያ ሊቀንሱ ወይም እንዳሁኑ የሰራቹን በአንድ ቀን ላይከፍሉ ይችላሉ

አዲስ ነገረ ስመጣ ቀድማቹ ተቀላቀሉ


Taka and Bata App ልክ እንደ ሌሎች Social Media Application ነው


Facebook ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ አይከፍልም ]

YouTube ብር ይከፍላል [ በ Ethiopia ውስጥ በተመለካች አይከፍልም ]

Instagram ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ አይከፍልም ]

X [ Twitter ] ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ አይከፍልም ]

TikTok ብር ይከፍላል [ Ethiopia ውስጥ በተመለካች አይከፍልም ]


🔴Taka App ይከፍላል 100%

ለመጀመር - https://os8.me/xPbBFA

My Invitation Code:592663300

🔴Bata App ይከፍላል 100%

ለመጀመር
https://os8.me/SsAfzj

My Invitation Code: 589406971


Mandatory- Verification ጨርሱ
MIC 🎤 Setting On አድርጉ


⚠️ ክፍያ ለማግኘት Face Verification ማድረግ ግዴታ ነው🎉

⚠️Invitation Code ስትጠቀሙ $8 ይሰጣቸዋል💵💵🚀

𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 ➡️
3
ልጆች ላላቹ አሪፍ YouTube channel


🌈 New Kids Story Series – Apollo & Snowy Adventures!

Join Apollo and his lovable red dog Snowy as they explore nature, help animals, build secret clubhouses, and enjoy magical nights under the stars.

This gentle and heartwarming story series is perfect for kids, families, and bedtime relaxation.

Watch the latest episode and let your child enjoy a beautiful story about kindness, friendship, and imagination.

🎬 Watch here:

https://youtu.be/O2o9Yhu0FdI
ወሳኝ Tips Online ላይ ስራ ለምትሰሩ Internet አለም ላይ Fake እና Legit ስራ የሚባሉ ነገር እንዳለ ታውቃላቹ

አሁን የምነግራቹ ግን አንድ Platform Investment ካልጠየቃቹ እና ለሰራቹ ነገር ከከፈላቹ Fake or legit መሆኑ ምንም አያደረግላቹም ( መጥፎ ስራ እና ሰዎችን ማጨበርበር አይሁን )

Internet አለም ላይ ሁሌም ቀድሞ መገኘት ነው


ከዚህ በታች ያሉት App በ 100ሺ ብር እየተሰራባቸው ነው

1. Taka App [ 8$,30,50, 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/dkb4Sr

2. Baat App [ 10$- 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/SsAfzj

3. Gmail Farm [ 20$-100$ plus ]

https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031

4. hifami App [ 10$ -40$]

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

5. Me pass [ 50$ -100$ plus ]

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

6. Honeygain [ 20$ -100$ plus ]

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

7. Buzzer App [ 10$ - 50$ plus ]

Link

8. TIME BUCKS [ 3$-400$ ]

https://timebucks.com/?refID=228092479

🔴Notice

- Verification የሚጠይቁትን Verification መጨረስ አለባቹ።

ብዙ ሰው ችግሩ Link click ስላደረገ ክፍያ የሚከፈለው ሚመሰለው አለ እንደዛ ሚባል ነገር የለም ያለውን Task መጨረስ አለባቹ


በ online ያለ ምንም Investment $ ሚሰራበት channel ይቀላቀሉ

https://t.me/FrontierFinTech
1👍1