FinTech Frontier
3.59K subscribers
1.01K photos
59 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
አረ ሰዎች ተው ግን ተው ተው ተው ጎበዝ ተው 🤔 ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ይላል የሀገሬ ሰው

Hala App

Inviting You to Play a Game

https://h5.toptdcloud.com/h5/index.html#/share_gamePage?uid=2929496
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አረ ሰዎች ተው ግን ተው ተው ተው ጎበዝ ተው 🤔 ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ይላል የሀገሬ ሰው

Hala App

Inviting You to Play a Game

https://h5.toptdcloud.com/h5/index.html#/share_gamePage?uid=2929496
Guys $ የምትፈልጉ ሰዎች ይሄን እድል ተጠቀሙ 🤑🤑🤑

✔️ Task በመስራት
✔️ ጥያቄዎችን በመመለስ
✔️ Game level Up ማድረግ

Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት💸
⚡️ገራሚ Website ነው 👊


🔗Website Link 👉  

https://timebucks.com/?refID=228092479

💵በ ፈለጋችሁት Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ
       
  


💰Withdrawal proof 100%

TimeBucks 🔥 paid⬇️
Use google method to sign in

Don't use email
Or they will Bann your account🟥

Make sure you perform 1 task immediately🐦‍⬛
Google በቅርቡ የለቀቃቸው እነዚህ የ AI መሳሪያዎች የቴክኖሎጂውን ዓለም እያነጋገሩ ይገኛሉ። ስራዎን የሚያቀሉ እና ምርታማነትዎን የሚጨምሩ 7 ዋና ዋና መሳሪያዎች እነሆ፦

1️⃣ Google AI Studio (የነፃው Lovable/Cursor)

ጥቅሙ፦ ምንም አይነት የኮዲንግ እውቀት ሳይኖራችሁ፣ በንግግር (Prompt) ብቻ ሙሉ ዌብሳይት ወይም አፕሊኬሽን ለመስራት።

ልዩነቱ፦ እጅግ ፈጣን ነው፤ የሰራችሁትንም ወዲያውኑ Preview ማድረግ ትችላላችሁ።

2️⃣ NotebookLM (የተማሪዎች ምርጥ ጓደኛ)

ጥቅሙ፦ ረጅም ፒዲኤፍ (PDF) ወይም ዶክመንት ሰጥታችሁት በጥያቄ እና መልስ እንዲያብራራላችሁ ለማድረግ።

ድንቅ ባህሪ፦ ሙሉ ዶክመንቱን ወደ ሁለት ሰው የድምፅ ውይይት (Deep-dive Podcast) ይቀይረዋል።

3️⃣ Nano Banana (Image Magic)

ጥቅሙ፦ ምስሎችን በፅሁፍ ለማዘዝ (Text-to-Image) እና የተፈጠሩ ምስሎችን እንደፈለጉ ኤዲት ለማድረግ።

ልዩነቱ፦ በምስል ላይ ፅሁፎችን በከፍተኛ ጥራት መፃፍ ይችላል።

4️⃣ Gemini Campus

ጥቅሙ፦ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና መምህራን ተብሎ የተገነባ የምርምር ረዳት።

ልዩነቱ፦ የአካዳሚክ ምንጮችን በማጣቀስ ትክክለኛ መረጃዎችን ይሰጣል።

5️⃣ Google Stitch

ጥቅሙ፦ የተለያዩ የ AI ስራዎችን አንድ ላይ በማጣመር ውስብስብ የሆኑ የስራ ሂደቶችን (Workflows) በቅንጅት ለመስራት።

6️⃣ Google Opal

ጥቅሙ፦ የቀጥታ ቪዲዮ እና ድምፅን በሰከንዶች ውስጥ ተንትኖ ምላሽ ለመስጠት። ለፈጣን ትርጉም እና ማብራሪያ ተመራጭ ነው።

7️⃣ Google Pomali

ጥቅሙ፦ በስራ ላይ ትኩረት እንዳይበታተን እና ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም የሚረዳ የ AI ረዳት (Productivity Tool)።
3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ በፍት ለተመዘገባቹም ሆነ አዲስ ለምትመዘገቡ ይሄን Video እስከመጨረሻ ተመለከቱ…………………..

Time bucks ይባላል ስራዎ የሚሆነው

✔️ከ250+ Task'ኦች አሉ እነሱን መስራት
✔️ ጥያቄዎችን በመመለስ
✔️ Game level Up ማድረግ
✔️ሰው መጋበዝ
✔️ማስታወቂያ በማየት

ከላይ ያሉትን በመተግበር ገንዘብ መስራት ትችላላቹ💵

Tips - የ Email Profile ላይ የእናንተ Photo ካለ Verification አይጠይቅም

Link ፥

https://timebucks.com/?refID=228092479


💸Withdrawal method litecoin'ንን ብትጠቀሙ ተመራጭ ነው እና minimum withdraw $3 ስትሞሉ እራሱ withdraw ያረግላቿል ከ$5 payout ሲደረግ ምንም fee የለውም።

payment method ጋር ገብታቹ Litecoin address ስታስገቡ verify ይጠይቃቿል በመታወቂያቹ verify አርጉ።

📤payout የሚሰራው ከሰኞ እስከ አርብ ነው ጠዋት 2 ሰዓት ላይ ይላክላቿል

https://timebucks.com/?refID=228092479


🚨ቪዲዮውን በደምብ እዩት ሁሉም ነገር ግልፅ እንዲሆንላቹ
2
🍯 honey gain የምሰሩ ስዎች ማወቅ ያለባቹ ነገሮች ፥

የምትጠቀሙበትን Wifi share በማድረግ ዶላር ይስሩ

ምንም የምታደረጉት ነገር የለም App ማስጀመር ብቻ

1 ፡ ከስልክ ይልቅ በፒሲ በደምብ mine ያረጋል (አቅራቢያቹ ያለው internet cafe በመሄድ ክፈቱት)

2 ፡ የጋበዛቹት ሰው withdraw ካረገ ለናንተ 5000. honey gain($5) ይሰጣቿል

3 ፡ payout ስታረጉ ወደ crypto exchangeኦች ነው እና 20$ ሲሞላነው የሚወጣው ወይም 20k honey gain ማለት ነው።

4 ፡ እስካሁን ያልጀመራቹ ልጆች ምን እየሰራቹ ነው ቆይ
👉🏾

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

የፈጠነ ጀምሩት😍😍
1
ፋይዳ መታወቂያችሁን ኮፒ አድርጋችሁ አትስጡ።

በኋላ አላየንም አልሰማንም አላውኩም ማነቴን፣  ገንዘቤን ተዘረፍኩ ማለት አይሠራም ።

ምክንያቱም መሰጠት ያለበት ባለ አሥራ ስድስት ዲጂቱ ተለዋጭ ቁጥሩ ብቻ ነው ።

ኮፒ መሥጠት ግዴታ ሆኖ ከሰጣችሁም ፎቶ ያለበትን ፊት ለፊቱን ብቻ እንጂ ከጀርባው ያለውን FIN ወይም አስራ ሁለት ዲጂት ያለበትን የምሥጢር ቁጥር ለማንም አሳልፎ መስጠት የማንነት ሥርቆት ማንም ሰው ሊፈፅምባችሁ ይችላል ። ኦፍኤጋ ለማለት ነው ዘመዶች  !!

ይህንንም በምሥጢር መጠበቅ እንዳለባችሁ የብሔራዊ መታወቂያ ፋይዳ ራሱ በቴክስት ሜሴጅ ልኮላችኋል ። እንዲህ ሲል ፣-

"  እባክዎ ልዩ ቁጥርዎን በምስጢር ይያዙት ለማረጋገጫ አገልግሎቶች የተለዋጭ ቁጥርዎን ይጠቀሙ   " ብሎ  ማስጠንቀቁን ሁላችሁም ልብ ልትሉት ይገባል ።

ባንክ ቤቶችም ሆነ ገቢዎች መጠየቅና መጠቀም የሚችሉት ባለ 16 ዲጂት ቁጥሩን FAN ብቻ መሰለኝ ።

SHARE
👍3🔥3
መንግስታዊው የቴሌኮም ተቋም ከ200 ብር በላይ ጭማሪ አደረገ።

በቅርቡ እስከ 500 ብር ጭማሪ አድርጎ የነበረው ኢትዮ ቴሌኮም በድጋሚ ከ200 ብር በላይ ጭማሪ ማድረጉ ታውቋል።

1800 ብር የነበረው ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ወደ 2000 ብር ከፍ አድርጎታል። በዚህም የ200 ብር ጭማሪ አድርጓል።

እንዲሁም፣ 2 ሺሕ 375 ብር የነበረው ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት እና የድምፅ ጥቅል 2 ሺሕ 650 ብር እንዲሆን ተደርጓል። በዚህም 275 ብር ጭማሪ አሳይቷል።

በተያያዘ ዕለታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎትም የዋጋ ጭማሪ ተደርጎበት ከ85 ወደ 95 ብር ከፍ ተደርጓል።

ተቋሙ በአገልግሎቶቹ በድጋሚ የዋጋ ጭማሪ ያደረገው "ለብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ የሚውል መዋጮ መሰብሰብ በመጀመሩ" መሆኑ ተነግሯል።
1
Programmer ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች የግድ ማወቅ አለባችሁ።

https://code-projects.org/ የተለያዩ የተሰሩ የcoding ፕሮጀክቶችን የምታገኙበት ድረ ገፅ

stackoverflow.com programming ነክ የሆኑ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንዲሁም ከዚህ በፊት ሰዎችጰየጠየቋቸውን ጥያቄዎች ታገኙበታላችሁ።

https://leetcode.com ራሳችሁን challenge እያደረጋችሁ የprogramming ክህሎታችሁን የምታዳብሩበት ድረገጽ ነው።

roadmap.sh ልትማሩት ስላሰባችሁት skill roadmap ከማውጣት በተጨማሪ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በውስጡ አካቷል።

codinginterview.com በgoogle ኢንጂነሮች የተበለፀገው ይህ ድረገፅ ለcoding interview ያዘጋጃችኋል።

carbon.now የፃፍነውን አጭር code የሚያማምሩ የcoding ፎቶዎች ይቀይርልናል። (specialy social media ላይ content የምትሰሩ ሰዎች ይጠቅማችኋል።)

https://www.showwcase.com programmer ከሆናችሁ በርካቻ የስራ እድል የምታገኙበት ድረገፅ ነው። የprogrammers LinkedIn ቢባል ማጋነን አይሆንም።
2
ዛሬ ማታ አንድ ነገር ለማድረግ ሞክሩ

በሕይወታችሁ ያሉትን አሳሳቢ ሁኔታዎች በሙሉ አስቡና፣ የትኞቹን መቆጣጠር ወይም መለወጥ እንደምትችሉ፣ የትኞቹን ደግሞ መቆጣጠር ወይም መለወጥ እንደማትችሉ በማሰብ ለይዋቸው፡፡

በመቀጠልም . . .

መቆጣጠርና መለወጥ በምትችሏቸው ሁኔታዎች ዙሪያ የለውጥ እቅድን በማውጣት ለነገ በማዘጋጀት በሰላም እረፉ፡፡

ምንም ብታደርጉ መቆጣጠርና መለወጥ የማትችሏቸው ሁኔታዎች ደግሞ በጸሎት ለፈጣሪ አሳልፋችሁ በመስጠት በሰላም ተኙ፡፡

መልካም እንቅልፍ!

Dr Eyob
🔥71
How To Make Money on TimeBucks – Step by Step Guide for Beginners (2026)



📝 Video Description

Learn how to earn real money online with TimeBucks, one of the easiest get-paid-to platforms in 2026!

In this step-by-step guide, I’ll show you:
• How to sign up for free
• Best ways to earn (surveys, offers, TikTok tasks)
• How to get paid safely
• Tips to maximize your earnings
• Referral strategies for passive income

TimeBucks is perfect for beginners who want to make side income online. Whether you’re a student, freelancer, or just want extra cash, this video will help you start earning today.

💸 Start making money here:

https://timebucks.com/?refID=228092479

Check out this video
አሁን ላይ እጅ ላይ ስልክ እና Internet ካለ ብር መስራት በጣም ቀላል ነው

BAAT and Taka የዶላር  አባት 👍😊



እነዚህ App እንደ TikTok ናቸው በዛ ላይ ይከፈላሉ አሁን ሞክሩት


ስልክ እና Internet ካለህ ለምን ብር ትቸገራለ ? በነዚህ App 50- 100$ በትንሹ መስራት ትችላላቹ




ለመጀመር !! 👇👇


1. Taka

ለመጀመር

https://os8.me/xPbBFA

🔴 ክፍያ በ Telebirr እና በመረጣቹት Bank

2. Bata App

https://os8.me/SsAfzj

🔴 ክፍያ በ Binance ወይም በመረጣቹት wallet በ $
👏1
US Bank Holiday Today

During a US bank holiday, the XAU/USD (gold) market may experience :

1. Reduced trading activity
2. Lower liquidity
3. Wider spreads
4. Potentially higher volatility

Price gaps may occur when the market reopens after the holiday. The impact can vary based on the duration of the holiday, market conditions, and global events.
Binance - Ramadan Event 2026

Celebrate Ramadan 2026 with Binance. Claim your share of $750,000 in crypto rewards by joining fun daily events, challenges, and activities!

ሽልማቱ ላይ ለመሳተፍ
https://s.binance.com/PE4Vc9vD?utm_medium=web_share_copy


Binance Account ካሌላቹ Sign Up Now link በዚህ ሊንክ ተመዝግባቹ Account verify ካደረጋቹ እስከ 50$ ሽልማት ልታገኙ ትችላላቹ ( ለ አዲስ ተመዝጋቢ ብቻ )

🔴Binance አካዎንት ሁላቹም ሊኖራቹ ሚገባ ነገር ነው ብዙ ዶላር ልታገኙበት የምትችሉ እድል በነፃ እያመለጣቹ ነው
ከአንድ ወር በፊት ይሄን ስራ Post አድርገን ነበር እንደነዚ አይነት ስራዎችን Post ምናደረገው እናንተን ለመጥቀም እና የክስ ብር እንድታገኙ Online ላይ እውነት ያለምንም Investment በ ዜሮ ብር ማግኘት እንደሚቻል እንድትማሩ እና ሌላ ስራዎችን እንድት ሰሩ እውቀት ማስጨበጥ ነው።

እዚህ ስራ ላይ በጣም ብዙ ሰው Register አድርገዋል
ግን 1% እንኳን Account verify አላደረገም ( Verify ማደረግ ካቃታቹ YouTube ላይ ብዙ video አለ ተመለከቱ ) verify ካላደረገቹ አሪፍ ስራ Dashboard ላይ አይመጣም ፣ Bonus አታገኙም ፣ የሰራቹትን ብር ማውጣት አትችሉም

እነዚን ነገር ማወቅ አለባቹ

🔴Online ላይ ትልቅ ብር ልታገኙ ትችላላቹ ግን በአንዴ አይደለም

🔴በአንዴ ህይዎት ቀያሪ ብር የሚሰጥ ምንም
Platforms የሉም ከ 0.5$ - 1000$ ናቸው አበዛኛው ( ከዚህ በላይ አይሰራም ማለት አይደለም )

ለምሳሌ አንድ ሰው ከ 10-20 platforms ላይ በቀን 1-2 ሰዓት ቢያጠፋ በቀን 1$ 1$ እንኳን ቢሰራ 300$ - 600$ በወር ይሰራል ወደ Ethiopia birr 55,500 - 111,000 ETB ( ይሄ ብር 99% ህዝብ የቅንጦት ገቢ ነው)

🔴ሊደብራቹ ይችላል ነገር ግን ጊዜ የ Digital አለም ነው በቃ አሮጌው አካሄድ አይሰራም YouTube , Facebook
, Instagram, telegram እና Online ስራላይ ተፍ ተፍ በሉ skills ተማሩ በስልክ Professor ተሸክመ ነው እየዞርክ ያለው

🔴Internet አለም Fake እና real ነገር አለ እሱን እናንተም የእራሳቹን
Research ስሩ እኛም በተቻለን አቅም እውነተኛ ነገር ነው ወደ እናንተ የምናቀረበው

🔴የተቀመጠውን ግዴታ የማትጨርሱ ከሆነ አትጀምሩ ( ስለ Online ስራ መጥፎ ልምድ እና አስተሳሰብ ነው ውስጣቹ ሚቀረው )

How To Make Money on TimeBucks – Step by Step Guide for Beginners (2026)




📝 Video Description

Learn how to earn real money online with TimeBucks, one of the easiest get-paid-to platforms in 2026!

In this step-by-step guide, I’ll show you:
• How to sign up for free
• Best ways to earn (surveys, offers, TikTok tasks)
• How to get paid safely
• Tips to maximize your earnings
• Referral strategies for passive income

TimeBucks is perfect for beginners who want to make side income online. Whether you’re a student, freelancer, or just want extra cash, this video will help you start earning today.

💸 Start making money here:

https://timebucks.com/?refID=228092479

Check out this video


🔴ሌላ እየሰራን ያለነው ስራዎች



1. Taka App [ 8$,30,50, 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/dkb4Sr

2. Baat App [ 10$- 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/SsAfzj

3. Gmail Farm [ 20$-100$ plus ]

https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031

4. hifami App [ 10$ -40$]

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

5. Me pass [ 50$ -100$ plus ]

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

6. Honeygain [ 20$ -100$ plus ]

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

7. Buzzer App [ 10$ - 50$ plus ]

Link

🔴Notice

- Verification የሚጠይቁትን Verification መጨረስ አለባቹ።

ብዙ ሰው ችግሩ Link click ስላደረገ ክፍያ የሚከፈለው ሚመሰለው አለ እንደዛ ሚባል ነገር የለም ያለውን Task መጨረስ አለባቹ


በ online ያለ ምንም Investment $ ሚሰራበት channel ይቀላቀሉ

https://t.me/FrontierFinTech
3
Small steps every day
1
አዲሱ የተቀናጀ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ዲጂታል ስርአት (Civil Registration and Vital Statistics with e-ID) የሚሰጠውን አገልግሎት ያውቃሉ?
እንግዲያውስ

CRRSA፡ የካቲት 7/2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ
📌 ባለጉዳዮች የሞባይል ስልካቸውን እና የተለያዩ የቴክኖሎጂ አማራጮችን በመጠቀም በአካል ሳይገኙ ባሉበት ሆነው አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል፣

📌 የሚከሰቱ ወሳኝ ኩነቶችን በወቅቱ መመዝገብ በሚቻልበት ሁኔታ ከኢምግሬሽን፣ ከጤና፣ ከፍርድ ቤት እና ከሎሎችም ተቋማት መካከል ቅንጅት እና መናበብን ይፈጥራል፣

📌 ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር የተሳሰረ እና የተናበበ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል መሆኑ ፣

📌 የመታወቂያ አሰጣጥ ላይ ያለ ባለፋይሉ ባለቤት ይሁንታ ለማንም በእርሱ የቤት ቁጥር መታወቂያ እንዳይሰጥ መቆጣጠር የሚያስችል መሆኑ፣

📌 ከዚህ ቀደም በወረቀት ይሰጡ የነበሩ የተለያዩ እንግልቶችን ያስቀራል ፣

📌 ለተገልጋዮች መታወቂያ እና ሌሎች የምዝገባ ምስክር ወረቀቶችን አገልግሎት እንደአገኙ ወዲያውኑ ድጂታል ምስክር ወረቀት በሞባይል ስልክ እንዲደርስ ያደርጋል፣

📌 መታወቂያን ጨምሮ ሌሎች የሚሰጡ የወረቀት እና ድጅታል ምስክር ወረቀቶች ሚስጥራዊነታቸው የተጠበቀ እና ይህም ማረጋገጥ የሚያስችል የራሱ የሆነ ሲስተም (አፕሊኬሽን) ያለው መሆኑ፣

📌 ብልሹ አሰራርን በመከላከል ግልጽነትን ያሰፍናል፣

ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙን

ዌብ ሳይት (website): https://www.aacrrsa.gov.et

ፖስታ ሳ.ቁ (Box No)፡ 20320
2