FinTech Frontier
3.58K subscribers
1.01K photos
60 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
FinTech Frontier
Photo
ገንዘብ መሣሪያ እንጂ ግብ አይደለም ኤሎን መስክ ይህን ሲል "ገንዘብ ለሰው ልጅ ውስጣዊ ሰላምንና ትርጉም ያለው ሕይወትን አይሰጥም" ማለቱ ነው። መስክ የሚኖረው ለገንዘብ ሳይሆን ለትልልቅ ዓላማዎች (ማርስ ላይ ለመድረስ፣ ዓለምን በኤሌክትሪክ መኪና ለመቀየር) ነው። አንድ ሰው በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ኖሮት ነገር ግን የሚኖርለት ትልቅ ዓላማ ከሌለው፣ ሕይወቱ ባዶ ሊሆን ይችላል ደስታ የሚመጣው ከቤተሰብ፣ ከፍቅር፣ ከጤና እና ለዓለም ከምታበረክተው አስተዋጽኦ ነው። እነዚህን ደግሞ በካርድ መክፈል አትችልም። በዓለም ላይ ያሉ እጅግ ባለሀብት ሰዎች በብቸኝነትና በጭንቀት (Depression) ሲሰቃዩ ማየት ለዚህ ትልቅ ማረጋገጫ ነው ።በሌላ በኩል ደግሞ፣ ይህ አባባል ለብዙኃኑ ሕዝብ "የፌዝ" ያህል ሊሰማ ይችላል። ኪሱ ባዶ ለሆነ፣ ለልጆቹ ትምህርት ቤት መክፈል ላቃተው ወይም ለታመመ ቤተሰቡ መድኃኒት መግዛት ላልቻለ ሰው "ገንዘብ ደስታን አይገዛም" ማለት ትርጉም የለውም። ለእነዚህ ሰዎች ገንዘብ ደስታን ብቻ ሳይሆን "ሕይወትንም" ጭምር ነው የሚገዛው።ገንዘብ ደስታን ባይገዛ እንኳ፣ ደስተኛ ያልሆንክበትን ቦታ የመቀየር "ነፃነት" ይገዛልሃል። መጥፎ ሥራን ለመልቀቅ፣ የተሻለ ቦታ ለመኖርና ጭንቀትን ለመቀነስ ገንዘብ ወሳኝ ነው። ኤሎን መስክ ይህን ሊል የቻለው የገንዘብ ችግር ስለሌለበትና "የችግርን መራርነት" ስለረሳው ሊሆን ይችላል።እውነታው ያለው መሃል ላይ ነው። "ገንዘብ ደስታን አይገዛም፤ ነገር ግን ደስተኛ ለመሆን የሚያስፈልጉ መሠረታዊ ነገሮችን ያመቻቻል።" እኛ ቀንና ሌሊት የምንለፋው ለገንዘብ ብቻ ሳይሆን፣ ያ ገንዘብ ለሚሰጠን ነፃነት ነው። ገንዘብ ካለህ የምትወደውን ሰው ለመርዳት፣ ለራስህ ጊዜ ለመስጠትና የምትፈልገውን ለማድረግ አቅም ይኖርሃል። ኤሎን መስክ ሊነግረን የፈለገው "ገንዘብ ኖሯችሁ ዓላማ ከሌላችሁ ባዶ ናችሁ" የሚለውን ነው። እኛ ግን የምንለው መጀመሪያ መሠረታዊ ነፃነታችንን በገንዘብ እናረጋግጥ፣ ደስታውን በሂደት እንፈልገዋለን!" ገንዘብ ደስታን አይገዛም የሚባለው አባባል የሚሠራው፣ ኪስህ ሞልቶ ልብህ ሲጎድል ብቻ ነው። ኪስህም ልብህም ባዶ ከሆነ ግን፣ መጀመሪያ ኪስህን ለመሙላት መታገል ብልህነት ነው
2
የጉግል ጀሚናይ የተጠቃሚዎች ቁጥር 750 ሚሊዮን ደረሰ፡፡

አማርኛ፣ ኦሮምኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎችን ጨምሮ በዓለማቀፍ ደረጃ ከመቶ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከተጠቃሚዎች ለሚቀርብለት ጥያቄ ምላሽ በመስጠት የሚታወቀው የጉግሉ ጀሚናይ የቻትቦት መተግበሪያ ወርሃዊ የተጠቃሚዎች ቁጥር 750 ሚሊዮን ማለፉ ተገለፀ፡፡ ይህ የተገለፀው ጉግል የ2025 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) አራተኛ ሩብ ዓመት የገቢ መግለጫውን ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው።

ይህ ካለፈው ሩብ ዓመት የ650 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ቁጥር ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ዕድገት ያሳየ ነው ተብሏል፡፡ ይህም ጀሚናይን በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፍ ግንባር ቀደም ተፎካካሪ አድርጎታል።

ምንም እንኳን ጀሚናይ በወር 500 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ካሉት ሜታ ኤ.አይ ቢበልጥም አሁንም 810 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ካለው ቻት ጂ.ፒ.ቲ እየተከተለ ይገኛል። ይህ ስኬት የተመዘገበው እጅግ ዘመናዊውና ጥልቅ ምላሾችን መስጠት የሚችለው ጀሚናይ 3 ሞዴል ይፋ መደረጉን ተከትሎ ነው።

የጉግል ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሰንዳር ፒቻይ የጀሚናይ ዕድገት የጉግል ዓመታዊ ገቢ ለመጀመሪያ ጊዜ 400 ቢሊዮን ዶላር እንዲያልፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረጉን ገልፀዋል፡፡ ኩባንያው ከኢንቪዲያ ጋር ለመወዳደር የሚያስችለውን አይረንዉድ የተሰኘ የራሱን ቺፕ ማዘጋጀቱም ዋና ሥራ አስፈጻሚው መጠቆማቸውን ቴክክረንች ዘግቧል።
1👍1
አሁንም ሌላ ክፍያ ተቀብለናል … ከታች ያለውን ምስል ይመለከቱ ………


ለመጀመር !! 👇👇


1. Taka

ለመጀመር
https://os8.me/dkb4Sr

🔴 ክፍያ በ Telebirr እና በመረጣቹት Bank

2. Bata App

https://os8.me/SsAfzj

🔴 ክፍያ በ Binance ወይም በመረጣቹት wallet በ $
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለአንዳንድ ሰነፎች Withdraw history ተመልክታችሁ እንደዉ በጥቂቱ እንኳን ስንፍናችሁ ከለቀቃችሁ

አሁንም ሌላ ክፍያ ተቀብለናል …

ለመጀመር !! 👇👇


1. Taka

ለመጀመር
https://os8.me/dkb4Sr

🔴 ክፍያ በ Telebirr እና በመረጣቹት Bank

2. Bata App

https://os8.me/SsAfzj

🔴 ክፍያ በ Binance ወይም በመረጣቹት wallet በ $
3
That’s the path no shortcuts, no magic, no overnight success.

Dreams give you direction.
Plans give you structure.
Action gives you results.

Most people stop at dreaming.
Some stop at planning.
Very few actually do.

Be the one who keeps moving
even when no one is clapping.

You don’t need to be fast.
You just need to be consistent.

One day, the life you’re building
will thank you for not giving up.
ቲክቶክ ሱስ የሚያስይዘውን ዲዛይኑን ካልቀየረ ቅጣት እንደሚጠብቀው የአውሮፓ ህብረት አስጠነቀቀ።

የአውሮፓ ህብረት ቲክቶክ የኦንላይን ደንቤን ጥሷል ያለ ሲሆን ሱስ የሚያሲይዘውን ዲዛይኑን እንዲቀየር ካልሆነ ግን ከባድ ቅጣት እንደሚጥልበት አስታውቋል።

በየካቲት ወር 2024 የአውሮፓ ህብረት ቲክቶክ ላይ በጀመረው ምርመራ ቲክቶክ እንደ "Autoplay" ያሉ ገጽታዎቹ በተጠቃሚዎቹ ላይ ስለሚያደርሱት ጉዳት በቂ ምዘና አልሰራም ያለ ሲሆን አደጋውን ለመቀነስም በቂ ስራ አልሰራም ብሏል።

የአውሮፓ ህብረት ቲክቶክ የስክሪን ጊዜ እፎይታን እንዲሰጥና አልጎሪዝሙን እንዲቀይር ሲጠይቅ በቲክቶክ ያለ ገደብ ቪዲዮዎችን የሚያስመለክተውን የ"Infinite Scroll" ገጽታን እንዲያጠፋ ጠይቋል።

የአውሮፓ ህብረት ቲክቶክ ከቅጣት ለመዳን የተሰጠውን ጥቆማ ተቀብሎ ማሻሻያ ያድርግ ሲል ካልሆነ ከአለም አቀፍ አመታዊ ገቢው 6% ያህሉን እንደሚቀጣው ገልጿል።

ቲክቶክ በበኩሉ ህብረቱ ያቀረበው ውጤት ሃሰተኛ ነው ብሎ እንደሚሟገትም ገልጿል።

የአውሮፓ ህብረት የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ምርመራ ሲያደርግና ቅጣት ሲጥል የመጀመሪያ ጊዜው ያልሆነ ሲሆን ባለፈው ታህሳስ ወር የኢሎን መስኩ ኤክስ የብሉ ባጅ ወይም የማረጋገጫ ምልክት የሚሰጣቸውን አካውንቶች ያለ በቂ ማረጋገጥ በመስጠቱ ተጠቃሚዎችን እያሳሳተ ነው በማለት 120 ሚሊየን ዩሮ ቀጥቶት ነበር።

መረጃው የቢቢሲ ነው።
2👏2
FUN FACT: 15 years ago today, Bitcoin reached $1 for the first time.

ዛሬ 70k Dollars

126k $ ደርሶም ነበር
👏1
18 የ Ethiopia birr 22 million dollars ደርሶ ነበር 🤔😭😳………………………………………………………………

የዛሬ 15 አመት አንድ አርቆ አሳቢ ሰው 18 birr ደፍሮ ወደ አንድ ዶላር ቀይሮ ከዛ 1 Bitcoin ቢገዛ ዛሬ 70 ሺ ዶላር ነበረው [ ከወራት በፊት 126 ሺ ዶላር ደርሶ ነበር ] 18 የ Ethiopia birr 12 million dollars 💵 - 22 million dollars በላይ ደርሶ ነበር በ 15አመት ውስጥ.

On this day in 2011, Bitcoin hit $1. The rest is history.

ጎበዝ ንቃ….

እነዚን ስራ በመስራት dollar ማግኘት ትችላላቹ



🏠 በቤት ቆይታ በቀላሉ ኦንላይን ስራ መስራት ይፈልጋሉ?

💰 በቀን 5$ እስከ 30$ ያግኙ

📱 ስራውን ለመጀመር የሞባይል ስልክ ብቻ ይበቃል

ስራውን በፈለጋችሁበት ቦታና ሰዓት መስራት ይችላሉ

👥 በተጨማሪም የኦንላይን ስራ መስራት ለሚፈልገው ጓደኛ ወይም ቤተሰብ ሸር ያድርጉለት

መነሻ ገንዘብ አያስፈልግም
ልምድ አያስፈልግም
ቦታ አይገድብም

🛑 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ  ስራውን ይጀምሩ



1. Taka App [ 8$,30,50, 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/dkb4Sr

2. Baat App [ 10$- 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/SsAfzj

3. Gmail Farm [ 20$-100$ plus ]

https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031

4. hifami App [ 10$ -40$]

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

5. Me pass [ 50$ -100$ plus ]

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

6. Honeygain [ 20$ -100$ plus ]

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

7. Buzzer App [ 10$ - 50$ plus ]

Link

🔴Notice

- Verification የሚጠይቁትን Verification መጨረስ አለባቹ።

ብዙ ሰው ችግሩ Link click ስላደረገ ክፍያ የሚከፈለው ሚመሰለው አለ እንደዛ ሚባል ነገር የለም ያለውን Task መጨረስ አለባቹ


በ online ያለ ምንም Investment $ ሚሰራበት channel ይቀላቀሉ

https://t.me/FrontierFinTech
2
የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ አዲስ ምዕራፍ — "Online Shopping" እና አለም አቀፍ ክፍያዎች ተፈቀዱ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው አዲስ የውጭ ምንዛሬ መመሪያ ኢትዮጵያውያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸውን የክፍያ ካርዶች (Visa, Mastercard, ወዘተ) ተጠቅመው በኢንተርኔት ግብይት እንዲፈጽሙ በይፋ ፈቀደ።

ይህ ውሳኔ ኢትዮጵያ ከአለም አቀፉ የዲጂታል ገበያ ጋር የነበራትን የክፍያ ግንኙነት በእጅጉ ያቀላጥፋል።
ከእንግዲህ "PayPal" እና "Visa Card" ማግኘት ህልም አይሆንም!

ለበርካታ ዓመታት ኢትዮጵያውያን እንደ Amazon, eBay, Netflix ወይም AliExpress ካሉ ድረ-ገጾች ዕቃ ለመግዛት ወይም ለተለያዩ የሶፍትዌር እና የትምህርት አገልግሎቶች ክፍያ ለመፈጸም በከፍተኛ ሁኔታ ሲቸገሩ ቆይተዋል ብዙዎች የውጭ ሀገር ዘመዶቻቸውን ለመለመን ወይም በጥቁር ገበያ የውጭ ካርዶችን ለማግኘት ይገደዱ ነበር።

አዲሱ መመሪያ ይህንን ችግር በሚከተሉት ነጥቦች ይፈታዋል

* የካርድ ባለቤት መሆን፡ ማንኛውም የውጭ ምንዛሬ አካውንት ያለው ግለሰብ ወይም ድርጅት በባንኩ በኩል ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው የክፍያ ካርድ (International Card) እንዲሰጠው መጠየቅ ይችላል።

* ለኢ-ኮሜርስ (e-commerce) ክፍያ፡ ካርዶቹ የውጭ ድረ-ገጾችን በመጠቀም ለዕቃ ግዢ ለዲጂታል አገልግሎቶች (እንደ Cloud storage, Zoom, Netflix) እና ለተለያዩ ዓለም አቀፍ ክፍያዎች እንዲውሉ ተፈቅዷል።

* የPayPal እና መሰል አገልግሎቶች ተጠቃሚነት እነዚህ ካርዶች ከወጡ፣ ተጠቃሚዎች ካርዳቸውን ከ PayPal ወይም ከሌሎች የክፍያ መተግበሪያዎች ጋር በማገናኘት ግብይት መፈጸም ይችላሉ።

ይህ ውሳኔ ለማን ምን ጥቅም አለው?

* ለግል ተጠቃሚዎች፡ ከውጭ ሀገር ዕቃዎችን በቀጥታ ለማዘዝ (Online Shopping) እና ለትምህርት ወይም ለፈተና ክፍያዎችን (ለምሳሌ TOEFL, IELTS) በቀላሉ ለመፈጸም ያስችላል።

* ለፍሪላንሰሮች (Freelancers) እና ለቴክኖሎጂ ባለሙያዎች በኢንተርኔት ለሚሰሩ ወጣቶች የሚያስፈልጓቸውን የሶፍትዌር መሳሪያዎች (Subscriptions) ለመግዛትና ወደፊትም ክፍያዎቻቸውን በቀላሉ ለመቀበል በር ይከፍታል።

* ለነጋዴዎች፡አነስተኛ እና መካከለኛ ነጋዴዎች ናሙናዎችን ወይም ጥሬ እቃዎችን ከውጭ በቀጥታ በካርዳቸው እንዲገዙ እድል ይሰጣል።

አፈፃፀሙ እንዴት ነው?

ብሔራዊ ባንክ ባንኮች እነዚህን ካርዶች እንዲሰጡ ትዕዛዝ ያስተላለፈ ሲሆን ተጠቃሚዎች በውጭ ምንዛሬ አካውንታቸው ውስጥ በቂ ገንዘብ እስካላቸው ድረስ ያለምንም ተጨማሪ የብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ግብይት መፈጸም ይችላሉ።

ይህ አሰራር ቀደም ሲል የነበረውን ጥብቅ ቁጥጥር በማላላት የሀገሪቱን የዲጂታል ክፍያ ስርአት ወደ ተሻለ ደረጃ ያሸጋግረዋል ተብሎ ይታመናል።
7👍1🔥1
እነዚህ App እንደ TikTok ናቸው በዛ ላይ ይከፈላሉ አሁን ሞክሩት


ስልክ እና Internet ካለህ ለምን ብር ትቸገራለ ? በነዚህ App 50- 100$ በትንሹ መስራት ትችላላቹ




ለመጀመር !! 👇👇


1. Taka

ለመጀመር

https://os8.me/xPbBFA

🔴 ክፍያ በ Telebirr እና በመረጣቹት Bank

2. Bata App

https://os8.me/SsAfzj

🔴 ክፍያ በ Binance ወይም በመረጣቹት wallet በ $
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ App እንደ TikTok ናቸው በዛ ላይ ይከፈላሉ አሁን ሞክሩት


ስልክ እና Internet ካለህ ለምን ብር ትቸገራለ ? በነዚህ App 50- 100$ በትንሹ መስራት ትችላላቹ




ለመጀመር !! 👇👇


1. Taka

ለመጀመር

https://os8.me/xPbBFA

🔴 ክፍያ በ Telebirr እና በመረጣቹት Bank

2. Bata App

https://os8.me/SsAfzj

🔴 ክፍያ በ Binance ወይም በመረጣቹት wallet በ $
አረ ሰዎች ተው ግን ተው ተው ተው ጎበዝ ተው 🤔 ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ይላል የሀገሬ ሰው

Hala App

Inviting You to Play a Game

https://h5.toptdcloud.com/h5/index.html#/share_gamePage?uid=2929496
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አረ ሰዎች ተው ግን ተው ተው ተው ጎበዝ ተው 🤔 ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ይላል የሀገሬ ሰው

Hala App

Inviting You to Play a Game

https://h5.toptdcloud.com/h5/index.html#/share_gamePage?uid=2929496
Guys $ የምትፈልጉ ሰዎች ይሄን እድል ተጠቀሙ 🤑🤑🤑

✔️ Task በመስራት
✔️ ጥያቄዎችን በመመለስ
✔️ Game level Up ማድረግ

Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት💸
⚡️ገራሚ Website ነው 👊


🔗Website Link 👉  

https://timebucks.com/?refID=228092479

💵በ ፈለጋችሁት Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ
       
  


💰Withdrawal proof 100%

TimeBucks 🔥 paid⬇️
Use google method to sign in

Don't use email
Or they will Bann your account🟥

Make sure you perform 1 task immediately🐦‍⬛
Google በቅርቡ የለቀቃቸው እነዚህ የ AI መሳሪያዎች የቴክኖሎጂውን ዓለም እያነጋገሩ ይገኛሉ። ስራዎን የሚያቀሉ እና ምርታማነትዎን የሚጨምሩ 7 ዋና ዋና መሳሪያዎች እነሆ፦

1️⃣ Google AI Studio (የነፃው Lovable/Cursor)

ጥቅሙ፦ ምንም አይነት የኮዲንግ እውቀት ሳይኖራችሁ፣ በንግግር (Prompt) ብቻ ሙሉ ዌብሳይት ወይም አፕሊኬሽን ለመስራት።

ልዩነቱ፦ እጅግ ፈጣን ነው፤ የሰራችሁትንም ወዲያውኑ Preview ማድረግ ትችላላችሁ።

2️⃣ NotebookLM (የተማሪዎች ምርጥ ጓደኛ)

ጥቅሙ፦ ረጅም ፒዲኤፍ (PDF) ወይም ዶክመንት ሰጥታችሁት በጥያቄ እና መልስ እንዲያብራራላችሁ ለማድረግ።

ድንቅ ባህሪ፦ ሙሉ ዶክመንቱን ወደ ሁለት ሰው የድምፅ ውይይት (Deep-dive Podcast) ይቀይረዋል።

3️⃣ Nano Banana (Image Magic)

ጥቅሙ፦ ምስሎችን በፅሁፍ ለማዘዝ (Text-to-Image) እና የተፈጠሩ ምስሎችን እንደፈለጉ ኤዲት ለማድረግ።

ልዩነቱ፦ በምስል ላይ ፅሁፎችን በከፍተኛ ጥራት መፃፍ ይችላል።

4️⃣ Gemini Campus

ጥቅሙ፦ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና መምህራን ተብሎ የተገነባ የምርምር ረዳት።

ልዩነቱ፦ የአካዳሚክ ምንጮችን በማጣቀስ ትክክለኛ መረጃዎችን ይሰጣል።

5️⃣ Google Stitch

ጥቅሙ፦ የተለያዩ የ AI ስራዎችን አንድ ላይ በማጣመር ውስብስብ የሆኑ የስራ ሂደቶችን (Workflows) በቅንጅት ለመስራት።

6️⃣ Google Opal

ጥቅሙ፦ የቀጥታ ቪዲዮ እና ድምፅን በሰከንዶች ውስጥ ተንትኖ ምላሽ ለመስጠት። ለፈጣን ትርጉም እና ማብራሪያ ተመራጭ ነው።

7️⃣ Google Pomali

ጥቅሙ፦ በስራ ላይ ትኩረት እንዳይበታተን እና ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም የሚረዳ የ AI ረዳት (Productivity Tool)።
3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ በፍት ለተመዘገባቹም ሆነ አዲስ ለምትመዘገቡ ይሄን Video እስከመጨረሻ ተመለከቱ…………………..

Time bucks ይባላል ስራዎ የሚሆነው

✔️ከ250+ Task'ኦች አሉ እነሱን መስራት
✔️ ጥያቄዎችን በመመለስ
✔️ Game level Up ማድረግ
✔️ሰው መጋበዝ
✔️ማስታወቂያ በማየት

ከላይ ያሉትን በመተግበር ገንዘብ መስራት ትችላላቹ💵

Tips - የ Email Profile ላይ የእናንተ Photo ካለ Verification አይጠይቅም

Link ፥

https://timebucks.com/?refID=228092479


💸Withdrawal method litecoin'ንን ብትጠቀሙ ተመራጭ ነው እና minimum withdraw $3 ስትሞሉ እራሱ withdraw ያረግላቿል ከ$5 payout ሲደረግ ምንም fee የለውም።

payment method ጋር ገብታቹ Litecoin address ስታስገቡ verify ይጠይቃቿል በመታወቂያቹ verify አርጉ።

📤payout የሚሰራው ከሰኞ እስከ አርብ ነው ጠዋት 2 ሰዓት ላይ ይላክላቿል

https://timebucks.com/?refID=228092479


🚨ቪዲዮውን በደምብ እዩት ሁሉም ነገር ግልፅ እንዲሆንላቹ
2
🍯 honey gain የምሰሩ ስዎች ማወቅ ያለባቹ ነገሮች ፥

የምትጠቀሙበትን Wifi share በማድረግ ዶላር ይስሩ

ምንም የምታደረጉት ነገር የለም App ማስጀመር ብቻ

1 ፡ ከስልክ ይልቅ በፒሲ በደምብ mine ያረጋል (አቅራቢያቹ ያለው internet cafe በመሄድ ክፈቱት)

2 ፡ የጋበዛቹት ሰው withdraw ካረገ ለናንተ 5000. honey gain($5) ይሰጣቿል

3 ፡ payout ስታረጉ ወደ crypto exchangeኦች ነው እና 20$ ሲሞላነው የሚወጣው ወይም 20k honey gain ማለት ነው።

4 ፡ እስካሁን ያልጀመራቹ ልጆች ምን እየሰራቹ ነው ቆይ
👉🏾

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

የፈጠነ ጀምሩት😍😍
1