FinTech Frontier
3.57K subscribers
1.01K photos
59 videos
1.05K links
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice.

Support team @Teamsupport2022
Download Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX)፣ የንግድ ባንኮችና የፋይናንስ ዘርፉ ቁልፍ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የአገሪቱን አውቶሜትድ በባንኮች መካከል የሚካሄድ የውጭ ምንዛሪ ግብይት አውታር (Platform) ዛሬ በይፋ ተጀመረ።

የግብይት አውታሩ በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ላለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና ለፋይናንስ ዘርፍ ዘመናዊነት ወሳኝ ምዕራፍ ሲሆን፤ በባንኮች መካከል በሚደረገው የውጭ ምንዛሪ ገበያ ውስጥ ግልጽነትን፣ ትክክለኛ ዋጋን የማወቅ ሂደትንና የገበያ ሥርዓትን ያጠናክራል።

በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ክቡር ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ ሲናገሩ
“ዛሬ በይፋ ያስጀመርነው የግብይት አውታር የአገራችን የውጭ ምንዛሪ ገበያን መዋቅር ለማዘመን አስፈላጊ እርምጃ መራመዳችንን ያሳያል። ይህ በባንኮች መካከል የሚካሄድ የውጭ ምንዛሪ አውቶማቲክ የንግድ አውታር (Platform) ለተሳታፊ ሁሉ ግልጽ፣ ፈጣንና በመመሪያ የተመራ የገበያ አካባቢ ይፈጥራል። መድረኩ የገበያ ዲሲፕሊንን ለማጠንከር፣ የዋጋ ሂደትን ለማሻሻልና የፋይናንስ ገበያ ሪፎርምን ለመደገፍ ትልቅ ግብዓት ነው።” ብለዋል።

ክቡር ገዥው ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባለሙያዎች በተጨማሪ በዚህ ሂደት ላይ የተሳተፉትን የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX) እና ሌሎች አካላትን በሙሉ አመስግነዋል። ሁሉም ባንኮች በመድረኩ ላይ በንቁ መንገድ እንዲሳተፉ እና ከመመሪያዎች ጋር የተጣጣመ ሥራ እንዲያከናውኑ አሳስባዋል።

Today, the National Bank of Ethiopia officially launched Ethiopia’s Automated Interbank Foreign Exchange Trading Platform at the National Bank of Ethiopia, in the presence of the Ethiopian Securities Exchange, commercial banks, and key financial-sector stakeholders.

The platform marks a major milestone in Ethiopia’s ongoing macroeconomic reform and financial-sector modernization, strengthening transparency, price discovery, and market discipline in the interbank foreign exchange market.

Speaking at the launch, Eyob Tekalign, Governor of the National Bank of Ethiopia, stated:

“Today’s demonstration marks an important step in modernizing our foreign exchange market
infrastructure. The Interbank FX Automated Trading Platform provides a transparent, efficient, and rules based environment for all market participants. Its adoption will help strengthen market discipline, improve price discovery, and support the broader financial sector reform agenda.”

The launch underscores NBE’s continued commitment to building a transparent, market-based, and resilient financial system that supports sustainable economic growth.
Tekan የሚያስንቀው App ተገኝቱአል!!!! እንደ ታካ ሳትቀደሙ አሁኑኑ ጀምሩ አትዘናጉ!!!!🙌🙌🙌🙌🙌🙌

🌟 ለ "Taka" ተከታዮች ልዩ ዜና! 🌟
በ Taka መተግበሪያ ላይ ገንዘብ የማውጣት እድሉ ያመለጣችሁ ወይም ተጨማሪ መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ፣ ልክ እንደ ታካ የሚከፍል ሌላ ምርጥ አፕሊኬሽን ተገኝቷል! 🚀💰
ይህ መተግበሪያ ለምን ይለያል?
ከፍተኛ ክፍያ፦  እስከ 500,000 ነጥብ ($50 ዶላር) እና ከዚያ በላይ ይከፍላል 💯💯

Ye App link👇👇👇👇


Make Money
https://os8.me/SsAfzj

Make Money
https://os8.me/SsAfzj

1 Step👇👇👇

አፑን ካወረዳችሁ በኋላ n Google አካዉንት        
       መክፈት

face Authentication በመስጠት verify ማድረግ::

👍ከዛ ታመሰግኑኛላችሁ

run away🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂
3
ለኛ ጊዜ 100$ ለማውጣት ትንሽ ብቻ ቀረን 🔥🔥💪💪

16ሺ ብር በ 3 ቀን እየተሰራበት ያለ App

ክፍያ በ Telebirr እና በተለያዩ Bank አማራጭ ማውጣት ትችላላቹ

I'm about to cash out $100! You are the next! #Taka >> https://os8.me/dkb4Sr

ስራው taka ይባላል

📶App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ




🗓በየቀኑ በመግባት ለ5 ደቂቃ party mic on አርጋችሁ በመቀመጥ 1spin daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 spin


🍎 App download link

I'm about to cash out $100! You are the next!
#Taka >> https://os8.me/dkb4Sr
2👍1
$770,000,000 worth of crypto longs liquidated in the past 30 minutes.
አሁንም አሁንም አሁንም አሁንም ደጋግሜ ልንገራቹ Online ስራ ትኩረት አድርጉ ለምን ካላቹ ?

🔴 ጊዜ እራሱ ያስገድዳል
🔴 የጊዜ ነፃነት
🔴 የገንዘብ ነፃነት
🔴 የ Internet የስራ አለምን መላመድ
🔴 በትርፍ ጊዜ እና እንደ ቋሚ ስራ መስራት መቻሉ

እነዚን ስራ ብትሰራ ቀላል የሚይባል ብር ታገኛላቹ

1. Taka App [ 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/dkb4Sr

2. Baat App [ 10$- 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/SsAfzj

3. Gmail Farm [ 20$-100$ plus ]

https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031

4. hifami App [ 10$ -40$]

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

5. Me pass [ 50$ -100$ plus ]

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

6. Honeygain [ 20$ -100$ plus ]

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

7. Buzzer App [ 10$ - 50$ plus ]

Link

🔴Notice

- Verification የሚጠይቁትን Verification መጨረስ አለባቹ።

ብዙ ሰው ችግሩ Link click ስላደረገ ክፍያ የሚከፈለው ሚመሰለው አለ እንደዛ ሚባል ነገር የለም ያለውን Task መጨረስ አለባቹ


በ online ያለ ምንም Investment $ ሚሰራበት channel ይቀላቀሉ

https://t.me/FrontierFinTech
1
1. http://ChatGPT.com (solve any problem)
2. http://PicWish.com (remove backgrounds)
3. http://Perplexity.ai (research anything)
4. http://Suno.ai (compose music)
5. http://Canva.com (design graphics)
6. http://ElevenLabs.io (clone voices)
7. http://Grammarly.com (perfect writing)
8. http://Luma.ai (create 3D models)
9. http://RecCloud.com (summarize YouTube)
10. http://Runway.ml (edit videos)
11. http://Descript.com (edit podcasts)
12. http://Syllaby.io (create faceless videos)
13. https://skysnail.io/ (create viral thumbnails)

Don’t lose this list, it could be incredibly helpful.
👍42
🔥1
Urgent 🚨 ዋጋው እየወረደ ነው


Mec እየሰራቹ ላላቹ ሁሉ

Verification ያለጨረሳቹ ጨርሱ እና የገኛቹትን Mec P2P ላይ አሁን ብትሸጡ ጥሩ ነው 5 ወር ሙሉ ገንዘብ እየተሰራበት ነው

እንዴት Verification መጨረስ እንዳለባችሁ በመመልከት ያለ ምንም ስህተት ለመፈፀም ከታች ያስቀመጥኩላችሁን Video guide በመከተል መጨረስ ትችላላችሁ።

ለመጀመር 👇👇
Link: https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

ገንዘቡን ለማውጣት Verification ጨርሱ

Guide video here

https://t.me/FrontierFinTech/1581
1
እንደ Taka App አይነት ይሄ ደግሞ በ USDT ነው የሚከፈለው

https://os8.me/SsAfzj
For Facebook

Before you film your next Reel, double check these video settings real quick:

Format: .mp4
Resolution: 1080p
Frame rate: 24-60 FPS
1👏1
Bitcoin crashes below $79,000.

$650,000,000 liquidated from the crypto market in the past 60 minutes.
The crypto market is dumping hard

BTC: $78,000
ETH: $2,400
BNB: $780
SOL: $103
SUI: $1.10
XRP: $1.50
Guys የሄን ነገር ወጥራቹ ስሩ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️

1. Taka

ለመጀመር
https://os8.me/dkb4Sr

🔴 ክፍያ በ Telebirr እና በመረጣቹት Bank

2. Bata App

https://os8.me/SsAfzj

🔴 ክፍያ በ Binance ወይም በመረጣቹት wallet በ $
ስለ ስራዉ አጠር አድርጌ ግልፅ በሆነ መልኩ ልገራችሁ

ይሄን ስራ ለመስራት አንድ Download ማድረግ ያለባችሁ አፕልኬሽን አለ የዚ ( Application ) ስም Baat ይባላል እዚ Application ላይ ገንዘብ ምትሰሩት ሰዉ በመጋበዝ , በየቀኑ የሚያመጣላችሁን Task በመስራት እና Live በመቀመጥ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ።

በዶላር መክፈሉ ጥሩ ጎኑ ነው 👍
2
🏠 በቤት ቆይታ በቀላሉ ኦንላይን ስራ መስራት ይፈልጋሉ?

💰 በቀን 5$ እስከ 30$ ያግኙ

📱 ስራውን ለመጀመር የሞባይል ስልክ ብቻ ይበቃል

ስራውን በፈለጋችሁበት ቦታና ሰዓት መስራት ይችላሉ

👥 በተጨማሪም የኦንላይን ስራ መስራት ለሚፈልገው ጓደኛ ወይም ቤተሰብ ሸር ያድርጉለት

መነሻ ገንዘብ አያስፈልግም
ልምድ አያስፈልግም
ቦታ አይገድብም

🛑 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ  ስራውን ይጀምሩ



1. Taka App [ 8$,30,50, 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/dkb4Sr

2. Baat App [ 10$- 100$ እና ከዛ በላይ ]

https://os8.me/SsAfzj

3. Gmail Farm [ 20$-100$ plus ]

https://t.me/GmailFarmerBot?start=591787031

4. hifami App [ 10$ -40$]

https://s.hifamiapp.com/1/mTxVaUEvC

5. Me pass [ 50$ -100$ plus ]

https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

6. Honeygain [ 20$ -100$ plus ]

https://join.honeygain.com/YESAKA7358

7. Buzzer App [ 10$ - 50$ plus ]

Link

🔴Notice

- Verification የሚጠይቁትን Verification መጨረስ አለባቹ።

ብዙ ሰው ችግሩ Link click ስላደረገ ክፍያ የሚከፈለው ሚመሰለው አለ እንደዛ ሚባል ነገር የለም ያለውን Task መጨረስ አለባቹ


በ online ያለ ምንም Investment $ ሚሰራበት channel ይቀላቀሉ

https://t.me/FrontierFinTech
4
🌟 22 ምርጥ የጎግል AI ተዋወቁ🙋🙏


ዛሬ በምንኖርበት የቴክኖሎጂ ዘመን፣ ሰው ሰራሽ ልህቀት (AI) የዕለት ተዕለት ስራዎቻችንን ለማቀላጠፍ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። የተለያየ ጠቀሜታ ያላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰው ሰራሽ ልህቀቶችም አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ::

ከእነዚህም መካከል የቴክኖሎጂው ግዙፍ ኩባንያ ጎግል ለተለያዩ የሥራ ዘርፎች ያበለፀጋቸው በርካታ የAI መሣሪያዎች ይጠቀሳሉ:: በመሆኑም ለትክክለኛ ውጤት ትክክለኛ Ai ከመምረጥ ጋር በተያያዘ ካለው ሰፊ ችግር በመነሳት 22 ምርጥ የጎግል ሰው ሰራሽ ልህቀቶችን ላስተዋውቃችሁ:: ይህም ከፍላጎታችሁ ጋር የሚስማማውን ለመምረጥ ያስችላችኋል። (በቀጣይ ስለእያንዳንዱ Ai አጠቃቀም ተጨማሪ መረጃዎችን አጋራለሁ::)

🎨 ይዘት ፈጠራ እና ዲዛይን (Content Creation & Design)
ImageFX - ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምስሎች ለመስራት።
MusicFX - አዳዲስ ዜማዎችን እና የሙዚቃ ቅንብሮችን ለመፍጠር።
VideoFX - አጫጭር የቪዲዮ ምስሎችን ለመስራት።
TextFX - ለጸሐፊዎችና ለገጣሚዎች የፈጠራ አገላለጾችን ለማግኘት።
AutoDraw - ያልተስተካከሉ ቅርጾችን ወደ ፕሮፌሽናል ግራፊክስ ለመቀየር።
Canva - ከጎግል ጋር ተቀናጅቶ የሚሰራ የዲዛይን መድረክ።
✍️ ጽሑፍ እና ምርምር (Writing & Research)
NotebookLM - የግል የጥናት እና የማጠቃለያ ረዳት።
Gemini - የጎግል ዋና የAI ረዳት።
Search Labs - አዳዲስ የፍለጋ ገፅታዎችን ለመሞከር።
Talk to Books - ከመጻሕፍት ውስጥ መረጃዎችን ለማግኘት።
Say What You See - የተሻሉ የትዕዛዝ ቃላትን ለመለማመድ።
💻 ኮዲንግ እና ሶፍትዌር ልማት (Coding & Development)
Project IDX - በብሮውዘር ላይ መተግበሪያዎችን ለመገንባት።
Colab AI - ለዳታ ሳይንስ እና ለፓይዘን ኮዲንግ።
Firebase Genkit - AIን ወደ መተግበሪያዎች ለማስገባት።
Google AI Studio - የGemini ሞዴሎችን ለመሞከር እና ለመገንባት።
🎓 ትምህርት እና ትምህርታዊ ዝግጅት (Education & Learning)
Socratic - የቤት ስራን እና የሳይንስ ጥያቄዎችን ለመፍታት።
Read Along - የሕፃናትን የንባብ ክህሎት ለማሻሻል።
LearnLM - ለትምህርት የተዘጋጁ የAI ሞዴሎች።
Interview Warmup - ለሥራ ቅጥር ቃለ-መጠይቅ ለመዘጋጀት።
🛠️ ልዩ የምርታማነት መሣሪያዎች (Specialized Productivity)
Gemini for Google Workspace - በGmail እና Docs ውስጥ የተቀናጀ ረዳት።
Looker (AI Features) - የንግድ መረጃዎችን ለመተንተን።
Vertex AI - የAI ሞዴሎችን ለማሰልጠንና ለማሰራት።

#ማጠቃለያ
በአጠቃላይ የጎግል የAI ስነ-ምህዳር ከግል የፈጠራ ስራዎች እስከ ግዙፍ የድርጅት ፕሮጀክቶች ድረስ ሰፊ አማራጮችን ያካትታል። አብዛኛዎቹ ለሙከራ እና ለግል አገልግሎት በነፃ የሚገኙ ቢሆንም፣ የላቁ የንግድ አገልግሎቶች እና ከፍተኛ የኮምፒውተር አቅም የሚጠይቁት ደግሞ በክፍያ የሚቀርቡ ናቸው። በነጻ የሚገኙትን በመጠቀም ስራችሁን ቀላል፣ ስኬታችሁን ፈጣን፣ ውጤታችሁን የላቀ አድርጉ👌
3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ በፍት እንደምንነግራች Click ስላደረጋቹ የሚከፈለ ነገር አይኖርም ከለም Scam ነው። አድርጉ የተባላቹትን በትክክል አድርጉ የመስራት ፍላጎት እና ብር የማያስፈልጋቹ ከሆነ እለፉት

ይሄ ሁሉ ሰው Account Verify አላደረገም


Urgent 🚨 ዋጋው እየወረደ ነው


Mec እየሰራቹ ላላቹ ሁሉ

Verification ያለጨረሳቹ ጨርሱ እና የገኛቹትን Mec P2P ላይ አሁን ብትሸጡ ጥሩ ነው 5 ወር ሙሉ ገንዘብ እየተሰራበት ነው

እንዴት Verification መጨረስ እንዳለባችሁ በመመልከት ያለ ምንም ስህተት ለመፈፀም ከታች ያስቀመጥኩላችሁን Video guide በመከተል መጨረስ ትችላላችሁ።

ለመጀመር 👇👇
Link: https://i.mec.me/?c=3k31j5qz

ገንዘቡን ለማውጣት Verification ጨርሱ

Guide video here

https://t.me/FrontierFinTech/1581
Commercial Bank of Ethiopia የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -

አንድ $ 164.64 Birr እየመነዘረ ነው

Bata App

በመጠቀም Game በመጫወት
Chat በማድረግ
invite በማድረግ $ መስራት ትችላላቹ

የሰራቹትን $ Binance P2P ላይ 1$ እስከ 185 birr ወደ Ethiopia 🇪🇹 ብር መለወጥ ትችላላቹ

ለመጀመር !!!
ቀላል ነው App ማውረድ

https://os8.me/SsAfzj

🔴 ክፍያ በ Binance ወይም በመረጣቹት wallet በ $
😳😳
$4.02 trillion wiped out from gold and silver's market cap today.